Home » ዜና (page 2)

ዜና

ከህውሀት በብዙ እጥፍ የሚያስከነዳ የተረኝነት ስካር ውስጥ የተዘፈቁት ጽንፈኞች (በመሳይ መኮንን)

Mesay Mekonnen, ESAT journalist

ከህውሀት በብዙ እጥፍ የሚያስከነዳ የተረኝነት ስካር ውስጥ የተዘፈቁት ጽንፈኞቹ ለኦዲፒ ኪሳራ እንጂ ትርፍ የሚያስገኙለት እንደማይሆኑ ይታወቃል። ኦዲፒ ውስጡን በሚገባ ካላጠራ በጽንፈኞቹ ድር ተተብትቦ ውድቀቱን ቅርብ እንደሚያደርገው ጥርጥር የለውም።

Read More »

ዲስኩሩና ፉከራው ይብቃ! (አበበ ገላው)

Journalist Abebe Gellaw

አዲሶቹ የአደባባይ ፎካሪዎች ለህወሃት አድረው ህሊናቸውን እንደ አሞሌ ጨው ለዳቦ ሸጠው ኦሮሞን ጨምሮ ጭቁን የድሃ ልጅ ሲገርፉና ሲያስገርፉ፣ ሲገድሉና ሲያስገድሉ ነበር።

Read More »

ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ በወቅታዊ የቤተ ክርስቲያኒቱ ጉዳዮች ላይ የተሰጠ የአቋም መግለጫ

One of the most famous churches in Ethiopia.

ለባለውለታዋ እናት ቤተ ክርስቲያን በማይመጥን እና ኢፍትሐዊ በሆነ መንገድ ሕጋዊ ይዞታዋን እና የአምልኮት ቦታዎቿን በመንጠቅ መንግሥታዊ ሥልጣናቸውን እንደ ሽፋን በመጠቀም በቤተ ክርስቲያኒቱ ላይ በደል እና ግፍ የሚፈጽሙ አንዳንድ የመንግሥት ባለሥልጣናት እና ሥራ ኃላፊዎችን ቅዱስ ሲኖዶስ ከዚህ አድራጎታቸው እንዲታቀቡ በጥብቅ ያሳስባል።

Read More »

በሃይማኖት ተቋማት ላይ የሚሰነዘሩ ጥቃቶች በአስቸኳይ ሊቆሙ ይገባል ! – ኢዜማ

Ethiopian Citizens for Social Justice Party.

ሁኔታዎች በዚህ ከቀጠሉ የሚፈጠረው ቀውስ መብረጃ አይኖረውም፡፡ ከዚህ አንፃር የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ይህንን አገራዊ እየሆነ የመጣውን ችግር ከወዲሁ ማስቆም ይቻል ዘንድ የበኩሉን ያላሰለሰ ጥረት ለማድረግ ቁርጠኘነቱን እየገለፀ የሚከተለውን የአቋም መግለጫ ያስተላልፋል...

Read More »

የጄነራሉ የነፃ እርምጃ አዋጅ (ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ)

Ethiopian journalist Temesgen Desalegn's response to the General.

ጄነራሉ ጋዜጠኞችን እና ሚዲያዎችን በጅምላ በስሁት ፖሮፓጋንዳ ለማሸማቀቅ መሞከራቸው ሳይዘነጋ፤ እንደ ቀይ እና ነጭ ሽብር ዘመን ነፃ እርምጃን ለሚመሩት ሠራዊት መፍቀዳቸው ከአንድ ግለሰብ ነፍስ በላይ ትኩረት ሊሰጠው የሚገባ ነው፡፡

Read More »

ከአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ) ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ

Amhara Democratic Party (ADP).

ትህነግ/ህወሓት ከተፈጠረበት ጊዜ ጀምሮ የሁለት አገረ-መንግስት እይታ ያለው፣ አንድም ቀን ለህዝቦች አንድነት የማይጨነቅ፣ በስልጣን ላይ እስከቆየና ዕላፊ ጥቅም እስካገኘ ድረስ ብቻ አስመሳይ የአንድነት ኃይል ሆኖ መቀጠል የሚፈልግ...

Read More »

“የማይሰበረው” የሕይወት ታሪክ መጽሐፍ ሰኞ በገበያ ላይ ይውላል (ኤርሚያስ አመልጋ)

ERMYAS AMELGA’s BIOGRAPHY, YEMAYSEBEREW.

