እንደ ገና ዳቦ እሳት ሊነድበት – ዶ/ር አብይ ወጣ ከሰገነት (ይገረም አለሙ)

Dr. Abiy Ahmed newly elected Ethiopian PM..

ደ/ር አብይ እንደ ግለሰብ የለማ ቡድን የሚባለው እንደ ስብስብ ብሎም ኦህዴድ እንደ ድርጅት ወደ ምንይልክ ቤተ መንግሥት የመጡበት ወቅት እጅግ ከባድ ነው፡፡

Read More »

ቀጣዩ 100 ቀናት! (ኤርሚያስ ለገሰ)

Ermias Legesse, author and ESAT TV and Radio contributor

የትግራይ ነፃ አውጪ በገጠመው ሕዝባዊ ማእበል፣ እንዲሁም የሕዝቡን ተቃዉሞ በተከተለበት ጫና ዶክተር አቢይን ወደ ጠቅላይ ሚኒስትርነት አምጥቷል። የዶክተር አቢይ ወደ ፊት መምጣት በብዙ መልኩ የተደበላለቀ ስሜቶችን ፈጥሯል።

Read More »

ስለ ዶክተር ዓብይ አህመድ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒትር ሆኖ በመመረጥ ከአፋር ነፃ አውጪ ግንባር ፓርቲ የወጣ መግልጫ

Afar Liberation Front Party of Ethiopia.

የኣፋር ነጻ አውጭ ግንባር ፓርቲ አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ለኣገራችንና ለሕዝባችን አዲስ ሞእራፍ በመክፈት፤ በነጻ መድርክ ውይይትና ግልጽነት የተሞላበት መግባባት በምፍጠር፤ ውድ ኢትዮጵያችን አብረን መገንባት እንድንችል፤ እድገትና ብልጽግናዋን ለማስፋትና ለማሳደግ፤ ይህን መልካም አጋጣሚውን እንዲጠቀምበት እናሳስባለን።

Read More »

ለዶር አብይ አህመድ ጊዜ ይሰጥ ሲባል (አዳነ እጣናው)

Dr. Abiy elected as PM of Ethiopia.

በቅድሚያ አንድ ነገር ግልጽ ማድረግ ያስፈልጋል፡፡ ተወደደም ተጠላም ለዶር አብይ አህመድ ጊዜ ሰጥቶ የሚወስደውን የፖለቲካ እርምጃ ማየት የግድ ነው፡፡ከሁሉም በላይ ለኢትዮጵያ ሲባል መልካምን በመመኘ የድጋፍ እና የሰላም እጅን መዘርጋት፣ ለኢትዮጵያ የሚጠቅም ስራ ከሰራ  ከ95 ሚሊዮን በላይ የኢዮጵያ ህዝብ ከጎኑ መቆሙን እንዲያውቅ ማሳየቱ ከጉዳቱ ጥቁሙ ያመዝናል፡፡

Read More »

ህዝባዊ ትግል መቀጠሉ ነው ዋስትናው (ከአንተነህ መርዕድ)

FBC's news report on Gondar protest

የህወሃት ዘራፊ ኃይሎች ህዝባዊ ትግሉ እጃቸውን እየጠመዘዘ ድሉን መውሰድ ካልጀመረ በነፃ የሚያስረክቡበት ማበረታቻ (incentive) የላቸውም። ትግሉ ደከም ያለ ከመሰላቸው ተገደው የሰጡትን መልሰው እንደሚወስዱ የእነአንዱዓለም ተመልሶ መታሰር ጉልህ ማስረጃ ነው።

Read More »

ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር… ወድቆ ስለተነሳው ባንዲራ! ጓደኞቻችንን ፍቱልን! (ዳዊት ከበደ ወየሳ)

Ethiopian journalists, Eskinder Nega and Temesgen Desalegn.

ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋን ለመጨረሻ ግዜ ሳወራው፤ በቅርቡ ባለቤት እና ልጁን ለማየት ...

