Home » ጦማሮች እና አስተያየቶች » ጃዋርን አቅፎ “ህብረተሰቡ ወንጀለኞችን በማጋለጥ ይተባበረን” ማለት ፌዝ ነው (በቃ ዝም በሉ!)

ጃዋርን አቅፎ “ህብረተሰቡ ወንጀለኞችን በማጋለጥ ይተባበረን” ማለት ፌዝ ነው (በቃ ዝም በሉ!)

ደረጀ ሀ. ወልድ

ባለፈው ዓመት በቡራዮ በተፈጸመው ጭፍጨፋ ጉዳት የደረሰባቸውን የተጠለሉበት ቦታ ሄጄ ዐይቻቸዋለሁ። “ምነው ባላዬኹ”እስከምል ድረስ እጅግ ዘግናኝ ጉዳቶችን ተመልክቻለሁ። ሁሉም እያለቀሱ ነበር ብሶታቸውን የነገሩኝ። እጃቸው የተቆረጠ፣ ዐይናቸው የጠፋ፣ ሙሉ ጥርሳቸው የረገፈ… እናታቸውን ያጡ አራስ ልጆች፣ አባታቸውን ያጡና እነሱም ክፉኛ የተጎዱ የቤተሰብ አባሎች …ስንቱን ልዘርዝረው??

ሁኔታው እጅግ እጅግ የሚረብሽና ከህሊና የማይጠፋ ነው። የአንዳንዶቹን ሁኔታ በምስል አስቀርቼዋለሁ።

ከዚያ በላይ እጅግ ያዘንኩት ድርጊቱን ያቀናበሩትና የፈጸሙት “ቄሮ ነን ያሉ ወጣቶች” መሆናቸው በግልጽ በሚታወቅበት እና ተጠቂዎቹ ራሳቸው ማን እንደ ጨፈጨፋቸው በሚናገሩበት ሁኔታ “ዐይጥ በበላ ዳዋ ተመታ” እንዲሉ፤ በቂሮዎች ወንጀል-የአዲስ አበባ ልጆች መታፈሳቸው ነው።

በወቅቱ ገና ለውጡ ጅማሪ ላይ በመሆኑ “የመረጃና ማስረጃ አቀራረብ ችግር ተፈጥሮ ይሆን ወንጀል በሠሩ ወጣቶች ፋንታ ጥቃቱ እንዲቆምና የዜጎች መብት እንዲከበር የጠየቁ ወጣቶች የሚታሰሩት?” የሚል ጥቂት የጥርጣሬ ቦታ ሰጥቼ ነበር።

ይሁንና፤ ሰሞኑን በኦሮሚያ ክልል የተፈጸመውን ጥቃት ተከትሎ አክራሪ ወንጀለኞቹ አሁንም እንደለመዱት ጣታቸውን ወደ ሌላ ለመጠቆም ሲታትሩ እና ፖሊሶችም ጭፍጨፋ የፈጸሙትንና ያስፈጸሙትን ትተው ራሳቸውን የተከላከሉ ንጹሀንን ወደማፈስ መሸጋገራቸውን ሥሰማ፤ “ሀቅና ህግ-ጉልበተኛነት ነው” የሚል የአስተዳዳሪዎች ሳይሆን የገዥዎች ብሂል መለመዷን ነው ያረጋገጥኩት።

ቀንደኛውን ወንጀለኛ ጃዋር መሀመድን አቅፎ፦ ” ወንጀለኞችን በማጋለጡ ህብረተሰቡ ይተባበረን?” ማለት ስላቅና ፌዝ ነው። ቀንደኛውን ወንጀለኛ ፦”የዐይናችን ብሌን ነው፡ እያሉ ለሱ ኃጢያት ማስተሰረያ የሚሆኑ የመስዋዕት በጎችን መፈለግ ሲበዛ ነውር ነው።

ካልቻላችሁ ተውት፤ ለህግ አታቅርቡት። ህግ አለ ለማስባል ግን በእሱ ጦስ ንጹሀንን የጦስ ዶሮ አታድርጉ። ይህ በምድር ነውር፣በሰማይም ኃጢአት ነው። አባይ ሚዛን በእግዚአብሔር ፊት አስጸያፊ ነው።በርባንን አርነት አውጥቶ- ኢየሱስን መስቀል ነው። የጲላጦስ ችሎት እስኪያንገፈግፈን ድረስ በቅቶናል።

