Home » ዜና

ዜና

“አማራ ጨቋኝ ነው” ከስታሊን የተቀዳ የግራ ፖለቲከኞች ትርክት

The Amhara people and Ethiopian regime (TPLF)

እዉነተኛ እርቅና ምናልባትም አንድነት ሊፈጠር የሚችለዉ አማራን በጅምላ ጨቋኝ ብለን መፈረጃችን ስህተት ነበር በማለት የኦሮሞ፤ ትግራይና የሌሎች ብሄር ኢሊቶች አምነዉ ይቅርታ መጠየቅ ሲችሉና አማራዉን ትምክህተኛ እያሉ ማሳደድና ማሸማቀቅ ሲያቆሙ ነዉ።

Read More »

የአርበኞች ግንቦት 7 ታጋዮች በህወሐት ወታደራዊ ካምፕ ውስጥ ሰርገው በመግባት ጥቃት ፈፀሙ

Patriotic Ginbot 7 fighters marching

ህዳር 7 ቀን 2010 ዓ/ም ንጋት 10:55 ሲሆን ጎንደር አዘዞ ወታደራዊ ካምፕ በአርበኞች ግንቦት 7 ታጋዮች ጥቃት ተፈፀመበት፡፡

Read More »

የአርበኞች ግንቦት 7 ታጋዮች ከሱዳን ነዳጅ ጭኖ፣ በወታደሮች ታጅቦ ይጓዝ በነበረ መኪና ላይ ጥቃት መፈጸማቸውን ገለጹ

Patriotic Ginbot7 attacked TPLF troops

ዛሬ ህዳር 7 ቀን 2010 ዓ/ም ከምሽቱ 12 :48 ሲሆን በሰሜን ጎንደር ዞን ጭልጋ ወረዳ ጓንግ ወንዝ ድልድይ ከመድረሱ በፊት 100 ሚትር ሲቀረው መታጠፊያ ቦታ ላይ በህወሓት ወታደሮች ከፊትና ከኃላ ታጅቦ ሲጓዝ በነበረ ነዳጅ በጫነ ቦቴ መኪና ላይ በተፈፀመ ጥቃት ተሽከርካሪው ሙሉ በሙሉ አስከ ጫነው ነዳጅ ሲወድም በአሽከርካሪው እና በሚያጅቡት ወታደሮች ላይ ከፍተኛ ጉዳት ደርሷል፡፡

Read More »

”እኛ ደህና ነን፣ ምንም የተፈጠረ ነገር የለም፣ የሚፈጠር ነገርም አይኖርም” ወ/ሮ ውባንቺ ቢሻው የመንግስቱ ኃይለማርያም ባለቤት

Mengistu Haile Mariam

ኮ/ል መንግስቱ የዚምቧቡዌ ጦር ጄነራሎችን ከሰፊው የእርሻ ማሳቸው ድረስ እየጠሩ ያማክሯቸዋል። በተደጋጋሚ። ዚምቧቡዌ ከሙጋቤ በኋላ ምን መሆን እንዳለባት አቅጣጫ ያሳዩት እሳቸው መሆናቸው ይነገራል። የጄነራሎቹ የቅርብ ሰው ናቸው።

Read More »

የመቀሌው ሽኩቻና የህወሃት የውድቀት አፋፍ

TPLF Mekelle meeting

መቀሌ ወሩን ሙሉ ውጥረት ውስጥ ከርማለች። ከተማዋ ላይ እየወረደ ያለው ዶፍ የሚያባራ አይመስልም። የህወሃቶቹ የዘንድሮ መሰባሰብ ለጤና እንዳልነበረ ግልጽ ነው። ሰዎቹ እንደወትሮው "በሃገር ጉዳይ ላይ" ለመዶለት ወደ መቀሌ አልተጓዙም። ቀደም ሲል ጠላታችን ድህነት ነው ሲሉን ነበር። አሁን ግን በለሁለት ተቧድነው አንዱ ሌላውን ጠላት ሲል ይሰማል።

Read More »

አህመዲን ጀበል በህክምና እጦት ከፍተኛ ስቃይ ላይ መሆኑ ታወቀ

Ahmedin Jebel

ወጣቱ የህሊና እስረኛ በህዝብ የተመረጠው የህዝበ ሙስሊሙ የመፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ የህዝብ ግንኙነት ሐላፊ ሆኖ ያገለገለ ሲሆን፤ በግፍ ተይዞና በሐስት ተመስክሮበት የ22 አመት ጽኑ እስራት እንደተፈረድበት ይታወቃል።

Read More »

የብሄራዊ ደህንነት ዕቅድ ወይስ የህወሀት የስንብት ደብዳቤ?

