የአብይ/ለማ “አብረቅራቂ” ድል (በመስከረም አበራ)

Lemma megersa and Dr. Abiy Ahmed, Oromia region president and vice president.

ሲጠቃለል የአብይ/ለማ ቡድን ወደስልጣን መምጣት የዜግነት ፖለቲካ ጎራውን ክፉኛ ከፋፍሎ አዳክሞታል፡፡የክፍልፋዩ አንድ ቡድን ከላይ እንደተቀመጠው የአብይን እና የለማን የቀደመ ንግግር ሰምቶ እዛው ላይ የዕምነት አለት ሰርቶ መኖርን የመረጠ፣ቃል ከተግባር ለማመሳከር የማይፈልግ፣እውነትን መሸሽን የመረጠው ነው፡፡

Read More »

ልክ የሌለው የፖለቲካ ትኩሳት መዋዠቅ (ጠገናው ጎሹ)

Ethiopian opinions forum

የትናንት ስኬትንና ውድቀትን በጥሞና እና በቅንነት  ተረድቶና ገምግሞ ዛሬን ይበልጥ ስኬታማ ለማድረግና ነገን ደግሞ በላቀ ስኬት ለመቀበል  ዝግጁ መሆን ሲቻለን ብቻ ነው የትክክለኛ ለውጥ ባለቤቶች መሆናችንን በእርግጠኝነት መናገር የምንችለው ።

Read More »

ልጓም አልቦው የኬኛ ፖለቲካ ወዴት ያደርሰናል?

Oromo Democratic Party is a political party in Ethiopia.

ህወሃት በአምሳሉ ጠፍጥፎ ሰርቶ እስትንፋስ "እፍ" ያለባቸው የኢህአዴግ እህት ድርጅቶች ካድሬዎች የእውቀት ራስ ህወሃት ብቻ ይመስላቸዋል፤ እርሱ  ከሄደበት መንገድ ውጭም ፖለቲካ የሚዘወር አይመስላቸውም፡፡

Read More »

የአዲስ አበባ ባለአደራ ምክርቤት፤ ወደ ኢትዮጵያ ባለአደራ ምክርቤት ይደግ

Statement from 9 Ethiopian coalition parties

የዛሬው አብይ በእስክንድር ነጋ ላይ የወሰደው እርምጃ፤ ማለትም፤ የአዲስ አበባና የፌደራል ፖሊሶች የእስክንድርን የራስ ሆቴል መግለጫ የከለከሉበት ሂደት፤ በፍጹም ተቀባይነት የሌለው፤ ህገወጥ ድርጊት ነው፡፡

Read More »

አርበኞች ግንቦት 7፣ የዲሞክራሲያዊ ሥርዓት ምስረታ ጥረታችን በአመጸኞችና በዕብሪተኞች ድርጊት አይገታም!

Patriotic Ginbot 7 logo

በባህርዳሩ ስብሰባ ተገኝታችሁ ነጻ የሃሳብ ልዉዉጥ ለማድረግ ግዜያችሁን ሰዉታችሁ ወደ አዳራሹ ከገባችሁ በኋላ አመጸኞችና ዕብሪተኞች በፈጠሩት ችግር የዜግነት መብታችሁን መጠቀም ላልቻላችሁ ወገኖቻችን በሙሉና ከቅርብና ከሩቅ ሆናችሁ በባህርዳሩ አሳዛኝ ድርጊት ለተበሳጫችሁና ለተናደዳችሁ ኢትዮጵያዊያን ሁሉ አርበኞች ግንቦት 7 የተሰማዉን ልባዊ ሀዘን ለመግለጽ ይወዳል።

Read More »

ግልጽ ደብዳቤ ለክቡር ጠ/ሚ ዐብይ አህመድ፣ በአሜሪካ የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያውያን “አዲስ አበባና እስክንድር ነጋን” በተመለከተ

Eskinder Nega is an Ethiopian journalist and blogger who has been jailed seven times by the Ethiopian government.

ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ከ1993 ጀምሮ ለኢትዮጵያዊያን ነጻነት፤ መብትና ክብር ሲታገል የቆየ ታላቅና ደፋር ኢትዮጵያዊ ነው። ጋዜጠኛውና የሰብአዊ መብቶች ጠበቃ እስክንድር ነጋ፤ የራሱንና የቤተሰቡን የግል ጥቅም ወደ ጎን ትቶ፤ ህይወቱን ለአደጋ አጋልጦ ዘውግና ኃይማኖት ሳይለይ እስካሁን ለቆመለት የተቀደሰ ዓላማ የሚታገል ኢትዮጵያዊ ነው።

Read More »

ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር፣ ሚዛናዊነት ከራስ ቢጀምር … (በዓለማዬሁ ገበዬኹ)

Professor Mesfin Woldemariam's opinion about Ethiopia's new PM Dr. Abiy Ahmed.

ይህ የጣት ቅሰራ ራሳቸው ዶ/ር አብይንም ይመለከታል ፡፡ አንዱን ትልቅ ጥፋት ሸፋፍነህ ሌላው ላይ ጣትህን ስትቀስር ሚዛናዊነት ይንጋደዳል ፡፡ አንዱን ትልቅ ጥፋት አላየሁም ብለህ አይንህን ከሸፈንክ ሌላኛው ጥፋት ላይ የአይንህን መጋረጃ ቀደህ ለመጣል ሞራል ታጣለህ ፡፡

Read More »

የ”ኬኛ” ፖለቲካ እንዴት ያሰልፋል? (በመስከረም አበራ)

Lemma Megerssa and Dr. Abiy Ahmed.

ህወሃት ሊወድቅ ሲንገዳገድ ኦህዴድን አባይ ማዶ ድረስ ያበረረው የስልጣን አምሮት ምንጩ ስልጣን መያዝ የልብን ለመስራት ቁልፍ ነገር እንደሆነ በአቶ መለስ  ህወሃት ስለተማረ ሳይሆን አልቀረም፡፡

Read More »

ሲደጋገሙ እውነት የመሰሉ አዲስ አበባ ተኮር ተረኮች (መስከረም አበራ)

Ethiopian writer, Meskerem Abera.

የኦሮሞ ብሄረተኝነት ልሂቃን አዲስ አበባ የኦሮሞ ለመሆኗ ታሪክ እና ህገ-መንግስት ምስክራችን ነው ይበሉ እንጅ ታሪክንም ሆነ ህገ-መንግሰቱን ተንተርሰው ጠበቅ አድርገው የሚያስረዱት ብርቱ ክርክር አያመጡም፡፡ ምክንያቱም ታሪክም ከ15ኛው ክፍለ ዘመን ያልፋል።

Read More »

በጋራ ቆመን ሀገራችንን እንታደግ !!! (የዲሲ የጋራ ግብረ ሃይል!)

Press Release, Ethiopia

ዛሬ በሚሊዮን የሚቆጠር ህዝብ በጌዲዮ፣ በለገጣፎ፣ በወለጋ፣ በጎንደር፣ በጅጅጋ፣ በሀረሬ በሌሎች በገጠር በከተማም ህዝብ ዋስትና አጥቶ፤ በሁሉ የኔ ነው ባይ ዘረኛ የሺህ ዘመን እኛነትን እየተለበለበ ይገኛል፤ በዚህም ምክንያት በከፍተኛ ስቃይ ላይ ያሉ የጌድዮና ለሌሎች ወገኖቻችን አፋጣኝ እርዳታ ብሎም ዘላቂ መፍትሄ እንዲደረግላቸው እንጠይቃለን።

Read More »

የአቶ ገዱ እና የዶ/ር አምባቸው ሹም ሽር የጉልቻ መለዋወጥ ነው? (በመስከረም አበራ)

Gedu Andargachew and Ambachew.

የአቶ ገዱ ኦዴፓ በፍዘት በሚያስተውለው የፖለቲካ ሜዳ ኦዴፓ "ነገ የለም" የተባለ ይመስል ሁሉን ነገር ዛሬውኑ የራሱ ለማድረግ ትንፋሽ እስኪያጥረው እየተራወጠበት ይገኛል፡፡

Read More »

ከአርበኞች ግንቦት 7 የተሰጠ መግለጫ፣ ዋልታ ለረገጡ አጥፊ ጽንፈኞች አገራችንን እንዳናስረክብ እንጠንቀቅ!

Patriotic Ginbot 7 logo

የመንግሥት ስልጣንን የሁሉም ዜጎች ፍላጎት ማስጠበቂያና መብት ማስከበሪያ መሳሪያ ሳይሆን በቡድን በቡድን ለዘውጌ ባለተራው የሚታደልና በዚህም ሥልጣን ባለ ተራው የፈለገውን የሚያደርግበት አድርጎ በመውሰድ...

