Home » Author Archives: ecadforum

Author Archives: ecadforum

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግን ማብራሪያ ጠየቀ

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ - ኢዜማ (Ethiopian Citizens for Social Justice)

በአንድ ከተማ ውስጥ የሚኖሩ ዜጎች የብሔር ማንነታቸው ላይ በመመስረት የተለያየ የዳኝነት መብት ይኖራቸዋል ብሎ ፍርድ ቤት መክፈት የዜጎችን በሕግ ፊት በእኩልነት የመታየት ሰብዓዊና ሕገ መንግሥታዊ መብትን የሚጥስ ተግባር መሆኑን የጠቀሰው ኢዜማ፣ ይህ ዓይነቱ ድርጊት የዜጎችን ተከባብሮ የመኖር ዕሴት ይሸረሽራል ብሎ እንደሚያምን ገልጿል፡፡

Read More »

ብፁእ ቅዱስ ታዲዮስ ታንቶ! በፈሪሳውያን ዘመንም የሆነው ይኸው ነው!

በላይነህ አባተ ([email protected]) “በማይጨበጥና በማይዳሰስ ነገር አላምንም” እያለ መጽሐፍ ቅዱስን እንደ ...

Read More »

የህወሓት ጉዳይ — የተገኘው ድል፤ ትልቅ ድል ነው፣ ሆኖም አንዝናና፣ አንዘናጋ!

Ethiopian National Defense Force (ENDF)

ህወሓት የሚገኝበትንት ጂኦ ፓለቲካ ከባቢን በማጤን፣ ድርጅታዊ ባህሉ፣ አቅሙና ልምዱ እግምት ውስጥ በማስገባት ህወሓት ልክ እንደ ISIS፣ አልቃይዳ እና ቦኮ ሀራም ዓይነት ሽብርተኛ ድርጅት ይሆናል።

Read More »

በወንድማችን ብሩክ ማሞ (ህዝብ ባለው) ዜና እረፍት የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እንገልጻለን

Hizb Balew (Biruk Mamo)

ብሩክ ማሞ (በከረንት አፌይር መጠሪያው ህዝብ ባለው) ከዚህ አለም በሞት የመለየቱን አሳዛኝ ዜና ሰምተናል። ብሩክ የሀገር ፍቅር ምን ማለት እንደሆነ ሆኖ ያስተማረ፣ የባንዲራን ፍቅር በምሳሌነት ያሳየ፣ የንባብንና የእውቀትን ጥቅም ያሳወቀ አይረሴ አርአያችን ነበር።

Read More »

በርካታ ያለፍላጎቱ እንዲዋጋ የተገደደ የህወሃት ኃይል በሰላም እጁን መስጠቱን የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ገለፁ

Temesgen Tiruneh Dinku the President of Amhara National Regional State

በአማራ ክልል አዋሳኝ በሆኑት በሶሮቃ እና ቅርቃር በተደረገ ውጊያ በርካታ ያለፍላጎቱ እንዲዋጋ የተገደደ የፀጥታ ኃይል በሰላም እጁን መስጠቱን የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ገለፁ፡፡

Read More »

ኢዜማ ሕወሓት በኢትዮጵያ መከላለከያ ሠራዊት ላይ የከፈተውን ጥቃት አወገዘ

Ethiopian Citizens for Social Justice Party.

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ሕወሓት በትግራይ ክልል በሚገኘው የኢፌዴሪ መከላለከያ ሠራዊት ላይ የከፈተውን ጥቃት በፅኑ ያወግዛል።

Read More »

ዋናው የመንግሥት ትኩረት የዐማራውን ጭፍጨፋ ከማስቆሙ ላይ መሆን አለበት

ECADF Ethiopian Amharic News and Opinions.

ዘውግንና እምነትን መለያዎች አድርጎ በዐማራው ላይ የሚካሄደውን ጭፍጨፋ/እልቂት/ጥቃትና ተመሳሳይ ሰብአዊ ጭካኔዎች እንዳይባባሱ ያደረገውን ሁኔታ ስገመግመው ተስፋ የሚሰጠኝ መስፈርት የኢትዮጵያ ሕዝብ ጨዋነትና አብሮነት ነበር፤ ግን ይህ የቆየ ትሥስር እየላላና ወደ የእርስ በእርስ ጦርነት እየተሸጋገረ ነው።

Read More »

የአማርኛ ቋንቋ እና አክራሪ ብሄርተኞች

Ethiopian's Amharic alphabet

ዛሬ ግን በቃ ሊባል ይገባል፡፡ ስለዚህ ለሰብዓዊ መብት ጥሰት የሚቆረቆር ማንኛውም ኢትዮጲያዊ እና የአማራ ወጣት በሰላማዊ መንገድ ትግልን ከሚያራምዱ ፖለቲካ ፓርቲዎች ጎን በመቆም የግፍ ስርዓትን ልንገረስሰው ይገባል፡፡

Read More »

የሞኝ ዘፈን ሁል ጊዜ አበባየ

ECADF Ethiopian Amharic News and Opinions.