Azeb Mesfin and TPLF

ይህን ጽሁፍ በማዘጋጅበት ሰዓት መቀሌና ሀራሬ ሁነኛ የፖለቲካ ክስተት ተፈጥሯል። የመቀሌው ይፋ የወጣ አይደለም። በህወሀት አፍቃሪያን ድረገጾች የተተነፈሰ ወሬ ነው። ወ/ሮ አዜብ መስፍን የመቀሌውን ህንፍሽፍሽ ረግጠው ወጡ የሚለው ከውስጥ አዋቂ ያፈተለከው ዜና በቀላሉ የሚታይ አይደለም። በትክክል ከሆነ የሀራሬው ዓይነት መፈንቅለ መንግስት ልናይ የምንችልበት እድል ሰፊ ነው።

Read More »

በሳውዲ አረብያ በሙስና የታሰሩት ግለሰቦች ቶርቸር (ወፌላላ) ተፈጽሞባቸዋል

Sheikh Mohammed Hussein al-Amoudi is a billionaire

በሙስና ወንጀል ተይዘው በሳውዲ አረብያ እስር ላይ የሚገኙት ባለሃብት ሼህ መሐመድ ዓል-አሙዲ ከእስር ተለቀው ዛሬ አዲስ አበባ ይገባሉ በማለት ዜናውን ሲያሰራጩ ከነበሩት አፍቃሪ ህወሃት/ኢህአዴግ ግለሰቦች እና ሚድያዎች መካከል ጌጡ ተመስገን የተባለው ግለሰብ ዜናው ትክክል እንዳልሆነ ገልጾ አንባቢዎቹን ይቅርታ ጠይቋል።

Read More »

በደቡብ አፍሪካ በቀንደኛ የህወሃት አቀንቃኝነቱ በብርቱ የሚታወቀው አብይ ካሳ ተዋረደ!

የህወሃታዊያኑ ደም የነካቸዉ ሁሉ ዘንድሮ መዋረዳቸዉና ዘብጥያ መዉረዳቸዉ ተጠናክሮ ቀጥሏል በዚህ ሰበር ዜና በረከት ስሞኦንና ካሳ ተ/ብርሃን ልባቸዉ እንዳይቆም ብንሰጋም እዉነቱ ግን ይህ ነዉ።

Read More »

በአዲስ አበባ ስታዲዮም መብራት ምሶሶ ላይ ወጥቶ ሰንደቅ አላማ ሲያውለበልብ ያረፈደው ወጣት በቁጥጥር ስር ዋለ

Ethiopian Teachers Association

በአዲስ አበባ ስታዲየም የመብራት ማማ ላይ ወጥቶ በሰላማዊ መንገድ ተቃውሞውን ያሳማው ሰው መምህር መሆኑን የኢትዮጵያ መምህራን ማኅበር (ኢመማ) ገለጸ፡፡

Read More »

የመጨረሻው መጀመሪያ፣ የኢኮኖሚ ቀውስ ህወሀትን በአፍጢሙ ሊደፋው ተቃርቧል

Ethiopia's central bank devalued the Ethiopian birr

ለኢኮኖሚ ባለሙያዎች አሁን የሚታየው ቀውስ አላስገረማቸውም። ቀድሞውኑ የታመመ፡ የተበላሸ፡ በእርዳታና ብድር የተጠጋገነ፡ በሪሚተንስ ስጋና አጥንት ለብሶ የቆመ ኢኮኖሚ እንጂ በራስ አቅምና ትጋት የተገኘ የኢኮኖሚ እድገት አይደለም።

Read More »

ጉራማይሌው የህወሃት-ኢህአዴግ ፌደራሊዝም (ሳምሶን ገነነ)

