የኦሮሞ ብሄርተኞች ትምክህት ምንድን ነው? (በመስከረም አበራ)

Ethiopian writer, Meskerem Abera.

እውነተኛው ነገር ህወሃትን የመጣሉ ትግል ስኬቱን ያገኘው ከውስጠ-ፓርቲም ከፓርቲ ውጭ በህዝብ ትግልም ስለታገዘ ነው፡፡በሁለቱም የትግል መስመሮች የኦሮሞ ተወላጅ ብቻውን ታግሎ ያመጣው ድል የለም፡፡

Read More »

ከህውሀት በብዙ እጥፍ የሚያስከነዳ የተረኝነት ስካር ውስጥ የተዘፈቁት ጽንፈኞች (በመሳይ መኮንን)

Mesay Mekonnen, ESAT journalist

ከህውሀት በብዙ እጥፍ የሚያስከነዳ የተረኝነት ስካር ውስጥ የተዘፈቁት ጽንፈኞቹ ለኦዲፒ ኪሳራ እንጂ ትርፍ የሚያስገኙለት እንደማይሆኑ ይታወቃል። ኦዲፒ ውስጡን በሚገባ ካላጠራ በጽንፈኞቹ ድር ተተብትቦ ውድቀቱን ቅርብ እንደሚያደርገው ጥርጥር የለውም።

Read More »

ዲስኩሩና ፉከራው ይብቃ! (አበበ ገላው)

Journalist Abebe Gellaw

አዲሶቹ የአደባባይ ፎካሪዎች ለህወሃት አድረው ህሊናቸውን እንደ አሞሌ ጨው ለዳቦ ሸጠው ኦሮሞን ጨምሮ ጭቁን የድሃ ልጅ ሲገርፉና ሲያስገርፉ፣ ሲገድሉና ሲያስገድሉ ነበር።

Read More »

የአፋን ኦሮሞ ቋንቋ በኢትዮጵያ ቤተክርስትያን ታሪክ እና የኦሮሞ ቤተክህነት ጽ/ቤት ይቋቋምልን ጥያቄን በጨረፍታ

Medhane Alem Cathedral (Addis Ababa, Ethiopia).

በመሠረቱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስትያን ‘‘ክልላዊት/ጎሳዊ’’ አይደለችም! ኦርቶዶክስ መሠረቷ ከምድር እስከ ሰማይ የሚዘልቅ በሁሉ ያለች፣ ሁሉን በፍቅር የምታቅፍ ዘላለማዊ፣ አንዲትና ቅድስት ተቋም ናት፡፡

Read More »

ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ በወቅታዊ የቤተ ክርስቲያኒቱ ጉዳዮች ላይ የተሰጠ የአቋም መግለጫ

One of the most famous churches in Ethiopia.

ለባለውለታዋ እናት ቤተ ክርስቲያን በማይመጥን እና ኢፍትሐዊ በሆነ መንገድ ሕጋዊ ይዞታዋን እና የአምልኮት ቦታዎቿን በመንጠቅ መንግሥታዊ ሥልጣናቸውን እንደ ሽፋን በመጠቀም በቤተ ክርስቲያኒቱ ላይ በደል እና ግፍ የሚፈጽሙ አንዳንድ የመንግሥት ባለሥልጣናት እና ሥራ ኃላፊዎችን ቅዱስ ሲኖዶስ ከዚህ አድራጎታቸው እንዲታቀቡ በጥብቅ ያሳስባል።

Read More »

በ ‘ደም የተገኘ’ ደም አፋሳሽ ህገ-መንግሥት (ታሪኩ አባዳማ)

Ethiopia's constitution.

ሌቦቹን ነጻ አውጪዎች ተጠያቂነት በሌለበት አሰራር ታፍሶ የማያልቅ የአገር ሀብት እንዲያሰተዳድሩ ስትሾም ያኔ ነው ነገር የተበለሸው … ሹመቱም ዘረፋውም በዘር ማንነት እንዲሆን ያመቻቸው የፖለቲካ ስርዓት ፍፁም ተጠያቂ እና አብሮ ለፍርድ ቀራቢ መሆን አለባቸው።

Read More »

ምርጫ ወይስ ተቋም ግንባታ… የቱ ይቀድማል? (በኤፍሬም ማዴቦ)

Ethiopia's upcoming 2012 election.