Read More »

ከዶ/ር አብይ ንግግር ትኩረት የሳቡ ነጥቦች (ክንፉ አሰፋ)

Dr. Abiy elected as PM of Ethiopia.

በዶ/ር አብይ የሹመት ንግግር ውስጥ፤ ይቅርታ፣ እርቅ፣ ካሳ፣ ዲያስፖራ፣ ኤርትራ፣ ሙስና፣ ተቀናቃኝ ሃይሎች፣ የባከነ እድል፣ ስለ ዘረኝነት በሽታ እና የኢትዮጵያ ታላቅነት ተነስተዋል።

Read More »

የአዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ንግግር (መሳይ መኮንን)

Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed speech.

ጥሩ ንግግር ነው። ኢትዮጵያዊነት የተወደሰበት፡ ያለፉት የኢትዮጵያ መሪዎች በነበራቸው መልካም ጎን ምስጋና ያገኙበት፡ የፈጣሪ ስም ተጠርቶ ኢትዮጵያን ይባርክ ዘንድ የተለመነበት፡ ድንቅ ንግግር።

Read More »

ከህወሓት/ኢህአዴግ ባሻገር – ኢፍትሃዊ ቡድን ፍትሃዊ ሊሆን አይችልም

Author, Dr. Aklog Birara

የኢትዮጵያ ሕዝብ አፋኙን፤ ጨካኙንና “በእድገት” ስም ድርጅታዊ መዝባሪውን የህወሓትንና ተባባሪዎቹን ስርዓት ለመለወጥ እንደሚችል አምናለሁ። መሰረታዊ ተከታታይ ችግሮች ግን በቀላሉ ሊፈቱ አይችሉም። መመካከር ያለብን አቢይ ጉዳይ፤ ይህ አምባገነናዊ ስርዓት ከተለወጠ በኋላ ኢትዮጵያ ምን አይነት ብሄራዊና ሁሉን አሳታፊ ራእይ፤ ተልእኮና የእድገት ሞዴል ያስፈልጋታል የሚለው ነው።

Read More »

የዚህ ትውልድ የአርበኝነት (patriotic) ተጋድሎና ፈተናዎቹ (ጠገናው ጎሹ)

የአሁኑ ወቅት የህዝብ ጥያቄ በአይነቱም በስፋቱም ገዥው ቡድን በለመደው የማታለያ (ማዘናጊያ) ሴራውና የግድያ ሃይሉ ተጠቅሞ ለመቀልበስ ከሚያደርገው በላይ ርቆ የሄደ መሆኑ የሚያጠያይቅ አይደለም።

Read More »

ዘብ ቆመናል ክቡር የኢትዮጵያ ልጅ ዶ/ር አብይ አህመድ (ዶ/ር ዘላለም እሸቴ)

ECADF Ethiopian News in Amharic social media graphic

በአንደኛ ደረጃ፥ ህዝብ ካንዣበበት አደጋ አምልጦ በሰላምና በመረጋጋት እንዲኖር ዶ/ር አብይ ራስዎን ከአጣብቂኝ መውጫ አድርገው ለሕዝብ የተሰጡ ይሆኑ ዘንድ የተሰጠዎትን የሕዝብ ፍቅርና አመኔታ አነሳስተዎት ለኢትዮጵያ ዘብ ይቆማሉ ብዬ አምናለሁ።

Read More »

ህወሃት ዶ/ር አብይን ለማሳነስ ገና ብዙ ይጥራል

ECADF Ethiopian News in Amharic social media graphic

አዎን እኛ የምንፈልገዉ የምናምነዉ መሪ ሳይሆን ጉልበት ያለዉና ሁላችንንም እኩል መዳኘት የሚችል  ሕግ ነዉ።  የሕግ ጉልበት የሚፈጠረዉ ደግሞ ሕግን በሚሻና ለእዉነተኛ ሕግ መስዋት ለመሆን በቆረጠ አስተዋይ ሕዝብ ብቻ ነዉ።

Read More »

የዶክተር አቢይን የጠቅላይ ሚኒሥትርነት ሹመት አሥመልክቶ የኔ ዕይታ

Dr. Abiy Ahmed newly elected Ethiopian PM..