ECADF Ethiopian News in Amharic social media graphic

ከአራት ሚሊዮን በላይ ብዛት ያለውን የሲዳማ ብሄር ከሃምሳ በላይ ከሚሆኑ በደቡቡ የሃገራችን ክፍል ከሚገኙ ብሄረሰቦች ጋር አጣምሮ በአንድ ክልል ስር እያኖረ፣ ክስላሳ ሺህ በላይ ለማይሆነው የሃረሪ ብሄር ታሪካዊቷን እና የብዙ ብሄር መኖሪያ የሆነችውን ሃረርን እንዲያስተዳድር የሰጠው የህወሃት-ኢህአዴጉ የፌደራሊዝም ስርአት ውጤቱ በነቢር ሲታይ  የብዙሃኑን ህዝብ በተለይም የወጣቱን ትውልድ ከቦታ ቦታ ተንቀሳቀሶ የመስራት፣ ሃብት የማፍራት፣ ኧንዲሁም በሃገሪታ በየተኛውም ግዛት ተንቀሳቅሶ ፓለቲካዊ ሃላፊነቱን ኧንዳይወጣ ማነቆ የሆነ ስርአት ነው።

Read More »

አስቸካይ የሰላማዊ ሰልፍ ጥሪ! የዲሲ የጋራ ግብረሃይል

Land in Wolayta Ethiopia

ኢትዮጵያችን በደም እየታጠበች ህዝቦቿ ከዳር እስከ ዳር ለነፃነቷ እየተዋደቁ ባለበት ወቅት ከአርሶ አደሩ የተቀማን መሬት አለማለሁ ማለት ዘበት ነው እንላለን። ለወያኔ ያደሩ ጥቂት ጥቅመኞች የሃይለ ማርያምን ስልጣን መከታ በማድረግ የወላይታ ልማት ማህበር በሚል ስም የፊታችን ቅዳሜና እሁድ በወያኔ ኤምባሲ የወላይታን መሬት ሊቀራመቱ ቀጠሮ ይዘዋል።

Read More »

በኢትዮጵያ ለብሔረሰብ ተኮር ጥቃቶችና ግጭቶች የማያዳግም የፖሊሲና የአፈጻጸም መፍትሄ ይሰጥ! (ሰመጉ 143ኛ ልዩ መግለጫ)

Human Rights Council (HRCO) Ethiopia was formed in 1991

ባለፉት 26 ዓመታት በኢትዮጵያ አስከፊ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶች ያስከተሉ በርካታ የብሔር ተኮር ጥቃቶችና ግጭቶች ተካሂደዋል። እነዚህ ብሔር ተኮር ጥቃቶችና ግጭቶች መንስዔዎች እንዲሁም ያደረሱትን ሰብዓዊ፣ ቁሳዊ፣ ስነልቡናዊና ሞራላዊ ጉዳት በትክክል ለማወቅና ለመግለጽ በጣም ሰፊ፣ ጥልቅና ተከታታይ ጥናቶችና ትንተና እንደሚጠይቅ ግልጽ ነው።

Read More »

የሕጋዊው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ 46ኛ መደበኛ ጉባኤ መግለጫ

His Holiness Patriarch Abune Merkorios

በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ የሚመራው የሕጋዊው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ 46ኛ መደበኛ ጉባኤ መግለጫ።

Read More »

የኛ ሰው በሄግ ችሎት (ክንፉ አሰፋ – ዘ ሄግ)

Eshetu Alemu

"የተሳሳተ ሰው ነው የያዛችሁት" ነበር ያለው መቶ አለቃ እሸቱ ዓለሙ በዘ-ሄግ ከተማ የዓለም አቀፍ ወንጀል ችሎት ላይ ቀርቦ ቃሉን ሲሰጥ። እርግጥ ነው። አሁን "ነጻ ሰው ነኝ" ብሎ ራስን ላሳመነ ሰው ከዳይኖሰር የገዘፈ ወንጀል ከላይ ሲጫንበት ማስደንገጡ አያስገርምም። "አቃብያነ-ሕግ በምን እንደከሰሱኝ ስሰማ እጅግ ተደናግጫለሁ"  በማለት ለፍርድ ቤቱ የተናገረው ቃል ይህንኑ ያረጋግጥልናል።