እናም እባካችሁ፦በእምነት ተቋማት ላይ ጭምር ግልጽ ጥፋት ያወጁትን እነ ግርማ ጉተማን፣ ነጋ ጠባ ልዩነትና አመጽ የሚያውጁትን እነ ሕዝቅኤል ጋቢሳን እና እነ ጸጋዬ አራርሳን እሹሩሩ እያላችሁ ስለ ሕግ የበላይነት አታውሩን።

4 comments

 1. ይድረስ ለዶ/ር አብይ አህመድ
  ለመሆኑ እንደምን ከርመዋል? የውነት የቁም እስር ላይ ነዎት ? ካልሆነ መቼም ገና እንደመጡ ንግግርዎት ለዛው የሆኑ መሸሽያና መጠግያ መስለውን በብዙ አምነንዎት ኢትዮጵያችንም አሁን ገና ለህዝቦችዋና ለሀገራችን በጎ ሰው አገኘን ብለን ተናግረን ሳንጨርስ ነገሩ ሁላ ከድጡ ወደ ማጡ ሆነብን፤
  ለመሆኑ አሉ?
  መቼም አሉ ብሎ ለማመን እየቸገረን ነው እናም ልክ ስልጣን ስትይዙ በነበረው ስሜትዎት ሆነው እስኪ ከፈጣሪ በታች እኔ አለሁላችሁ በሉ፡፡
  ምን ሆነው ነው ታዲያ ሀገር ስትታመም ያልጠየቅዋት? ከርስዎ ብዙ ጠብቃ ነበር ኢትዮጵያ እማማችን እንደ ጎረቤት እንኳን ውይ ኢትዮጵያ ዛሬ ነው የሰማሁት ምንሽን ነው አላሉም ወይንስ ኢትዮጵያ ውስጥ የሉም?
  ምነው ዶ/ር አብይ ሲሆን ዝም አሉ ታዲያ ካሉ የቁም እስር ካልታሰሩ የትኛው እስር ቤት ነው ያሉት?
  ቤተክርስቲያን ሲቃጠል (የእግዚአብሄር ቤት) የኛ የክርስቲያኖች ቤታችን፤ ኩራታችን፤ እምነታችን፤ ክብራችን አልሰሙም እንዴ?
  ምነው ወገን ሲያልቅ ዝም አሉ? በሽግግር ወቅት ያለና የተለመደ ነው ብለው ነው አይደል ግን እስከመቼ? እርስዎ እኮ ከስልጣኑ ጋር ተለማምደው ተደምረው አስደምረው ሥራ ከጀመሩ ቆዩ እኮ ታዲያ የሽግግሩ ግርግር የሚያበቃው መቼ ነው? ስንት ሰው ካለቀ በ|ላ፤ ስንት ክርስቲያን ስንት ሙስሊም ወይንስ ስንት ብሄር ወይንስ ስንት ኢትዮጵያዊ ከቆጠሩ በሁዋላ ወይንስ ዝብርቅርቃችን ወጥቶ ሀገር አልባ ስንሆን? ስንሰደድ? ስንራብ ?ስንቸገር?
  ለመሆኑ አሉ?
  ምነው ድምጽ አጡ ? ፕሬዝደንት ውክልና መስጠት አይችልም እንዴ እስቲ ለሚናገር ቖራጥ ሰው ውክልና ስጡ ይህንን በሀገራችን ታይቶ የማይታወቅ ስብዕና ተደብቆ የኖረ ማንነታችንን ጭካኔያችንን ያሳዩን የመጀመሪያው ዝምተኛው ፕሬዝዳንታችን የሆነ ነገር በሉ፤
  ዝም አትበሉ እርስዎ ፈጣሪ አይደሉም እኮ ወይንስ ትእግስት ነው ወይንስ ፈርተዋል እንዴ እርስዎም እንደኛ? አልገባኝም ፤
  በሉ እንደለያዩን አንድ አርጉን፤ ኢትዮጵያም ትወቀውስዎታለች የትኛውም ታሪክ ደግሞ በበጎ አያነሳዎትም ከ ኖቤል ሽልማቶት በስተቀር፤ ስንለያይ ስንገዳደል ሀገር ስትፈርስ ዝም ያለ መሪ በመባል ሲታወሱ መኖር ይፈልጋሉ ወይንስ ሀገራችንን በሰላም ያስተዳድራሉ? ተከባብረን እንደቀድሞው እንድንኖር የቀደመውን ፍቅራችንን መልሱልን
  እኛ ሀይማኖታችንን አክብረን በሰላም ወጥተን መግባት የምንፈልግ ህዝቦች ነን እንጂ የመሪነት የስራ ልምድ ወይም (ፕራክቲስ) ወይም የዲሞክራሲን ስርዓት በአዲስ መልክ ለማረቅ ተብሎ ወይም የተሸለ የአመራር ብቃት አላቸው ይህንን አደረጉ ለመባል ሥራን መዘንጋት ተገቢ አይመስለኝም፤ ሥራን እና ሀላፊነትን በተገቢ መንገድ መወጣት እና ለይቶ ማወቅ መልካም ነው፤ ቤተክርስቲያን ዝም አትልም፤ እግዚአብሄር ያያል፤ ዛሬ ሲቃጠል ዝም ያልዋት ቤተክርስቲያን እና ክርስቲያች እንቅልፍ እንደሚነሱዎት እርግጠኛ ነኝ፤
  አንበጣውም የፈጣሪም ቁጣ እየመጣ ነው ተመለሱ ወደ ፈጣሪ የምትደንሱ ዳንሱን አቁሙና ጻልዩ ምንም ያልተፈጠረ የመሰላችሁ ሰዎች ዛሬን እየኖራችሁ ብቻ ስለሆነ ብዙ ነገር እየተፈጠረ ነው እናም አልቅሱ እግዚዘብሄር ሀገራችንን እና ህዝቦችዋን አብዝቶ ይባርልክልን ሙስሊም ወንድሞች፤ እህቶች፤አባቶች፤ በጋራ ጸልዩ እንጸልይ በየቤታችን ሀገር ስትኖር ነው የምንኖረው አሁን ያለንበት መሪ የሌለባት ሀገር በሆነችው እንግዳ ተቀባይ ተብላ የምትታወቀው በጥቂቶች ዘንድ እስካሁን የተፈጥሮ አደጋዎች እንኩዋን ያላጠቁዋት በፈጣሪ ጥላ ስር ያችው ሀገራችን አሁንም በፈጣሪ እንጅ መሪ የሌላትን ሀገራችንን እናልቅስላት ዶ/ር አብይ ከሄዱበት እስኪመለሱ ድረስ፡፡

