የግብዝነት ፖለቲካ ክፉ ልክፍት (ጠገናው ጎሹ)

Ethiopian opinions forum

በቀላል ትርጓሜው ግብዝነት/ሸፍጠኝነት (hypocrisy) በቅንና እውነተኛ   ባህሪያትና ተግባራት የእኛ ያላደረግናቸውን ድንቅ እሴቶች የእኛነት ዋነኛ መገለጫዎች እንደሆኑ አስመስሎ (presence) በማቅረብ እራሳቸንን ብቻ ሳይሆን ሌላውንም (ህዝብንም) የምናታልልበት ወይም የምናሳስትበት ክፉ ልማድ/ልክፍት ነው ።

Read More »

ሐሳብን በነፃነት የመግለፅ መብትን የሚያፍነው መንግስት ብቻ ነው? (በመስከረም አበራ)

Ethiopia's free press in 2019.

በሃገራችን ሃሳብን በነፃነት የመግለፅ መብት ከመንግስት ብቻ የሚመጣ ተግዳሮት እንደሆነ በሰፊው ይታመናል፡፡ይህ የሆነው መንግስት እስርቤት ስላለው የማይፈልገውን ሃሳብ የሚያነሱ ሰዎችን ወደእስር ቤት ሲያጉር ስለሚታይ ነው፡፡

Read More »

ለዐድዋ ድል መዝክርነት የሚገነባው ማእከል ሁሉንም ኢትዮጵያዊ፣ አፍሪካውያን እና መላው ጥቁር ሕዝቦችን የነጻነት ተጋድሎ ታሪክ የሚወክል ይሁን!

Adwa victory center to be build in Addis Ababa.

ዛሬ በነጻነት የምንኖርባት ውድ፣ ሀገራችን ኢትዮጵያ በብዙ አባቶቻችንና እናቶቻችን - ጀግንነትና ከብረት የጠነከረ ወኔ፣ ቆራጥነትና ብርቱ መሥዋዕትነት በክብርና በኩራት የተረከብናት ባለ ታላቅ ታሪክ ባለቤት የኾነች ሀገር ናት፡፡

Read More »

የኢትዮጵያ ፖለቲካ ችግር ስርዎ-መንስዔ፤ ህገመንግስታዊ የጎሳ ፖለቲካ (ዶ/ር አበራ ቱጂ)

The Poison of Ethnic Federalism in Ethiopia’s Body Politic

የዚህ የአገራችን ችግር ስረ-መሰረቱ ህውሃት-ኢህአዴግ በኢትዮጵያ ላይ የፈጠረው፣ ሆን ተብሎ የተተከለ፣  ስርዓታዊና ህገ መንግሥታዊ መሰረት ያለዉ፣ የጎሳ ወይም የዘር መድሎ ፖሊሲ ነው።

Read More »

እነርሱ ምን ያድርጉ? (ጠገናው ጎሹ)

Ethiopian opinions forum

የሥርዓት ለውጥ እውን የማድረጉ ፈተና ከመቅለል ይልቅ ይበልጥ እየከበደና እየተወሳሰበ መምጣቱ የሚያጠያይቅ አይደለም ። ያከበድነውና ያወሳሰብነው ግን  እኛው እራሳችን ነን ።

Read More »

ይድረስ ለብሔረተኛው ወገኔ (በያሬድ ኃይለማርያም)

ECADF Ethiopian Amharic News and Opinions.

ከትምህርትም ዘመናዊ ትምህርት ቀስመኽ፣ ሳይንሳዊ ምርምር በሚካሄድባቸው የእውቀት መፍለቂያ ተቋማት ውስጥ አልፈህ፣ እንደ ዘመኑ ሰው ሌላው አለም የተጫማውን ተጫምተህ፣ የለበሰውን ለብሰህ፣ የቴክኖሎጂው ተጠቃሚም ሆነህ እንደ ባቢሎን ዘመን ሰው ማሰብህ ምነዋ?