ምርጫ ምትክ የማይገኝለትና የአንድ አገር ህዝብ ሉዓላዊነቱን የሚያረጋግጥበት ወይም ህዝብ ብቸኛ የፖለቲካ ስልጣን ምንጭና ባለቤት ለመሆኑ ማረጋገጫ መሳሪያ ነዉ። ዛሬ ኢትዮጵያ ዉስጥ ምርጫዉ ይገፋ ወይም አይገፋ የሚሉ የፖለቲካ ኃይሎችን እያጨቃጨቀ ያለዉ ይህንን እዉነት ማወቅና አለማወቅ አይደለም። 

Read More »

በሃይማኖት ተቋማት ላይ የሚሰነዘሩ ጥቃቶች በአስቸኳይ ሊቆሙ ይገባል ! – ኢዜማ

Ethiopian Citizens for Social Justice Party.

ሁኔታዎች በዚህ ከቀጠሉ የሚፈጠረው ቀውስ መብረጃ አይኖረውም፡፡ ከዚህ አንፃር የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ይህንን አገራዊ እየሆነ የመጣውን ችግር ከወዲሁ ማስቆም ይቻል ዘንድ የበኩሉን ያላሰለሰ ጥረት ለማድረግ ቁርጠኘነቱን እየገለፀ የሚከተለውን የአቋም መግለጫ ያስተላልፋል...

Read More »

ከመንግሥት ውጭ ያሉ ተዋናዮች (Non state Actors) ሚና ከወቅቱ የኢትዮጵያ ተጨባጭ ሁኔታ አንጻር

Ethiopian opinions forum

አንድ የለውጥ ኃይል፣ ለውጥ ለማምጣት ብዙ መስዋዕትነት ከከፈለ በኋላ የትግሉ ፍሬ መታየት ሲጀምር፣ ለውጡ ወደኋላ እንዳይመለስ፣ መሥመር እንዳይስት፣ ቀሪ ነገሮች እንዲሟሉና ዳር እንዲደርስ ወጥሮ መሥራትና መቀጠል ይገባዋል፡፡

Read More »

ይቅር ለእግዜርን ማን ረገጠ? (ተስፋዬ ዋቅቶላ)

ECADF Ethiopian Amharic News and Opinions.

ለመሆኑ እዚህም እዚያም ፤ በሩቅም ሆነ በቅርብ ዘመን ለተፈጸሙ የጭፍጨፋ ተግባራት ተጠያቂው እና ጠያቂው አካል ሳለ፤ ጉዳያችንን፣ ህምማችንን በ”ይቅር ለእግዜር” መፈጸም ያቃተን ለምንድነው?! … አብሮ መኖር ለሚሻ ህዝብ፤ ከይቅርታስ የሚቀድም ምን ተግባር አለ?!...

Read More »

የጄነራሉ የነፃ እርምጃ አዋጅ (ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ)

Ethiopian journalist Temesgen Desalegn's response to the General.

ጄነራሉ ጋዜጠኞችን እና ሚዲያዎችን በጅምላ በስሁት ፖሮፓጋንዳ ለማሸማቀቅ መሞከራቸው ሳይዘነጋ፤ እንደ ቀይ እና ነጭ ሽብር ዘመን ነፃ እርምጃን ለሚመሩት ሠራዊት መፍቀዳቸው ከአንድ ግለሰብ ነፍስ በላይ ትኩረት ሊሰጠው የሚገባ ነው፡፡

Read More »

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሕገ-መንግስት አንኳር ስህተቶች (አንድነት ይልቃል)

ECADF Ethiopian Amharic News and Opinions.

እውን በኢትዮጵያ ምድር የብሔረሰቦች አሰፋፈር በዘመናት ሁሉ በአንድ ሥፍራ የተወሰነ ነበር? እንግሊዝኛው "ለረዥም ጊዜ የሰፈርንበት ሥፍራ የነበረን" ሲል ምን ማለቱ ነው? ይህ ዘመን ቁጥሩ ምን ያህል ነው? ኦሮሞ የዛሬ 500 ዓመት የት ነበር እውነተኛ ወሰኑ? የአማራስ? አዲስ አበባ የኦሮሞ ግዛት የነበረችው መቼ ነው?