Read More »

የስቃይ ገፈት የሚጋተው የጌዲኦ ተፈናቃይ ህዝብ (መስከረም አበራ)

Displaced Ethiopia's Gedio people.

ከመንግስት በተጨማሪ የኢትዮጵያ ህዝብም ከሱማሌ ክልል ለተፈናቀሉ፣ከአዲስ አበባ ዙሪያ ለሚፈናቀሉ ወገኖቹ የሚያሳየውን የወገንተኝነት መቆርቆር በሚሊዮኖች ለሚቆጠሩት የጌዲኦ ተፈናቃዮችም ማሳየት አለበት፡፡ ችግራቸውን በተለያዩ ሚዲያዎች ማንሳት አለበት፤ በፍጥነት ወደተረጋጋ ኑሯቸው የሚመለሱበት መንገድም የሚገኘው ለነገሩ ትኩረት ሰጥቶ በመነጋገር ነው፡፡

Read More »

ለኢትዮጲያና ለህዝቧ የሚበጀው ነገር (ከሙሉቀን ገበየው – ክፍል ፩)

ECADF Ethiopian Amharic News and Opinions.

አንዳንዶች በጎሳ ላይ የተመሰረተ የመንግስት ስርአት  እንገንባ ይላሉ። ይህ ጸረ-ዲሞክራሳዊ እንጂ ፍትሃው ስርአት አይደለም። ላለፈው 27 አመታት ተሞክሮ የከሸፈ ድርጊት እንደገና መሞከር የለበትም።

Read More »

ዘረኝነትና ኢትዮጵያ (ከነገሠ ጉተማ)

Ethiopia a country of multi ethnic group.

“ሰው መሆን ከዘር ይቀድማል። ስንወለድ ቋንቋ አልነበረንም። ሰው ሆነን ነው የተወለድነው። ኢትዮጵያዊነት የማይገባቸው አሉ። እንዚህ ራሳቸውን ስለማያከብሩ ሌላውንም አያከብሩም። ዘረኝነትን የሚሰብኩ ሰዎች ውስጣቸው ፍቅርና ክብር ለራሳቸው የሌላቸው ናቸው።” አቶ ኦባንግ ሜቶ።

Read More »

አዲስ አበባ ኦሮሚያ አይደለችም በታሪክም ሆና አታዉቅም!

Press release regarding Addis Ababa, Ethiopia.

ከተማችን አዲስ አበባ በህግም በታሪክም የፌዴራል መንግስት መቀመጫና ባለቤትነቷም የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች የሆነች ከአምስት ሚሊየን በላይ ህጋዊ ነዋሪዎች ያሏት ከተማ ናት፡፡

Read More »

ትርፋችን የሕዝባችን አንድነት፣ እኩልነት፣ ሰላም እና መረጋጋት ነው! (መግለጫ)

Press Release, Ethiopia

እኛ የዚህ ግብረ ኃይል አባላትም የሕዝባችንን እፎይታ እና በለውጥ ኃይሉ የታዮትን እጅግ በጣም ፈጣን የሆኑ የለውጥ ጅማሮዎች ስናይ በእጅጉ ተደስተን ከለውጥ ሀይሉ ጎን ቆመን ድጋፋችንን ስናስይ ቆይተናል።

Read More »

የኦዴፓ ክንብንብ ሲወርድ (በመስከረም አበራ)

Ethiopian writer, Meskerem Abera.

የመጀመሪያው የኦዴፓ እውነተኛ ማንነት የተገለጠው ስልጣን በያዘ ማግስት ህግ ጠረማምሶ የአዲስ አበባ ምክርቤት አባል ያልሆነ ሰው የከተማዋ ከንቲባ አድርጎ ሲሾም ነው፡፡

Read More »

መደመር በተግባር ይሁን! – ከዲሲ የጋራ ግብረ ሃይል የተሰጠ መግለጫ!

ECADF Ethiopian Amharic News and Opinions.