Read More »

የኢትዮጵያ ወቅታዊ ችግሮችና ተግዳሮቶች (ፕሮፌሰር ተስፋዬ ታፈሰ)

Ethiopian opinions forum

የለውጥ ኃይሉ ሕግና ሥርዓትን ማስከበር አለመቻል፣ አንዳንድ የፖለቲካ ኃይሎች ሃገሪቷን ከራሳቸው ዓላማ በላይ ማየት ባለመፈለጋቸው/ባለመቻላቸው አገሪቱን አደጋ ላይ መጣል፣ ወጣቱ የትግሉን ፍሬ አሁኑኑ ለማየት መቸኮል፣ ስልጣን ሳያስቡትና ሳይገምቱት ከጉያቸው ስር አፈትልኮ ያመለጣቸው ኃይሎች አርፎ ያለመተኛት አገሪቱን አጣብቂኝ ውስጥ ከቶ መስቀለኛ መንገድ ላይ እንድትቆም አድርጓታል፡፡

Read More »

የግል ወይም የቡድን የፖለቲካ ትርፍን እያሰሉ አዋጅ ማወጅ የእውነተኛ ለውጥ ባህሪ አይደለም!

Ethiopian opinions forum

ጥያቄ የሚያስነሳው አዋጆች የሚነሱባቸው መነሻዎች፣ የሚፀደቁባቸው ሁኔታዎችና የሚቀመጡላቸው ግቦች በአንድ ወይም በሌላ መንገድ የግል ወይም የቡድን የፖለቲካ ሸፍጥና ሴራ (hypocrisy and conspiracy) ማስፈፀሚያ ሰለባ ሲሆኑ ነው።

Read More »

የቆንጆዋ ልጅ ጸሎት! (ዳዊት ከበደ ወየሳ)

ECADF Ethiopian Amharic News and Opinions.

ወላጆችዋ የልጃቸውን ወግ እና ማዕረግ በጉጉት ይጠብቁ ነበር። “የሰርግሽ ቀን…” እያሉ ስለሚጣለው ድንኳን፤ ለሙስሊም እና ለክርስቲያን ስለሚታረዱት በሬዎች ብዙ ተነጋግረዋል።

Read More »

የጋጥ ወጦች ድርጊት ትግላችንን እንድናጠናክር ያደርገናል (የአዲስ አበባ ባለአደራ ምክር ቤት)

Eskinder Nega is an Ethiopian journalist and blogger who has been jailed seven times by the Ethiopian government.

እንደዚህ ዓይነቱ ጋጥ ወጥ አካሄድ፣ በባለአንጣነት እየተፈረጀ ላለው ለአዲስ አበባ ህዝብ ብቻ ሳይሆን፣ በሀገር አቀፍ ደረጃ ለተጀመረው የዲሞክራሲ ሽግግር አደገኛ በመሆኑ፣ አስቸኳይ የማስተካከያ እርምጃ እንዲወሰድ አጥበቀን እንጠይቃለን፡፡

Read More »

ከምንፈጃጅ እንበጃጅ (በሳዲቅ አህመድ)

Sadik Ahmed's speech in Oakland Califoria

ዘረኝነቱ ተጋግሏል። ብዝሃኑ አቅሙ በቻለው መጠን ዘረኛ ሆኗል። የተማረውም ያልተማረውም፤ ምእምኑም ሰባኪውም፤ ጋዜጠኛውም ታዳሚውም፤ ወጣቱም አዛውንቱም፤ ሴቱም ወንዱም ሁሉም ወደ ዘሩ ዘሟል። አደጋዉ እዚህ ጋር ነው።

Read More »

የኛ ወይንስ “ኬኛ”? – የኢትዮጵያ አንድነትና “የተፎካካሪ ፓርቲዎች” ብዢታ (አክሎግ ቢራራ)

Author, Dr. Aklog Birara

የዛሬይቷ ኢትዮጵያ ለእያንዳዳችን የምታሳፍር ሆናለች። አገሪቱ ወይንም ሕዝቧ አይደሉም የሚያሳፍሩት። የፖለቲካ ልሂቃን፤ አድር ባይ ምሁራን፤ የክክልና የፌደራል መንግሥት ባለሥልጣናት ናቸው የሚያሳፍሩት።

Read More »

ለኦህዴድ ልጓም ከወዴት ይምጣ? (በመስከረም አበራ)

Oromo Democratic Party is a political party in Ethiopia.

ዝም ብለን አብይን እና ለማን በመደገፋችን እንቀጥል፣ከረር ያለ ትችትም አንተቻቸው የሚለው አካሄድ በአብይ እና ለማ ለስላሳ አንደበት ተከልለው የልባቸውን ለሚሰሩ አክራሪ የኦሮሞ ብሄርተኞች ያሻቸውን እንዲያደርጉ መልካም እድል መስጠት ይመስለኛል፡፡

Read More »

ልዩ መግለጫ – የዜጎችን ሕይዎት በግፍ የቀፀፉ ፅንፈኞች ለፍትህ ይቅረቡ!