በአዳዲስ የቢዝነስና የስራ ፈጠራ ሃሳቦች አፍላቂነታቸውና በፈር-ቀዳጅ ኢንቬስተርነታቸው በሚታወቁት ኢትዮጵያዊው ኢኮኖሚስትና ባለሃብት በአቶ ኤርሚያስ አመልጋ የሕይወት ታሪክና ስራዎች ዙሪያ የሚያጠነጥነውና በደራሲና ጋዜጠኛ አንተነህ ይግዛው የተጻፈው “የማይሰበረው - ኤርሚያስ አመልጋ” የተሰኘው የሕይወት ታሪክ መጽሐፍ ከመጪው ሰኞ ጀምሮ በገበያ ላይ ይውላል፡፡

Read More »

“ብ/ጄኔራል አሳምነውን ቀድቻቸዋለሁ” ጋዜጠኛ ፋሲካ ታደሰ

Fasika Tadesse, Editor-in-Chief at Addis Fortune.

"መፈንቅለ መንግሥት ብሎ ነገር የለም። መፈንቅለ መንግሥት በየመንደሩ አይደረግም። መፈንቅለ መንግሥት ሊደረግ የሚችለው ማዕከላዊ መንግሥት ላይ ነው..." ብ/ጄኔራል አሳምነው ጽጌ

Read More »

በኢትዮጵያ ውስጥ በተለይም በአማራው ክልልና በአዲስ አበባ ወጣቶችን እያፈኑ ያለ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ በእስር ቤት ማጎር በአስችካይ እንዲቆም ለኢትዮጵያ መንግስት የተላለፈ ጥሪ

Global Alliance for the Rights of Ethiopians (GARE).

በኢትዮጵያ ውስጥ በተለይም በአማራው ክልልና በአዲስ አበባ ወጣቶችን እያፈኑ ያለ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ በእስር ቤት ማጎር በአስችካይ እንዲቆም ለኢትዮጵያ መንግስት የተላለፈ ጥሪ።

Read More »

ከልሳነ ግፉዓን ድርጅት የተሰጠ የሃዘን መግለጫ

Press Release, Ethiopia

በአለፉት አንድ አመት ውስጥ እንደ አንድ ታላቅ ሃገር፣ ኩሩና ጨዋ ህዝብ ከጋጠሙን መሰናክሎችና ፈተናዎች መካከል ሰኔ 15, 2011 ዓ.ም ባህርዳር እና አዲስ አበባ ላይ በንጹሃንና ሰላማዊ ወገኖቻችን ላይ የተፈጸሙት ግድያዎች እጅግ የከፋ አስደንጋጭና አሳዛኝ ሆኖብናል።

Read More »

በአማራ ሕዝብ ላይ የተከፈተው ዘመቻ በአስቸኳይ ይቁም!!!

Press Release, Ethiopia

በተለይ ባለፉት 28 አመታት አማራው በግልጽ ማንነቱን መሰረት ያደረገ የጥቃት ዘመቻ ተከፍቶበት ዋጋ ሲከፍል ቢቆይም ከኢትዮጵያዊ ማንነቱ ወርዶ በብሄር ላለመደራጀት በትግዕስት ለመቆየት ሞክሯል:: የመከራው መርግ መክበድ የግፍ መበራከትና የስቃዩ ብዛት ሳይወድ በግድ በብሄር ማንነቱ ተሰባስቦ እንዲመክት ተገዷል::

Read More »

ብርጋዴር ጄኔራል አሳምነው ፅጌ መገደላቸው ተገለጸ

Ethiopian Army officer Brigadier General Asamnew Tsige.

የኢቲቪ ዘገባ ጄነራሉ በምን ሁኔታ በጸጥታ ኃይሎች እንደተመቱ የገለጸው ነገር የለም። ዜናው እንዲሁ በጥቅል መመታታቸውንና ህይወታቸው ማለፉን ብቻ ነው የገለጸው።

Read More »

ሰበር ዜና — ታስሯል የተባለው የጄነራል ሰዓረ ጠባቂ ራሱን ማጥፋቱ ተገለፀ

Ethiopian army chief Seare Mekonnen.

የሃገሪቱ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄነራል ሰዓረ መኮንንና ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንን ጄነራል ገዛኢ አበራን ተኩሶ ገደለ የተባለው የጄነራል ሰዓረ ጠባቂ ራሱን ያጠፋው ወዲያው መሆኑን የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር እንደሻው ጣሰው ዛሬ በሰጡት መግለጫ ገልፀዋል።

Read More »

መንግስት “መፈንቅለ መንግስት” ያለው የባሕርዳር እና አዲስ አባባ ቀውስ ብዙ ጥያቄዎችን አስነስቷል

The Bahir Dar coup story.