Read More »

ህወሃት በኢሉባቡር ለተፈናቀሉ የአማራ ብሄር ተወላጆች የተሰበሰበን ገንዘብ እንዳይንቀሳቀስ አገደ

Displaced ethnic Amhara

በኢሊባቡር መቱ በአማራ ተወላጅ ወገኖች በደረሰባቸው ጭፍጨፋ በጊዚያዊ በመጠለያ ካምፕ የሚኖሩ ተጎጂዎችን ለመደገፍ ታሳቢ ያደረገ በሀገር ውስጥ በተቋቋመ አስተባባሪ ኮሚቴ መሠረት ሰብዓዊ እርዳታ የማሰባሰቡ ተግባር ከብሔራዊ ደንህንነት በተላከ ጥብቅ መመሪያ ምክንያት ዛሬ 22/02/2010ዓ.ም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳቡ እንዳይንቀሳቀስ ታግዷል አለ!"

Read More »

ወያኔን ከስልጣን ማስወገድ እንጂ መደራደር መፍትሄ አያመጣም (ልሳነ ግፉዓን የወልቃይት ጠገዴና የጠለምት ማንነት ጥምረት ጊዜያዊ ኮሚቴ)

ECADF Ethiopian News in Amharic social media graphic

በየቅርንጫፉ የተለያየ ሥም በመለጠፍ ውሃ በማይቋጥር ንትርክ እሰጥ አገባ እያልክ ከመነታረኩ ይልቅ ልዩነትህን አጥብበህ አንድ በመሆን የወገንህን ሥቃይ እንድትታደግ፤ በአንተ አያቶችና ቅድመ አያቶች አጥንትና ደም የተገነባችዉን ኢትዮጵያ  መልሰህ አንድ የማድረግ ሃገራዊ ሃላፊነትና የታሪክ ግዴታ አለብህ።

Read More »

ይድረስ ለኢትዮጵያ ሕዝብ! ቀኑ ለመሸበት ወያኔ ዕድሜ ላለመስጠት የኢትዮጵያ ሕዝብ ይቁርጥ

ye gondar hibret

የኢትዮጵያ ሕዝብ ከመቸውም በላይ ካሳለፋቸው የወያኔ የተንኮል ተመክሮዎች መማር እጅግ አስፈላጊም ወቅታዊ ጥያቄም ነው። አሁን እየተደረገ ያለው ሁሉንም ጎሳዎች ያቀፈ የመንግሥት ተቃውሞ አፈሙዝ ወደ እርስ በርስ ፍጅት ለማዞር ወያኔ ቀን ከሌት እየሰራበት ያለ የመጨረሻው ተንኮል ነው። ይህ ተንኮል እኛ ከምንለው በላይ ዘልቆ በስሜን ሸዋ፤ በሰላሌ፤ በመርሐቤቴ እንከን የሌለውን ፍጹም ሰላማዊ ሰልፍ ለማንደፋረስና ሁከት አስነስቶ በወታደር ኃይል ሕዝቡን እንዲፈጅና የሰልፉን ዓላማ ለማሳት የወያኔ ምልምሎች በሰው ንብረትና ህይዎት ላይ ጥፋት ሲፈጽሙ እጅ ከፍንጅ በሕዝብ ትብብር በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ግልጽ ማስረጀ ነው።

Read More »

ተደራዳሪ ወይንስ ተባባሪ (ይገረም አለሙ)

Ethiopian government and opposition

ግድያን ማስቆም ያላስቻለ ድርድር፤ ተቀዋሚዎች ጋር አብረን እየሰራን ነው በሚለው ፕሮፓጋንዳ ቢያንስ አውቀው የሚታለሉትን የውጪ ኃይሎች እታለለና እያማለለ በመሸ በነጋ ዜጎችን ይገድላል ያሳቃያል፡፡ ምን ታመጣላችሁ ንቀቱ ገደብ አጥቶ ግድያው ከአደባባይ ወደ እስር ቤትም ተሸጋግሯል፡፡

Read More »