በአዲሱ የኢህአዴግ ተመራጭ ሊቀመንበር ዶክተር አቢይ አህመድ ቀጣይ የጠቅላይ ሚኒስቴርነት ተግባር ላይ እጅግ በጣም ብዙ ነገሮች እየተባሉ ነው። ከሰሞኑ እንደምናየውና  እንደምንሰማው የዶክተር አቢይ ወደ ጠቅላይ ሚኒስቴርነት መምጣት በተስፋና በስጋት ፤ በጥርጣሬና በደስታ በመታየት ላይ ነው።

Read More »

ከናዝሬት መልካም ነገር ይወጣልን? (በነጋ አባተ)

ECADF Ethiopian News in Amharic social media graphic

እንደኔ እምነት ዶ/ር ዓቢይ በህዝብ ትግል የተወለደ ነው ባይ ነኝ። ይህንን በህዝብ ትግል የተቆጠረን ድል ተንከባብክቦ መያዝ ደግሞ የእያንዳንዳችን ሃላፊነት ነው ፖለቲካዊ ብልጠትም ነው።

Read More »

የዶክተር አቢይ መመረጥ፣ መጻኢ እድላቸውና ፈተናዎቻቸው

Dr. Abiy Ahmed newly elected Ethiopian PM..

ያለፍትህ ወደፊት መግፋት አይቻልምና ትውልዱ የሚጠይቀውን የፍትህ ጥያቄ በደፈናው ካሳለፍነው “አለባብሰው ቢያርሱ፤ በአረም ይመለሱ” እንዳይሆንብን ሸንጎ ጥብቅ ዕምነቱ ነው።

Read More »

የዶ/ር ዓብይ ካቢኔን እንደ ሽግግር መንግሥት ቆጥረን እንተባበረው

Dr. Abiy elected as PM of Ethiopia.

መንግሥት ለወጥ በማሳየት ፋንታ ባለበት መሄድን መርጧል። የሚገርመው የመንግሥት አመራር አካላት ስርዓታቸው መበስበሱን ለሕዝብ ያሳውቁ እንጅ ለውጥን እንደሬት ተፀይፈውታል። ለሁሉም ጊዜ አለው እንዲሉ የሕዝቡ ትእግስት አለቀና እሹሩሩ በቃ አለ።

Read More »

ብድሩን የማይመልስ ማን አለ፤ መሬት እንኳን ዛሬ ቢበሏት ኋላ ትበላለች

ECADF Ethiopian News in Amharic social media graphic

ወያኔ የኖረው አብዮታዊ ዲሞክራሲ በሚባል ሰንሰለት ተጠርንፎ ነው። ስሙን ሲያጣፍጡት ብዝሃነት፣ ማእከላዊነት ወዘተ የሚል ድሪቶ ይጨምሩበታል። ይኽ አይነት አካሄድ ደግሞ ከዲሞክርሲ ጋር ምንም አይነት ተዛምዶ የለውም።

Read More »

በኢትዮጵያ በህዝቦች መካከል ግጭት መፍጠር የመንግስታዊ ሽብርተኝነት ተግባር ነው!

Press Release, Ethiopia

ኢትዮጵያን እየገዛ ያለው የሕወሃት/ኢሕኣዴግ ስርዓት ፍጻሜው የተቃረበውን ኣገዛዙን እስትስፋስ ለማቆየት የተለያዩ ከንቱ ጥረቶችን ተያይዟል። ህዝቦች ለነጻነትና ለዲሞክራሲ እያካሄዱ ባሉት ተግል መሰረቱ የተነቀነቀውን የቡድኑን የበላይነት የማስጠበቅ ስርዓት መልሶ እንዲያንሰራራ ለማድረግ የተቻለለትን ሁሉ በማድረግ ላይ ይገኛል።

Read More »

ተስፋና ስጋት በጠቅላይ ሚኒሰትሩ ሹመት (ከሳዲቅ አህመድ)

Dr. Abiy elected as PM of Ethiopia.

