Home » ዜና (page 4)

ዜና

ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክስዮን ማህበር ሀያ ስምንት ሰራተኞችን አባረረ

Kombolcha Textile.

ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክስዮን ማህበር ከተመሰረተ በርካታ አመታትን ያስቆጠረ ሲሆን የመንግስት የልማት ድርጅት ከነበረበት ወቅት ጀምሮ እስከ ቅርቡ በጥረት ኮርፖሬት መተዳደር እስከጀመረበት ወቀት ድረስ በነ በረከት ስምኦን እና አህመድ አብተው ተዘርግቶ በነበረው የዝርፊያ እና የሙስና ሰንሰለት ያለምንም የመዋቅር...

Read More »

የወያኔ አፈና በራያ ህዝብ ላይ ትግሉን ያጠነክረዋል እንጂ አያስቆመውም (ከልሳነ ግፉዓን ድርጅት የተሰጠ መግለጫ)

People of Raya protesting against TPLF.

ሽብር ፈጣሪው የትሕነግ ልዩ ሃይል ከጀመረው እኩይ ተግባር ተቆጥቦ በአስቸኳይ ከራያና ወልቃይት መሬት ወጥቶ በምትኩ የፌደራል ሃይል ገብቶ የአካባቢውን ሰላም እንዲያስከብር እናሳስባለን።

Read More »

ሸገር ደርሶ መልስ (ክንፉ አሰፋ)

Ethiopis news paper ready to distribution.

የእልልታ ድምጽ ሰምቶ ግቢያችንን የሞላው የሰፈር ሰው ሁሉ ፈጣሪን ሲያመሰግን ሰማሁ። ከፈጣሪ ቀጥሎ ደግሞ የሚመሰገነው ዶ/ር ዐብይ አሕመድ ነበር። “እድሜው ይርዘም” ሲሉ ይመርቁታል የሚያገኙኝ ሁሉ።

Read More »

በአዲስ አበባ ወጣቶች ጉዳይ አርበኞች ግንቦት 7 ዝምታን መርጧል? (ብርሀኑ ተክለያሬድ)

Ethiopian political activist Birhanu Tekleyared.

የንቅናቄው መሪዎች አሁንም "ያሳስበናል" ወዘተ የሚል መግለጫ ከማውጣት ይልቅ ችግሩን ለመፍታት በሚያስችሉ የመፍትሄ ተግባራት ላይ ነበር ያተኮሩት። ከፖሊስ ኮሚሽነሩ ጀምሮ ሀገሪቷን እየመሩ እስካሉት የመጨረሻው ሰው (ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትሩ) ድረስ በተከሰተው ጉዳይ ሰፊ ውይይቶችና ምልልሶችን አድርገዋል።

Read More »

“የአዲስ አበባ ወጣቶችን ለማደራጀት ተንቀሳቅሰዋል” ተብለው የታሰሩት ፍርድ ቤት ቀረቡ

Lawyer Henok Aklilu and Micael Melaek.

ቀደም ሲል ህወሃቶች "አሸባሪ" የሚል ስም እየሰጡ የስልጣን ስጋት ያሳደሩ ተቃዋሚዎችን እና አክቲቪስቶችን እንደሚያስሩ ሁሉ የጠ/ሚ አብይ አህመድ አስተዳደርም ያንኑ አይነት መንገድ እየተከተለ ይመስላል።

Read More »

አቶ ታዬ ደንደአ ዳግም መስመር ስተዋል (በመሳይ መኮንን)

Taye Dendea, Ethiopia's Oromia region official.