በአዲስ አበባ ለገጣፎ ሆነ በሌሎች የሃገራችን ክፍሎች ማፈናቀልም ብሎም የእምነት-ቤቶችን ማቃጠል፣ ማፍረስ ድርጊቶች እየተፈፀመ ባለው ክስተት አዝነናል ብለን የምንተወው ብቻ ሳይሆን የሰብአዊ መብት ጥሰቱን የምንታገለው መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን።

Read More »

የዘር መንግሥት አገር ያተራምሳል (ታፈሰ በለጠ)

Displaced ethnic Amhara

የኢትዮጵያ በዘር፥ በጎሣ፥ ባካባቢ ስም በሥነ-መንግሥት ቡድንነት መዋቀር መወገዝና በሕግ መከልከል አለበት፡፡ ይህንን ለማድረግ ድፈረትና ህሊናዊ ዘይቤ ይጠይቃል፡፡ የዘር ጉዳይ አያዋጣም፥ ያደድባል፥ ያደነቁራልም፡፡

Read More »

ለገጣፎ – ስለፍቅር በስምአብ ይቅር! (በውቀቱ ስዩም)

Addis Ababa, Legetafo demolition anda displacements.

መድረሻ ያጡ ዜጎች : በለገ ጣፎ : ጠፍ መሬት አግኝተው: ቤት ሰርተው ቤተሰብ መስርተው ግብር እየከፈሉ ይኖሩ ነበር:: አስተዳደሩ ግሪደር ልኮ ቤታቸውን አፈረሰባቸው:: ለምን? " ለአረንጓዴ ቦታ የታጨውን ቦታ በህገወጥ መንገድ ሰሩበት!! ህግ ህግ ነው "ጥሩ!! ግን ዜጎችን ከቤታቸው አውጥቶ ጎዳና ላይ መጣል ሌላ ህገወጥነት አይሆንም?

Read More »

“የነገው ሰው” የጥሪ ደወል ለያ . . . ሰው (ነሲቡ ስብሐት)

Ethiopian opinions forum

ጥረቱ ሀገር በድል አድራጊነት እንድትወጣ፣ ሁሉም ለሀገርና ለሕዝብ ተሟጋች ዘብ ቋሚ፣ ጠበቃ ኃይል እንዳይሳሳ፣ ጠንክሮ እንዲገኝ፣ ታሪክ እንዳይበረዝ፣ እንዳይበላሽ፣ ያልነበረው እንደነበረ እንዳይተረክ፣ ውሸት ሃቅን እንዳያሸንፍ፣ ወደ ልጆቻችን እንጓዝ።

Read More »

ግሎባል አሊያንስ፣ ጎንደር ውስጥ በተፈጠረው ችግር ሳቢያ፣ የተጎዱ ወገኖቻችንን ለመርዳት አስቸኳይ ጥሪ አደረገ !!

Global Alliance for the Rights of Ethiopians (GARE).

በአገራችን ለውጥ ከተጀመረ ጀምሮ ለውጡ ባልጣማቸው ቡድኖችና ሃይሎች አማካኝነት በየጊዜው ህዝብ ለህዝብ ግጭቶች እየተፈጠሩ፣ ብዙ ኢትዮጵያውያን ህይወታቸውን አጥተዋል። በብዙ ሺ የሚቆጠሩት ደግሞ ተፈናቅለዋል።

Read More »

እራሳችን ከእራሳችን ጋር እውነቱን እንዲነጋገር ብናስችለው ምን አለበት? (ጠገናው ጎሹ)

Ethiopian opinions forum

አዎንታዊና አበረታች የተስፋ ብርሃን ፈንጣቂ ኩነቶች እንደተጠበቁ ሆነው ይኸውና አሁንም ዓመት ሊሞላው ከሁለት ወራት ያነሰ በቀረው የለውጥ ሂደታችን ካጋጠሙን እጅግ አስከፊና መሪር ፈታኝ ሁኔታዎች ትርጉም ባለው አኳኋንና ደረጃ የተማርን አንመስልም።

Read More »

ዘመን ባንክ እንደ ይሁዳ (ኤርሚያስ አመልጋ – ጋዜጣዊ መግለጫ)

Ermiyas Amelga and Zemen Bank.

ዘመን ባንክን ለማቋቋም የጀመርኩት ጥረት በተለይ በብሔራዊ ባንክ ተደጋጋሚ እንቅፋቶች ገጥመውት ነበር፡፡ ያም ሆኖ ግን፣ በከፍተኛ መስዋዕትነት ፈተናዎችን ሁሉ ለማለፍ ተጋሁ፡፡ ከእልህ አስጨራሽ ቢሮክራሲና ኢፍትሃዊ ጣልቃገብነት በኋላም፣ ተሳካልኝና ዘመን ባንክን ወደ ስራ አስገባሁት፡፡

Read More »