ዛሬም የአማራ ብልፅግና ጥቃቱን የፈፀመው ትህነግ/ህወሀት ከኦነግ - ሸኔ ጋር እንደሆነ ይገልፃል፡፡ የሞኝ ዘፈን ሁልጊዜ አበባየ፡፡ የወደቀን የማፊያ ቡድን ትህነግ/ህወሀትን ዘወትር እንደ ምክንያት ማቅረብ የእናንተን ደካማነት ያሳያል...

Read More »

አድማጭ የሌለው ጩኸት (ዶ/ር በቃሉ አጥናፉ ታዬ)

በቤንሻንጉል  ጉምዝ ክልል ማንዱራ  ወረዳ ላይ ጥቅምት 02፣2013 ከሌሊቱ በሰባት ስዓት ላይ 21 ሰዎች ድምፅ በሌለው መሳሪያ (በቢላ እና በቀስት) ተገድለዋል፡፡ የስድስት ወር ልጅም እንደታረደ ተሰምቷል፡፡

Read More »

እስክንድር እና የአሸባሪነት ክሱ (ዶ/ር በቃሉ አጥናፉ ታዬ)

Ethiopian journalist Eskinder Nega

ይህን ሰው በሽብር ከስ መክሰስ ለገዥው መንግስት ከፖለቲካ ትርፉ ይልቅ ፖለቲካዊ ኪሳራው ያመዝናል፡፡ በፍትህ ዙሪያ ስርዓቱ እንዳልተለወጠና ሊለወጥ እንደማይፈልግ ጥሩ ማሳያ ነው፡፡

Read More »

“ብልጽግና ያለው አማራጭ አንድ ብቻ ነው፡ አስቸኳይ አብዮታዊ እርምጃ መውሰድ!” ፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም

Mesfin Woldemariam

ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ፓርቲ በአዲስ አበባ እየተፈጸመ ያለውን የመሬት ወረራና  የጋራ መኖሪያ ቤቶች ኢፍትሃዊ ዕደላን አስመልክቶ ያደረገውን ጥናት ይፋ ማድረግ ተከትሎ የሚከተለውን መልእክት አሰራጭተዋል።

Read More »

ኢዜማ በአዲስ አበባ ከተማ የመሬት ወረራ እና የጋራ መኖሪያ ቤቶች ኢፍትሃዊ ዕደላን አስመልክቶ ያደረገውን የጥናት ውጤት ይፋ አደረገ

Ethiopian Citizens for Social Justice Party.

ይህ በጠራራ ፀሐይ በተደራጀ መልኩ የተፈፀመው የመሬት ወረራ በመንግሥት ሥልጣን ላይ ያሉ አመራሮችና የፍትህ አካላት ተጠሪዎች ከፍተኛ እገዛ የተደረገበት ብቻ ሳይሆን እነዚህ አካላት የጉዳዩ ዋና ተዋንያን ነበሩ።

Read More »

አብይ፣ ለማና የጃዋር ካልኩሌተር (አበበ ገላው)

Journalist Abebe Gellaw

ጃዋር ሰሚ ሲያጣ ኦህዴድን ለመከፋፈል ዘምቻ ከፈተ። አብይን አንደሚያስቆመውና ለማን መሪ አርጎ አንደሚያስመርጥ አርግጠኛ ነበር:: ይሁናና ጥረቱና የጦፈ ዘመቻው ሁሉ መክሸፉ ሲረዳ ተበሳጨ፣ ቂም ቋጠረ።

Read More »

የሰላማዊ ሰልፍ ጥሪ በቫንኮቨር እና አካባቢው ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያን/ትውልደ ኢትዮጵያውያን

Ethiopians to protest in Vancouver.

የሰላማዊ ሰልፉ አላማ ኢትዮጵያ ውስጥ በንጹሃን ዜጎች ላይ እየተካሄደ ያለውን የዘር ጭፍጨፋ ማውገዝ ነው!

Read More »

አለማየሁ በላይነህ (ጉዱ ካሳ) ከዚህ አለም በሞት በመለየቱ አዝነናል (ECADF)

ወንድማችን አለማየሁ በላይነህ (ጉዱ ካሳ) ከዚህ አለም በሞት በመለየቱ የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እየገለጽን ለቤተሰቦቹና ወዳጅ ዘመዶቹ እንዲሁም ለትግል አጋሮቹ መጽናናትን እንመኛለን።

Read More »