'ህገወጥነት' ብለው የሚከሱትን አካል በህገወጥ መስመር ለማረም ወገባቸውን ታጥቀው ተነስተዋል። ይህን ሁሉ የሚያደርጉት የመንግስትን ትልቁን ሃላፊነት ተሸክመው ነው።

Read More »

ግልጽ ደብዳቤ ለጠ/ሚ አብይ አህመድ (ግሎባል አሊያንስ)

Global Alliance for the Rights of Ethiopians (GARE)

ፍትኅን የማረጋገጡ ጉዳይ፤ ለምንጓጓለት ለውጥ መሳካት ወሳኝ በመሆኑ፤ የታገቱት ወጣቶች ጉዳይ ተገቢው ትኩረት ተሠጥቶት፤ በአስቸኳይ እንዲፈቱ፤ በአክብሮት እንጠይቃለን።

Read More »

በአዲስ አበባ ወጣቶች ላይ የተፈጸመው የጅምላ እስር እና ግዞት አግባብነት የሌለው ነው

PM Abiy Ahmed release Addis Ababa youth.

በአዲስ አበባ ወጣቶች ላይ የተፈጸመው የጅምላ እስር እና ግዞት በማንኛውም መመዘኛ አግባብነት የሌለውና የሰብአዊ መብት ጥሰት ነው።

Read More »

የኢትዮጵያ ወይንስ የትግራይ አየር መንገድ? (ይሄይስ አእምሮ)

Ethiopian Airlines and it's management.

ባለፈው ሰሞን አየር መንገዱ 27 ሆስተሶችን (የሴት አስተናጋጆችን)  አስመርቋል፡፡ በሚያስገርም ሁኔታ ሃያ ሰባቱም ትግሬዎች ናቸው፡፡ አዲስ አበባን የማያውቁና ብዙዎቹ አዲስ አበባ ውስጥ ቤተሰብ የሌላቸው ፍጹም ባላገር ሴቶች ናቸው፡፡

Read More »

ከአንቀልባ የማይወርደው ኦነግ (አንተነህ መርዕድ)

Dawd Ibsa, Oromo Liberation Front (OLF) leader.

በ1983 ዓ ም የተበተነን ሰራዊት ሰብስበው ወታደር አለን ያሉት ኦነጎች በሰላሳ ዓመቱ ዛሬ ደግሞ ከኦህዴድ የተባረሩትን፣ የህወሃት ምንደኞችን ሰብስበው ወታደር አለን ብለዋል። ታዝለው መምጣታቸውን በመርሳት “ማን ነው የሚያስፈታን?” የሚል የጅል ህፃን ትዕቢት እያሰሙ ነው።

Read More »

ኦነግ ቀውስ መፍጠሩን ቀጥሏል፣ አቶ ዳውድ ኢብሳ ኦነግ ትጥቅ አይፈታም ብለዋል

Dawd Ibsa, Oromo Liberation Front (OLF) leader.

የዶ/ር አብይን አስተዳደር በግልጽ የሚቃወሙት የህወሃት ሰዎች በጎን ኦነግን እያበረታቱ እና እየደገፉ መልሰው ደግሞ የዶ/ር አብይን አስተዳደር "ሁኔታዎችን መቆጣጠር አልቻሉም" በማለት ይከሳሉ።

Read More »

ዶ/ር ዐቢይ አህመድና አቶ ደመቀ መኮንን የኢህአዴግ ሊቀመንበርና ምክትል ሊቀመንበር ሆነው ተመረጡ

PM Abiy Ahmed and Deputy PM Demeke Mekonnen.

ዛሬ ከሰዓት በኃላ በተካሄደው የግንባሩ የአመራርነት የምርጫ ስነ-ስርዓት ዶ/ር ዐቢይ አህመድ የግንባሩ ሊቀመንበር ሆኖ እንዲቀጥሉ ተመርጠዋል፡፡

Read More »

ዶክተር አብይና ወቅታዊው የሕዝብ ስሜት (ደረጀ ሀብተወልድ)

ከአዲስ አበባ በተጨማሪ በተንቀሳቀስኩባቸው የአማራ ክልል ከተሞች በሙሉ፣ ሕዝቡ ለዶክተር አብይ ያለው ፍቅርና ድጋፍ በጣም የሚገርም ነው። ከባጃጅ እስከ አውቶቡስ፣ ከጋሪ እስከ ሲኖትራክ፣ ከተራ ጉሊት እስከ ትላልቅ ሆቴል ድረስ የዶክተር አብይ ፎቶ ያልተለጠፈበትን ቦታ ማየት አይቻልም።

Read More »

የሀዋሳው የኢህአዴግ ጉባዔ እና ህወሃቶች የጠነሰሱት ሴራ (መሳይ መኮንን)

Ethiopia's PM Abiy Ahmed at Addis Ababa, Mesqel Square rally.