Global Alliance for the Rights of Ethiopians (GARE).

ይዘቱ የተለያየ ቢሆንም፤ በንጹህ ኢትዮጵያዊያን ወገኖቻችን ላይ የሚካሄደው ግፍና በደል በቡራዩ፤ በጌድዮ፤  በጉጅ፤ በጎንደር፤ በለገጣፎ፤ በደሴና በሌሎች አካባቢዎች ተከስተዋል።

Read More »

እሽሩሩ ኦነግ (ከአንተነህ መርዕድ)

Oromo Liberation Front (OLF)

መፍትሄው በህዝቡ እጅ ነው። መንግስት የዜጎችን ደህንነት መጠበቅ እየተሳነውና የተደራጀ ዘረኛ ቡድን ተስፋፊ ፍላጎቱን በመላ ኢትዮጵያውያን ላይ ለመጫን እድል እየሰጠው ስለሆነ ራሱን መጠበቅና ለውጡን ወደ ትክክለኛ አቅጣጫ ማስኬድ የህዝቡ ሃላፊነት ነው።

Read More »

የአብይ/ለማ “አብረቅራቂ” ድል (በመስከረም አበራ)

Lemma megersa and Dr. Abiy Ahmed, Oromia region president and vice president.

ሲጠቃለል የአብይ/ለማ ቡድን ወደስልጣን መምጣት የዜግነት ፖለቲካ ጎራውን ክፉኛ ከፋፍሎ አዳክሞታል፡፡የክፍልፋዩ አንድ ቡድን ከላይ እንደተቀመጠው የአብይን እና የለማን የቀደመ ንግግር ሰምቶ እዛው ላይ የዕምነት አለት ሰርቶ መኖርን የመረጠ፣ቃል ከተግባር ለማመሳከር የማይፈልግ፣እውነትን መሸሽን የመረጠው ነው፡፡

Read More »

ልክ የሌለው የፖለቲካ ትኩሳት መዋዠቅ (ጠገናው ጎሹ)

Ethiopian opinions forum

የትናንት ስኬትንና ውድቀትን በጥሞና እና በቅንነት  ተረድቶና ገምግሞ ዛሬን ይበልጥ ስኬታማ ለማድረግና ነገን ደግሞ በላቀ ስኬት ለመቀበል  ዝግጁ መሆን ሲቻለን ብቻ ነው የትክክለኛ ለውጥ ባለቤቶች መሆናችንን በእርግጠኝነት መናገር የምንችለው ።

Read More »

ልጓም አልቦው የኬኛ ፖለቲካ ወዴት ያደርሰናል?

Oromo Democratic Party is a political party in Ethiopia.

ህወሃት በአምሳሉ ጠፍጥፎ ሰርቶ እስትንፋስ "እፍ" ያለባቸው የኢህአዴግ እህት ድርጅቶች ካድሬዎች የእውቀት ራስ ህወሃት ብቻ ይመስላቸዋል፤ እርሱ  ከሄደበት መንገድ ውጭም ፖለቲካ የሚዘወር አይመስላቸውም፡፡

Read More »

የአዲስ አበባ ባለአደራ ምክርቤት፤ ወደ ኢትዮጵያ ባለአደራ ምክርቤት ይደግ

Statement from 9 Ethiopian coalition parties

የዛሬው አብይ በእስክንድር ነጋ ላይ የወሰደው እርምጃ፤ ማለትም፤ የአዲስ አበባና የፌደራል ፖሊሶች የእስክንድርን የራስ ሆቴል መግለጫ የከለከሉበት ሂደት፤ በፍጹም ተቀባይነት የሌለው፤ ህገወጥ ድርጊት ነው፡፡

Read More »

አርበኞች ግንቦት 7፣ የዲሞክራሲያዊ ሥርዓት ምስረታ ጥረታችን በአመጸኞችና በዕብሪተኞች ድርጊት አይገታም!