 2. በእኔ ይሁንባችሁ ብሎ መግለጫ በሰው ልጅ ሕይወትና የፈሰሰ ደም ማላገጥ ነው:: የማይተማመን ባልንጀራ በየወንዙ ይማማላል ካልሆነ በተቀር እመኑኝን ምን አመጣው:: በኢትዮጵያ የአሜሪካው አምባሳደር ቁርጥ አድርገው አካፋን አካፋ ብሎ ማውገዝ እርምጅም መውሰድ ይገባል ሲሉ ባይታወር ቢሆኑም ሰባአዊነትን ተላብሰው ነግረውናል:: ስለ ሕግና ፍትህ ስለእውነት የምናወራ ከሆነ እመኑኝ ብሎ ነገር የለም:: ሌባ ተይዞ ዱላ ይጠየቃል ወይ የሚለው ብሂል ዘሩን እያወቅክ ዱላ ይጠየቃል ወይ በሚል ተቀይሮ ከሆነ ቁርጡን ንገሩን::

 3. ኢትዮዽያ በአሁኑ ሰዐት እየተመራች ያለችው መንግስት ነኝ ብሎ ስልጣን በያዘ የጽንፈኛ ኦሮሞና አክራሪ የኦሮሞ እስላም የተቀናጀ ቅንብር ነው። የዚህም ቅንብር ዋና መሪና አቀነባባሪው ጥቁሩ ሰይጣን አሸባሪው አብይ አህመድ ነው። በዓለም አቀፋዊ አነጋገር ስንመለከተው ኢትዮዽያ ውስጥ በአሁኑ ሰዐት በመንግስት ደረጃ የተቀመጠ የአይሽ መሰል አሸባሪ ስራ በግልፅ የፖሊስና የጦር ሠራዊት ኃይሉን በአጋርነትና በደጀንነት ከኋላ አሰልፎ ቄሮ በሚባል መንጋ ሰራዊት ኢትዮዽያዊ ዜጎችን በአሰቃቂና ኢሰብአዊ መንገድ እያሳረደ ያለ ኃይል መሆኑን በግልፅ በቪዲዮና ያየነውና በድምፅም በአካባቢው ላይ እማኝ ከነበሩ ወገኖቻችን የሰማነው ነው። ከአሁን በኋላ መንግስት እያሉ ለአሸባሪዎቹ መሪ አብይ አህመድ ጆሮ ሰጥቶ የሱን የሀሰት አደንዛዥ ቋንቋ ማዳመጥ የእራሳችንን የሞት ጉድጓድ አብረን መቆፈርና አንገታችንን ለእርድ እንደመስጠት ነው የሚቆጠረው ስለዚህ ያለው አማራጭ አንድና አንድ ብቻ ነው ይህውም ከዚህ በታች ያለው ከአንድ ቀን በፊት የገለፅኩት እራስን ከመንግስታዊ አሸባሪነት የመከላከል ወሳኝ ሕዝባዊ አደረጃጀት ምክንያቱም እጣ ፈንታችንንም ሆነ ደህንነታችንን የማስከበሩ ሃላፊነት በእኛ በኢትዮዽያውያን እጅ ወድቋል ምክንያቱም በሀገሪቷ ላይ የተቀመጠው አሸባሪ መንግስትና እራሱ እየገደለና እያስገደለን ገዳዮቻችን በነፃነት እየተንቀሳቀሱ ለወገኖቻችን ደም ማንም ተጠያቂ በሌለበትና ሁላችን ዘንድ በየተራ እስኪደርስ መጠበቅ ስለሌለብን በድጋሚ አሁንም ከዚህ በታች ያለውን እንመልከት