ህወሀቶች ከአክራሪ የኦሮሞ የፖለቲካ ድርጅቶችና አክቲቪስቶች እንዲሁም ከአንዳንድ ኢህአዴግ ውስጥ ከሰገሰጓቸው አፍቃሪ አመራሮች ጋር በመሆን የሀዋሳውን ጉባዔ በእነሱ ፍላጎትና መስመር ለመቀልበስ ተግተው እየሰሩ ናቸው።

Read More »

አርበኞች ግንቦት 7 – እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ የተጀመረዉ የለዉጥ ሂደት ግቡን እንዲመታ የራሱን አስተዋጽኦ የማድረግ ሀላፈነት አለበት!

Patriotic Ginbot 7 logo

አርበኞች ግንቦት ሰባት እኛ ኢትዮጵያዊያን ለአመታት የታገልንለትን ዲሞክራሲያዊ ስርአት ገንብተን የሰላምና የብልፅግና ኑሮ መኖር የምንችለዉ በመጀመሪያ ፖለቲካዊና ማህበራዊ መረጋጋት የሰፈነባት አገር ስትኖረን ብቻ ነዉ የሚል ጽኑ እምነት አለዉ።

Read More »

የብሄር ፖለቲካ አይንህ ለአፈር እየተባለ ነው (መሳይ መኮንን)

Urban people don't have tribe in Ethiopia.

መሬት ላይ ያለው ሀቅ በእጅጉን ይለያል። መሬት ላይ የብሄር ቡድኖች ሜዳ እየጠበበና እየኮሰመነ በአንጻሩ የዜግነት ፖለቲካ ስጋ ለብሶ በአሸናፊ ግርማ ሞገስ ብድግ ብሎ እየተነሳ ነው።

Read More »

ጠ/ሚ አብይ አህመድን ለመግደል የተደረገውን ሙከራ ኦነግ እንዳቀነባበረው ተገለጸ

Ethiopian government accused OLF for July, 2018 bomb explosion.

ሰኔ 16 ቀን 2010 ዓም ጠ/ሚ አብይ አህመድን ለመግደል የተደረገውን ሙከራ ኦነግ እንዳቀነባበረው አቃቢ ህግ ገልጿል። ምክንያታቸው ደግሞ አገሪቱ በኦነግ መመራት አለባት የሚል ነው።

Read More »

በሰኔ 16ቱ የቦንብ ጥቃት በተጠረጠሩ 5 ግለሰቦች ላይ የሽብር ወንጀል ክስ ተመሰረተ (ፋና)

Addis Ababa, Meskel Square rally explosion.

እንደ ክሱ ገለፃ ከሆነ ይህ ዓለማ ቀድሞ በተደረጃ በኦነግ ስም በሚንቀሳቀሱና የቦንብ ጥቃት ማድረስ በሚችሉ አበላት አማካኝነት መሆን እንዳለበትም የሚያስችል ስምምነት ላይ መደረሱን ተከትሎ ነው።

Read More »

የጋምቤላ ነዋሪዎች የፌዴራል መንግሥት ጣልቃ እንዲገባ ጠየቁ

Gambella, unrest and killing by Government soldiers.

ከጋምቤላ የተገኘው መረጃ እንደሚመለክተው ርዕሰ መስተዳድሩ ጋትሉዋክ ቱት ክሆት ቅዳሜ ቀን ሰባት የክልል መስተዳደሩን የቢሮ ኃላፊዎችን ከሥልጣናቸው ለማስወገድ ደብዳቤ ወጪ እንዲሆን አዝዘው ነበር።

Read More »

የመደመር ሙድ እና የጃዋር ካልኩሌተር (ክንፉ አሰፋ)

Ethiopis newspaper, current Ethiopian affairs.