Patriotic Ginbot 7 logo

በባህርዳሩ ስብሰባ ተገኝታችሁ ነጻ የሃሳብ ልዉዉጥ ለማድረግ ግዜያችሁን ሰዉታችሁ ወደ አዳራሹ ከገባችሁ በኋላ አመጸኞችና ዕብሪተኞች በፈጠሩት ችግር የዜግነት መብታችሁን መጠቀም ላልቻላችሁ ወገኖቻችን በሙሉና ከቅርብና ከሩቅ ሆናችሁ በባህርዳሩ አሳዛኝ ድርጊት ለተበሳጫችሁና ለተናደዳችሁ ኢትዮጵያዊያን ሁሉ አርበኞች ግንቦት 7 የተሰማዉን ልባዊ ሀዘን ለመግለጽ ይወዳል።

Read More »

ግልጽ ደብዳቤ ለክቡር ጠ/ሚ ዐብይ አህመድ፣ በአሜሪካ የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያውያን “አዲስ አበባና እስክንድር ነጋን” በተመለከተ

Eskinder Nega is an Ethiopian journalist and blogger who has been jailed seven times by the Ethiopian government.

ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ከ1993 ጀምሮ ለኢትዮጵያዊያን ነጻነት፤ መብትና ክብር ሲታገል የቆየ ታላቅና ደፋር ኢትዮጵያዊ ነው። ጋዜጠኛውና የሰብአዊ መብቶች ጠበቃ እስክንድር ነጋ፤ የራሱንና የቤተሰቡን የግል ጥቅም ወደ ጎን ትቶ፤ ህይወቱን ለአደጋ አጋልጦ ዘውግና ኃይማኖት ሳይለይ እስካሁን ለቆመለት የተቀደሰ ዓላማ የሚታገል ኢትዮጵያዊ ነው።

Read More »

ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር፣ ሚዛናዊነት ከራስ ቢጀምር … (በዓለማዬሁ ገበዬኹ)

Professor Mesfin Woldemariam's opinion about Ethiopia's new PM Dr. Abiy Ahmed.

ይህ የጣት ቅሰራ ራሳቸው ዶ/ር አብይንም ይመለከታል ፡፡ አንዱን ትልቅ ጥፋት ሸፋፍነህ ሌላው ላይ ጣትህን ስትቀስር ሚዛናዊነት ይንጋደዳል ፡፡ አንዱን ትልቅ ጥፋት አላየሁም ብለህ አይንህን ከሸፈንክ ሌላኛው ጥፋት ላይ የአይንህን መጋረጃ ቀደህ ለመጣል ሞራል ታጣለህ ፡፡

Read More »

የ”ኬኛ” ፖለቲካ እንዴት ያሰልፋል? (በመስከረም አበራ)

Lemma Megerssa and Dr. Abiy Ahmed.

ህወሃት ሊወድቅ ሲንገዳገድ ኦህዴድን አባይ ማዶ ድረስ ያበረረው የስልጣን አምሮት ምንጩ ስልጣን መያዝ የልብን ለመስራት ቁልፍ ነገር እንደሆነ በአቶ መለስ  ህወሃት ስለተማረ ሳይሆን አልቀረም፡፡

Read More »

ሲደጋገሙ እውነት የመሰሉ አዲስ አበባ ተኮር ተረኮች (መስከረም አበራ)

Ethiopian writer, Meskerem Abera.

የኦሮሞ ብሄረተኝነት ልሂቃን አዲስ አበባ የኦሮሞ ለመሆኗ ታሪክ እና ህገ-መንግስት ምስክራችን ነው ይበሉ እንጅ ታሪክንም ሆነ ህገ-መንግሰቱን ተንተርሰው ጠበቅ አድርገው የሚያስረዱት ብርቱ ክርክር አያመጡም፡፡ ምክንያቱም ታሪክም ከ15ኛው ክፍለ ዘመን ያልፋል።

Read More »

በጋራ ቆመን ሀገራችንን እንታደግ !!! (የዲሲ የጋራ ግብረ ሃይል!)

Press Release, Ethiopia

ዛሬ በሚሊዮን የሚቆጠር ህዝብ በጌዲዮ፣ በለገጣፎ፣ በወለጋ፣ በጎንደር፣ በጅጅጋ፣ በሀረሬ በሌሎች በገጠር በከተማም ህዝብ ዋስትና አጥቶ፤ በሁሉ የኔ ነው ባይ ዘረኛ የሺህ ዘመን እኛነትን እየተለበለበ ይገኛል፤ በዚህም ምክንያት በከፍተኛ ስቃይ ላይ ያሉ የጌድዮና ለሌሎች ወገኖቻችን አፋጣኝ እርዳታ ብሎም ዘላቂ መፍትሄ እንዲደረግላቸው እንጠይቃለን።

Read More »