የሰላማዊ ሰልፉ አላማ ኢትዮጵያ ውስጥ በንጹሃን ዜጎች ላይ እየተካሄደ ያለውን የዘር ጭፍጨፋ ማውገዝ ነው!
በሰላማዊ ሰልፉ ላይ የሚሳተፍ ማንኛውም ሰው የአፍ/አፍንጫ መሸፈኛ እና የኢትዮጵያን ሰንደቅ አላማ ይዞ ወደ ሰልፉ እንዲመጣ እንጠይቃለን።
ማንም ሰው በዚህ ቀን እቤቱ እንዳይቀመጥ። በቫንኮቨር እና አካባቢው የምትኖሩ በአጠቃላይ የኢትዮጵያ ጉዳይ ያገባኛል የሚል ሁሉ፣ የሁሉም ሃይማኖት ተከታዮች ያለ ቀሪ የምንሳተፍበት ነው።
ሁላችንም በየቤታችን ማልቀሱን ትተን ድምጻችንን እናሰማ።
የምንገናኝበት ቦታ — 7188 Kingsway
Burnaby (Kingsway and Edmonds)
ሰዓት — 4፡00 PM
ቀን — ቅዳሜ August 1st
ኢትዮጵያ ሀገራችን በክብር ለዘላለም ትኑር!!