በኢትዮጵያዊነት የሚያፍሩ እና ኢትዮጵያዊ መሆን ወንጀል እንደሆነ ሲሰብኩ ለነበሩ ሁሉ፤ ከወዲህኛው ጫፍ የተነሱ ጀግኖች፤ “እንደውም ሱስ ነው” በማለታቸው ነው የለውጡ መንገድ እንዲጠረግ ያደረጉት።

Read More »

አዲስ አበባ – የህወሀትን ዘመን የሚመስሉ አንዳንድ እርምጃዎች እየታዩ ነው (መሳይ መኮንን)

Soldiers aiming at protesters in Addis Ababa.

የህግ የበላይነት ትርጉሙን እንዳያጣም ያሰጋል። የህወሀትን ዘመን የሚመስሉ አንዳንድ እርምጃዎች እየታዩ ነው። የእነብርሃኑ ተክለያሬድ የጨለማ ቤት እስርና በመርማሪዎች የቀረቡላቸው ጥያቄዎች ጥርጣሬን የሚጭሩ ናቸው።

Read More »

በአዲስ አበባ እየተካሄደ ስላለው አፈሳ “የሆነው ይህ ነው”

Addis Ababa police is mass arresting the youth.

ወደ ፖሊስ ጣቢያ ተላክን… በዱላ እንደተጫንን በዱላ ወረድን፡፡ መኪናው ሌሎችን ሊያመጣ ተመልሶ ወጣ፡፡ በግማሽ ሰአት ውስጥ ከ30 በላይ ወጣት በፖሊስ ጣቢያው በበርካታ ፖሊስ ተከብበን ተገኘን፡፡

Read More »

ለታላቅ ወንድማችን ታማኘ በየነ (ኤርሚያስ ለገሰ)

Tamagne Beyne visits displaced Ethiopians.

ታላቅ ወንድማችን ታማኝ! በዚህች አጭር ጊዜ የተሰበሰበው ገንዘብ ከችግራችን ስፋት አንፃር ሊሸፍን የሚችለው ከኩሬ ውስጥ በጭልፋ መዝገን ያህል ሊሆን ይችላል። ነገር ግን አንድምታውን ስንመለከተው በጣም ብዙ ነው።

Read More »

የጀብድ ሽሚያ መዘዝ (በመስከረም አበራ)

Jawar Mohammed and Bekele Gerba.

የፖለቲካ ተንታኝ የሚባል ማዕረግ ተንጠልጥሎለት የኖረው ወንድም ጃዋር በቅርቡ "እኔ ፖለቲከኛ አይደለሁም? ምን ይደረግ ብላችሁ የአቅጣጫ ጥያቄ አትጠይቁኝ?" ሲል ሰማሁት፡፡ጃዋር የሚለው ብዙ እና የማይፀና ነው፡፡ይህንኑ ባለበት አፉ ደግሞ ለታማኝ ግብዣ መልስ ሲሰጥ "እኔ ኮ ሁሉን ጨርሼ ወደ አስተዳደራዊ ጉዳይ ገብቻለሁ" አለ፡፡

Read More »

የጠ/ሚር አብይ አህመድ አስደናቂ ንግግር፣ በጂማ ኦህዴድ ጉባኤ ላይ (መሳይ መኮንን)

Lemma Megerssa and Dr. Abiy Ahmed.

እሳት ውስጥ ቆመን፣ ስድቡን ሁሉ ችለን፣ ትግሉን ከዳር አድርሰነዋል። ኦሮሞ ከለቅሶ መውጣት አለበት። .... ይህ አገር ያለ ኦሮሞ አገር መሆን አይችልም። ለኦሮሞ ኢትዮጵያ ብቻ ትጠበዋለች። አፍሪካንም መገንባት ይችላል ብለን ተነሥተናል።

Read More »