የባህርዳሩን ጥቃት አዲስ አበባ ከነበረዉ ግድያ ጋር ያለው ግንኙነት ግልፅ አይደለም። ጀነራል አሳምነዉ ልምድ ያለዉና አሁን ያለዉን የሃይል አሰላለፍ የሚረዳ ሰው እንደመሆኑ ጦሩ በእነማን እንደሚመራ እያወቀ ጀነራል ሰአረን በመግደል ወደ ባህር ዳር ጦር እንዳይላክ ሞከረ የሚለዉ ምክንያት ስሜት የሚሰጥ ነገር አይደለም።

Read More »

ከጠቅላይ ሚኒስትር ቢሮ የተሰጠ ዝርዝር ጋዜጣዊ መግለጫ

Coup attempts in the Amhara state.

በአማራ ክልል ተከሰተ በተባለው የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር አምባቸው መኮንን፣ የሕዝብ አደረጃጀት አማካሪያቸው አቶ አዘዘ ዋሴ እንዲሁም የኢትዮጵያ ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄነራል ሰዓረ መኮንን እና በጡረታ ላይ የነበሩት ሜጀር ጄነራል ገዛኸኝ አበራ ህይወታቸው አልፏል።

Read More »

በድሬዳዋ የእግር ኳስ ውድድርን ተከትሎ በተቀሰቀሰ ግጭት ጉዳት ደረሰ

Dire Dawa violence.

በድሬዳዋ የእግር ኳስ ውድድርን ተከትሎ የተነሳ የሠፈር ፀብ፣ ቆይቶ የብሔር መልክ በመያዝ በድርጊቱ ተሳታፊ ያልነበሩ ንፁሐንን ጭምር ለጥቃት መዳረጉን ተጎጂዎች ለአሜሪካ ድምፅ ገለፁ፡፡

Read More »

እስክንድር ነጋ በቢሮ ውስጥ ጋዜጣዊ መግለጫ ሠጠ

Eskinder Nega press conference.

ሰናይ ቲቪ የማንኛውንም የፖለቲካ ወገንተኝነትን የማያስተናግድ፤ የግለሰቦች የፖለቲካ እምነት የማያንጸባርቅ፤ ፍጹም ገለልተኛ ሚዲያ ነው፡፡ በመሆኑም፤ ማንኛውም ሰው፣ ከፖለቲካ ፓርቲዎች እና የሃይማኖት ተቋማት በስተቀር፣ የአክሲዮን ባለድርሻ መሆን ይችላል፡፡

Read More »

የጠ/ሚ አብይ አህመድ መንግስት በጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ላይ የሚያካሂደውን አፈና በጽኑ እናወግዛለን

Addis Ababa police interapted press conference.

ይህ በእስክንድር ነጋ ላይ ያነጣጠረ መንግስታዊ የማፈን ተግባር ምንም አይነት ህጋዊ መሰረት የሌለውና በስልጣን ላይ ባለው መንግስት እየተካሄደ ያለ የመብት ረገጣና ህገወጥ ተግባር በመሆኑ በአስቸኳይ ሊቆም ይገባል።

Read More »

የመንጋ ፍርድ (Mob Justice) የምንቃወመው ኢሰብአዊ ድርጊት ነው! (የዲሲ የጋራ ግብረ ሃይል!)

Press Release, Ethiopia

የጋራ ግብረ ሃይል በየትኛውም መልኩ በኛ ያልተደረገ፣ የማንደግፈውና የምናወግዘው ድርጊት መሆኑን እያሳወቅን ከቆምንበትም በአገራችን ፍትህን የማስፈን ፍላጎት ጋር የሚፃረር በመሆኑ በቃለ-መጠይቁ ላይ ለተፈጠረው የአገላለፅ ስህተት በዲሲ የጋራ ግብረ ሃይል ስም ይቅርታ እንጠይቃለን።

Read More »

የጋጥ ወጦች ድርጊት ትግላችንን እንድናጠናክር ያደርገናል (የአዲስ አበባ ባለአደራ ምክር ቤት)

Eskinder Nega is an Ethiopian journalist and blogger who has been jailed seven times by the Ethiopian government.