መክሸፍ እንደ ኦሮሚያ፤ የከሸፈ ክልል እና የምስኪኖች ሰቆቃ

Shimelis Abdisa, Deputy President of Oromia region of Ethiopia

ይሄ ደም መፋሰስ እንደሚከሰት፤ አብይ ሁለት ሶስት ፍንጮች ነበሩት፡፡ የማንቂያ ክስተቶች፡፡ ላለፉት ሁለት አመታት ሰዎች ሲገደሉ፤ አብያተ ክርስቲያናትና መስጆዶች ሲቃጠሉ፤ ዝም አለ ወይም የማያዳግም እርምጃ አልወሰደም፡፡

Read More »

አለም ዙሪያ ለምትገኙ፣ በየሀገሩ ለተደራጃችሁ ኢትዮጵያውያን ሁሉ ፡-

Social Media Campaign

አክቲቪሲቶች፣ በርካታ የፓለቲካ ስዎች፣ ምሁራንና ልዩ ልዩ ስብስቦች በጋራ ለመስራት የተቀናጁበት፣ የኢትዮጵያውያን ኔትወርክ በሰሜን አሜሪክ፣ በካናዳ፣ በአውሮፓ በመናበብ፣ እውቀት፣ የሰው ሃይል ፣ ሌሎችንም ግብአቶች በማሰባሰብ ፣ ለጋራ አላማ በጋራ መስራት ጀምረናል።

Read More »

የተቀነባበረው ኢትዮጵያን የማፈራረስ ሴራና የአንድነት ኃይሎች ድክመት

Map of Ethiopia

በዘውግ የተዋቀረና በዘውግ ርእይቱ የሚያምን ቡድን፤ ይህን  ሕዝብን የሚያጨራርስ፤ አገርን የሚያጠፋ ጠንቅ ፈጥሮ ሊፈታው አልቻለም። ስር ነቀል መፍትሄ በመፈለግ ፋንታ፤ ችግሩን ሲያስታምመው ቆይቷል። በሳቱ ላይ ቤንዚን የሚረጩቱን አጥፊዎች በእንዝህላልነት ቸል ብሏቸው ወይንም ትቷቸው ቆይቷል።

Read More »

ዳውን ዳውን ኢትዮጵያ? (አንተነህ መርዕድ)

Dawn dawn Ethiopia.

የኦሮሞ ጽንፈኞች ምንድን ነው ፍላጎታቸው? በደቂቃዎች ልማቷ የተንኮታኮተ፣ ትምህርት ቤቷ የተቃጠለ፣ ንግድ ተቋሞቿ የነደዱ፣ እንደሶርያ የወደመች ለልጆቿ ስራ የማትፈጥር ኦሮምያን ነው የሚፈልጉት?

Read More »

ግልጽ ደብዳቤ ለክብርት ፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ አዳነች አበቤ

Attorney General Adanech Abebe

ክቡርነትዎ በሰኔ 29፣ 2012 ዓ.ም በእነጃዋርና እስክንድር ጉዳይ ላይ የሰጡትን መግለጫ ስከታትል፤ አግራሞት የጫሩብኝን፣ ያስጉኝን ነገሮች በመመለልቴ፤ መሰረታዊ የህግና የሞራል አምክንዮ ችግሮችን በመታዘቤ፤ የሚከተለውን ደብዳቤ ጽፌልዎታለሁ።

Read More »

ወዴት እየሄድን ነው? (ሉሉ ከበደ)

ወዴት እየሄድን ነው? (ሉሉ ከበደ)

Read More »

አንድነታችን፣ ሰላማችን እና ሉዓላዊነታችን ላይ የተቃጣውን ጥቃት ስክነት በተሞላበት የኃላፊነት መንፈስ በአንድነት ቆመን እንመክት! ከኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ

Ethiopian Citizens for Social Justice Party.

አንድነታችን፣ ሰላማችን እና ሉዓላዊነታችን ላይ የተቃጣውን ጥቃት ስክነት በተሞላበት የኃላፊነት መንፈስ በአንድነት ቆመን እንመክት! ከኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ....

Read More »

የሥልጣን ሩጫ ወይስ ህገ መንግስታዊ ፍጥጫ? (ኤፍሬም ማዴቦ)

PM Abiy Ahmed and Jawar Mohamed.

አቶ ልደቱ አያሌውና ጀዋር መሐመድ የምርጫውን መራዘምና ህገ መንግስቱ በዚህ ጉዳይ ላይ ምን ይላል የሚለውን በተመለከተ ባደረጉት ውይይት ላይ የነበራቸውን ትኩረት አልወደድኩትም።

Read More »

በድህነትና በጦርነት የወደመው ጎንደር – ሁሉም ነገር ወረርሽኙን ለመከላክል ይዋል

Gondar city, Ethiopia - Street view

ከጥቂት አመታት በፊት በአማራው ክልል የእናቶችንና የወጣቶችን የጤና ሁኔታ ያደረገ ጥናት የሚከተለውን መረጃዎች አቅርቦ ነበር፤ ሁኔታው የዚህን ያህል አለመለወጡን የጎንደርን አካባቢ የጎበኙ ግለሰቦችና ባለሞያዎች ነግረውኛል።

Read More »