Read More »

ከአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ) ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ

Amhara Democratic Party (ADP).

ትህነግ/ህወሓት ከተፈጠረበት ጊዜ ጀምሮ የሁለት አገረ-መንግስት እይታ ያለው፣ አንድም ቀን ለህዝቦች አንድነት የማይጨነቅ፣ በስልጣን ላይ እስከቆየና ዕላፊ ጥቅም እስካገኘ ድረስ ብቻ አስመሳይ የአንድነት ኃይል ሆኖ መቀጠል የሚፈልግ...

Read More »

ለማን ብየ ላልቅስ? — አክሎግ ቢራራ (ዶ/ር)

አክሎግ ቢራራ (ዶ/ር) “የገደለው ባልሽ፤ የሞተው ወንድምሽ!” “ሃዘንሽ ቅጥ አጣ ምን ...

Read More »

ወንጀል እና ህግ ፣ እውነት እና ውሸት በብሄረሰቦች ነፃነት ዘመን (ታሪኩ አባዳማ)

ECADF Ethiopian Amharic News and Opinions.

በብሔር ብሔረሰቦች ነፃነት ስም ፣ የብሔር ብሔረሰብ ተወካይ ነን ያሉ ወገኖች ያፀደቁትን የራሳቸውን ህገ መንግስት ማክበር ማስከበር ያልቻሉበት እንቆቅልሽስ ምን ይሆን…

Read More »

“የማይሰበረው” የሕይወት ታሪክ መጽሐፍ ሰኞ በገበያ ላይ ይውላል (ኤርሚያስ አመልጋ)

ERMYAS AMELGA’s BIOGRAPHY, YEMAYSEBEREW.

በአዳዲስ የቢዝነስና የስራ ፈጠራ ሃሳቦች አፍላቂነታቸውና በፈር-ቀዳጅ ኢንቬስተርነታቸው በሚታወቁት ኢትዮጵያዊው ኢኮኖሚስትና ባለሃብት በአቶ ኤርሚያስ አመልጋ የሕይወት ታሪክና ስራዎች ዙሪያ የሚያጠነጥነውና በደራሲና ጋዜጠኛ አንተነህ ይግዛው የተጻፈው “የማይሰበረው - ኤርሚያስ አመልጋ” የተሰኘው የሕይወት ታሪክ መጽሐፍ ከመጪው ሰኞ ጀምሮ በገበያ ላይ ይውላል፡፡

Read More »

በግልፅና በቀጥታ ካልተነጋገርን  የመከራው ፖለቲካችን ማቆሚያ አይኖረውም (ጠገናው ጎሹ)

Ethiopian opinions forum

አስከፊ ሁኔታዎች  የዘወትር ዜና በሆኑባት አገር ውስጥ ብንናገር ነገር ማባባስና የለውጡን ሂደት ማደናቀፍ ስለሚሆን ማመልከቻ ቢጤ አዘጋጅተን ሰጥተናል  ወይም በውስጥ የግንኙነት መስመር አሳስበናል የሚል የተቀዋሚ የፖለቲካ ድርጅት ወይም ስብስብ ኢህዴግን በእንዴት አይነት ምርጫ አሸንፎ  እውነተኛ (መሠረታዊ) ህዝባዊ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት እውን ሊያደርግ እንደሚችል ለመረዳት ይቸግራል።

Read More »

“ብ/ጄኔራል አሳምነውን ቀድቻቸዋለሁ” ጋዜጠኛ ፋሲካ ታደሰ

Fasika Tadesse, Editor-in-Chief at Addis Fortune.

"መፈንቅለ መንግሥት ብሎ ነገር የለም። መፈንቅለ መንግሥት በየመንደሩ አይደረግም። መፈንቅለ መንግሥት ሊደረግ የሚችለው ማዕከላዊ መንግሥት ላይ ነው..." ብ/ጄኔራል አሳምነው ጽጌ

Read More »

የጠቅላይ ሚኒስትሩ የፓርላማ ውሎ (በመስከረም አበራ)

PM Abiy Ahmed in the parliament.