  እራስን የመከላከልና ለተፈጥሮ ስጦታዊ ነፃነት መቆም

  ኢትዮዽያውያን አሁንም ለዚህ ለጥቁር ሰይጣን የአሸባሪዎቹ ቀንደኛ መሪ አብይ አህመድ ጆሯችሁን የምትሰጡ ከሆነ በየቤታችሁ እየመጡ እንዲያርዷችሁ የመስማማት ሊሆን ብቻ ነው ውጤቱ።
  በተጨባጭ በተደጋጋሚ እንዳያችሁት አሸባሪው የኦሮሞ ፅንፈኞችና የኦሮሞ አክራሪ እስላሞቹ መሪ ጥቁር ሰይጣኑ አብይ አህመድ ለዜጎች ሞት ደንታ የሌለውና በተደጋጋሚ በሚደርሱ እልቂቶች እንደታየው እሱ ኮድ በመሰለ መልክ የማያደርገውንና የማይፈፅመውን ነገር የሀሰት ዲስኩር ደስኩሮ ሲያበቃ ተከትሎ ከሀገር ይወጣል በነጋታው የሕዝብ እልቂት፣ የአብያተክርስትያናት ቃጠሎ፣ የሕዝብ መፈናቀልና ሌሎችም ዘግናኝ ክስተቶች በዜጎች ላይ ይፈፀማል። ለምሳሌ ከብዙ በጥቂቱ የሰሞኑ የአሸባሪው ጁሀር መንጋ አክራሪ ኦሮሞና ጽንፈኛ የኦሮሞ እስልምና ተከታዮች በንፁህ ኢትዮዽያውያን ወገኖቻችን ላይ አሰቃቂ ግድያና ጭፍጨፋ እንዲሁም የዜጎቻችንን ንብረት መቃጠል ምንም ደንታ ሳይሰጠው ራሽያ ሆኖ ለሌሎች ሀገሮች መሪዎች የደስታና የሀዘን መግለጫ መልእክት ይልካል። ሌላው ቀደም ሲል በሲዳማ ጉዳይ እንደተለመደው ኮዱን በይፋ ካስተላለፈ በኋላ ግዜው ሲደርስ ሕዝብ ሲታረድና ቤተክርስትያን ሲቃጠል እሱ ኤርትራ ሄዶ የፕሬዜዳንቱ ሾፌር በመሆን በአስመራ አውራ ጎዳና ላይ እያሽከረከረ የሚያሳይ ፎቶ ልኮልን ለወገኖቻችን ደም መፍሰስ ቅንጣት ያህል ደንታ የማይሰጠው ጥቁር ሴጣን መሆኑን በተደጋጋሚ አይተናል።
  ይህ ሁሉ ሲሆን ግን መቼ መንቃትና እያንዳዳችን አምላክ በሰጠን ጭንቅላት መጠቀም የምንጀምረው ግዜ መቼ እንደሚሆንና እግዚአብሄር ስንፈጠር ጀምሮ የሰጠንን ተፈጥሯዊ መብታችንን ለማስመለስ የምንነሳበት ግዜ ከዚህ የበለጠ ምን ስናይ እንደሆነ አይገባኝም ለመሆኑ ምን ያልተፈፀመ ግፍ አለ?
  ያው በየቦታው ላይ ሁላችንም ተገኝተን ባናይም እድሜ ለዘመኑ ቴክኖሎጂ ከቡራዩ የቤትለቤት የዘር ጭፍጨፋ ጀምሮ በሰሞኑ በርሲ ዶዶሌ፣ በባሌ ሮቢ፣ በድሬዳዋና በሀረር ንፁሀን ወገኖቻችን ከቤታቸው ተጎትተው እየወጡ ሲታረዱና በአሰቃቂ ሁኔታ መጨፍጨፋቸውን ሰምተናል መቼም እራሣችንን ለማታለል ካልሆነ በስተቀር የማንክደው ነው።