እንደዚህ ዓይነቱ ጋጥ ወጥ አካሄድ፣ በባለአንጣነት እየተፈረጀ ላለው ለአዲስ አበባ ህዝብ ብቻ ሳይሆን፣ በሀገር አቀፍ ደረጃ ለተጀመረው የዲሞክራሲ ሽግግር አደገኛ በመሆኑ፣ አስቸኳይ የማስተካከያ እርምጃ እንዲወሰድ አጥበቀን እንጠይቃለን፡፡

Read More »

ልዩ መግለጫ – የዜጎችን ሕይዎት በግፍ የቀፀፉ ፅንፈኞች ለፍትህ ይቅረቡ!

Global Alliance for the Rights of Ethiopians (GARE).

ይዘቱ የተለያየ ቢሆንም፤ በንጹህ ኢትዮጵያዊያን ወገኖቻችን ላይ የሚካሄደው ግፍና በደል በቡራዩ፤ በጌድዮ፤  በጉጅ፤ በጎንደር፤ በለገጣፎ፤ በደሴና በሌሎች አካባቢዎች ተከስተዋል።

Read More »

አርበኞች ግንቦት 7፣ የዲሞክራሲያዊ ሥርዓት ምስረታ ጥረታችን በአመጸኞችና በዕብሪተኞች ድርጊት አይገታም!

Patriotic Ginbot 7 logo

በባህርዳሩ ስብሰባ ተገኝታችሁ ነጻ የሃሳብ ልዉዉጥ ለማድረግ ግዜያችሁን ሰዉታችሁ ወደ አዳራሹ ከገባችሁ በኋላ አመጸኞችና ዕብሪተኞች በፈጠሩት ችግር የዜግነት መብታችሁን መጠቀም ላልቻላችሁ ወገኖቻችን በሙሉና ከቅርብና ከሩቅ ሆናችሁ በባህርዳሩ አሳዛኝ ድርጊት ለተበሳጫችሁና ለተናደዳችሁ ኢትዮጵያዊያን ሁሉ አርበኞች ግንቦት 7 የተሰማዉን ልባዊ ሀዘን ለመግለጽ ይወዳል።

Read More »

ግልጽ ደብዳቤ ለክቡር ጠ/ሚ ዐብይ አህመድ፣ በአሜሪካ የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያውያን “አዲስ አበባና እስክንድር ነጋን” በተመለከተ

Eskinder Nega is an Ethiopian journalist and blogger who has been jailed seven times by the Ethiopian government.

ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ከ1993 ጀምሮ ለኢትዮጵያዊያን ነጻነት፤ መብትና ክብር ሲታገል የቆየ ታላቅና ደፋር ኢትዮጵያዊ ነው። ጋዜጠኛውና የሰብአዊ መብቶች ጠበቃ እስክንድር ነጋ፤ የራሱንና የቤተሰቡን የግል ጥቅም ወደ ጎን ትቶ፤ ህይወቱን ለአደጋ አጋልጦ ዘውግና ኃይማኖት ሳይለይ እስካሁን ለቆመለት የተቀደሰ ዓላማ የሚታገል ኢትዮጵያዊ ነው።

Read More »

በጋራ ቆመን ሀገራችንን እንታደግ !!! (የዲሲ የጋራ ግብረ ሃይል!)

Press Release, Ethiopia

ዛሬ በሚሊዮን የሚቆጠር ህዝብ በጌዲዮ፣ በለገጣፎ፣ በወለጋ፣ በጎንደር፣ በጅጅጋ፣ በሀረሬ በሌሎች በገጠር በከተማም ህዝብ ዋስትና አጥቶ፤ በሁሉ የኔ ነው ባይ ዘረኛ የሺህ ዘመን እኛነትን እየተለበለበ ይገኛል፤ በዚህም ምክንያት በከፍተኛ ስቃይ ላይ ያሉ የጌድዮና ለሌሎች ወገኖቻችን አፋጣኝ እርዳታ ብሎም ዘላቂ መፍትሄ እንዲደረግላቸው እንጠይቃለን።

Read More »

የአቶ ገዱ እና የዶ/ር አምባቸው ሹም ሽር የጉልቻ መለዋወጥ ነው? (በመስከረም አበራ)

Gedu Andargachew and Ambachew.

የአቶ ገዱ ኦዴፓ በፍዘት በሚያስተውለው የፖለቲካ ሜዳ ኦዴፓ "ነገ የለም" የተባለ ይመስል ሁሉን ነገር ዛሬውኑ የራሱ ለማድረግ ትንፋሽ እስኪያጥረው እየተራወጠበት ይገኛል፡፡

Read More »