ባፈው አንድ አመት የኦሮሞ ብሄርተኞች በሚዲያቸውም ሆነ በጠመንጃቸው ያጠፉትን ጥፋት ሃይ አለማለታቸው ሊያደርጉ ሲገባ ያላደረጉት ነገር ነው ብየ አስባለሁ፡፡

Read More »

በኢትዮጵያ ውስጥ በተለይም በአማራው ክልልና በአዲስ አበባ ወጣቶችን እያፈኑ ያለ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ በእስር ቤት ማጎር በአስችካይ እንዲቆም ለኢትዮጵያ መንግስት የተላለፈ ጥሪ

Global Alliance for the Rights of Ethiopians (GARE).

በኢትዮጵያ ውስጥ በተለይም በአማራው ክልልና በአዲስ አበባ ወጣቶችን እያፈኑ ያለ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ በእስር ቤት ማጎር በአስችካይ እንዲቆም ለኢትዮጵያ መንግስት የተላለፈ ጥሪ።

Read More »

አንዳንድ ነገሮች… (አቤል ወበላ)

Ethiopian blogger, Abel Wobela.

የተፈፀመውን ግድያ በብርጋዴል ጄኔራል አሳምነው ፅጌ፣ በአብን ወይም በፀንፈኛ አማራ ናሽናሊዝም ማላከክ የችግሩን ምንጭ ከመከለል በቀር ምንም አይፈይድም። መነሻ ምክንያቱን መፈተሽ ብልህነት ነው።

Read More »

ከልሳነ ግፉዓን ድርጅት የተሰጠ የሃዘን መግለጫ

Press Release, Ethiopia

በአለፉት አንድ አመት ውስጥ እንደ አንድ ታላቅ ሃገር፣ ኩሩና ጨዋ ህዝብ ከጋጠሙን መሰናክሎችና ፈተናዎች መካከል ሰኔ 15, 2011 ዓ.ም ባህርዳር እና አዲስ አበባ ላይ በንጹሃንና ሰላማዊ ወገኖቻችን ላይ የተፈጸሙት ግድያዎች እጅግ የከፋ አስደንጋጭና አሳዛኝ ሆኖብናል።

Read More »

በአማራ ሕዝብ ላይ የተከፈተው ዘመቻ በአስቸኳይ ይቁም!!!

Press Release, Ethiopia

በተለይ ባለፉት 28 አመታት አማራው በግልጽ ማንነቱን መሰረት ያደረገ የጥቃት ዘመቻ ተከፍቶበት ዋጋ ሲከፍል ቢቆይም ከኢትዮጵያዊ ማንነቱ ወርዶ በብሄር ላለመደራጀት በትግዕስት ለመቆየት ሞክሯል:: የመከራው መርግ መክበድ የግፍ መበራከትና የስቃዩ ብዛት ሳይወድ በግድ በብሄር ማንነቱ ተሰባስቦ እንዲመክት ተገዷል::

Read More »

ብርጋዴር ጄኔራል አሳምነው ፅጌ መገደላቸው ተገለጸ

Ethiopian Army officer Brigadier General Asamnew Tsige.

የኢቲቪ ዘገባ ጄነራሉ በምን ሁኔታ በጸጥታ ኃይሎች እንደተመቱ የገለጸው ነገር የለም። ዜናው እንዲሁ በጥቅል መመታታቸውንና ህይወታቸው ማለፉን ብቻ ነው የገለጸው።

Read More »

ሰበር ዜና — ታስሯል የተባለው የጄነራል ሰዓረ ጠባቂ ራሱን ማጥፋቱ ተገለፀ

Ethiopian army chief Seare Mekonnen.

የሃገሪቱ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄነራል ሰዓረ መኮንንና ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንን ጄነራል ገዛኢ አበራን ተኩሶ ገደለ የተባለው የጄነራል ሰዓረ ጠባቂ ራሱን ያጠፋው ወዲያው መሆኑን የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር እንደሻው ጣሰው ዛሬ በሰጡት መግለጫ ገልፀዋል።

Read More »