ልክ ጠቅላይ ሚኒሰትር መለስ ዜናዊ ሲሞቱ በኢትዮጵያዉያን ዘንድ የነበረው ተስፋ አሁን ናኝቷል። ጠቅላዩ ቢሞቱም ተጠቅላዩ ሐይለማሪያም መጡና ሐይል-አልባ መሆናቸውን አሳዩ።

Read More »

ለ ዶ/ር አብይ አህመድ፤ አቅጣጫ ማሳያ ወሳኝ ማስታወሻ! (ከሙሉቀን ገበየው)

Dr. Abiy Ahmed, Oromia region of Ethiopia official.

ከሙሉቀን ገበየው የገዢው ፓርቲ የኢሕአዴግ ሊቀመንበር ሆነው መጋቢት 18፣ 2010 በመምረጦው ...

Read More »

ዶ/ር አብይ አህመድ ዓሊ (መሳይ መኮንን)

Mesay Mekonnen, ESAT journalist

ህወሀቶች ተሰልፈው ገብተው ነበር። ነባሮቹ አመራሮች፡ ያለቦታቸው፡ ያለስልጣናቸው ተያይዘው የገቡበት የሞት ሽረት ያህል የተወስደው ስብሰባ መጨረሻው ለህወሀቶች መልካም ዜና አላመጣም።

Read More »

አዲሱ የኢህአዴግ ሊቀመንበር የኢትዮጵያን ህዝብ ጥያቄ በተግባር መመለስ አለበት! (አርበኞች ግንቦት 7)

Patriotic Ginbot 7 logo

አርበኞች ግንቦት ሰባት ኢትዮጵያ ዉስጥ ህዝብ የሚፈልገዉ ለዉጥ በተለያየ መልኩ ሊመጣ እንደሚችልና ለውጥ ከየትም ይምጣ ከየት እውነተኛ ዴሞክራሲያዊ ለውጥን በደስታ እንደሚቀብል በተደጋጋሚ ገልጿል።

Read More »

ግልፅ ደብዳቤ ለተከበሩ ጠ/ሚ/ ዶ/ር አብይ አህመድ (ከዶ/ር ዘላለም እሸቴ)

Dr. Abiy Ahmed newly elected Ethiopian PM..

ታሪክና አጋጣሚ የኢትዮጵያ አዋላጅ መንግስት ለመሆን የሚያድለው ለአንድ መንግስት ብቻ ነው። ይህ መንግስት በእርስዎ መሪነት አዋላጅ መንግስት ለመሆን ጊዜው የሰጠውን ዕድል ይጠቀምበት ይሆን?

Read More »

የዶ/ር አብይ አህመድ ቀጣይ እርምጃ ምን መሆን አለበት? (ሥዩም ወርቅነህ)

Dr. Abiy Ahmed, Oromia region of Ethiopia official.

ዶ/ር አብይ አህመድ ኢህአዴግ የግንባሩ ሊቀመንበር ሆኖ መምረጡን ተከትሎ ብዙ ሰዎች ጮቤ ሲረግጡ ለመገንዘብ ችያለሁ። ለኢትዮጵያ ለውጥ ያመጣል ብላችሁ ተደስታችሁ ከሆነ ሃሳባችሁ እንዲሰምር ምኞቴ ነው።

Read More »

ኦህዴድ ሆይ ለምሳ ታስበሃልና ለራስህ ስትል እወቅበት

Lemma megersa and Dr. Abiy Ahmed, Oromia region president and vice president.

መኮንን ሀብተጊዮርጊስ ብሩ (ዶ/ር) በመጀመሪያ የዶ/ር አብይ አህመድ ጠ/ሚንስትር ተብሎ መሰየምም ...

Read More »