  ታድያ ይህን ሁሉ እያወቅን አሁንም ጥቁር ሴጣኑን አብይ አህመድ ቁጭ ብለን ለማዳመጥ ጆሯችንን እንከፍት ይሆን
  በአሁኑ ግዜ እንደሚታወቀው አዲስ አበባ ውስጥም ድርጊቱ ከጀመረ ሰነባብቷል የአሸባሪው አብይና የአሸባሪው ጅዋር ቄሮ የሚባሉ መንጋዎች ከሁለትና ሶስት ሳምንታት በፊት ጀምሮ ማለትም ከዛ ቀደም ባሉ ግዜያት የአዲስ አበባ ባለአደራ ጋዜጣዊ መግለጫ ተደጋጋሚ እረብሻዎች እንደተጠበቁ ሆነው በቅርቡ የአዲስ አበባን ኗሪ በየሰፈር ውስጥ እያስቆሙ ሲፈትሹና ሲዘርፉም እንደነበረ ሁላችንም የሰማን ይመስለኛል። እንደውም ሰሞኑን በአዲስ አበባም ንፁሀን ዜጎች ከመኖርያ ቤታቸው አስወጥተው ቀጥቅጠዋቸው ኮማ ውስጥ ያሉ በባልቻና የካቲት ፲፪ ሆስፒታል እስክንድር ነጋ መጎብኘቱን በአንድ ሚድያ ቃለመጠይቅ ላይ ሲናገር አዳምጫለሁ።
  ፖሊስና መከላከያ የሚባሉ የኦሆዲድ የፀጥታ አስከባሪ ኃይሎች ለምሳሌ ቀደም ሲልም በጎንደር፣ በአጣጌ እንዲሁም ሰሞኑን በአርሲ፣ በባሌና በናዝሬት ወገንተኛነታቸው ለአሸባሪዎቹ ስለመሆኑ በይፋ ተመልክተናል በአካባቢዎቹ ላይ ተጠቂ የሆኑት ወገኖቻችንም አረጋግጠውልናል። የፈለግነውን ለማድረግ የሚያቆመን የለም የሚለውን ለማሳየት ወገኖቻችንን ከጨፈጨፉና ከአስጨፈጨፉ በኋላ ለግዜው ኃይላቸውን ካሳዩ በኋላ መከላከያው ገብቶ ነገሮችን አረጋጋ የሚለውን ድራማቸውን እየሰማን ሰላም ሆነ ብለን የምናስብ ከሆነ በጣም እየተሳሳትንና የሞት ጉድጏዳችንን በመቆፈር እየተባበርናቸው መሆኑን ልናውቀው ይገባል።

  አማራጭ የሌለው መፍትሄ እንደጎሳ ሳይሆን እንደሰው ልጅ የሚያስቡ ኢትዮዽያውያን በመጀመሪያ ለእያንዳዳችን የመኖሮ ህልውና ስንል በመቀጠልም እንደሀገር አብሮ መቀጠሉ የሚያሳስበን ከሆነ በየአካባቢያችን ላይ መደራጀትና ሌሎች ወገኖቻችንም በየአካባቢያቸው ላይ እንዲደራጁ በማድረግ ማንኛውም አሸባሪ ኃይል ወደአካባብያችን እንዳይደርስ ለመከላከል ግዜው ወሳኝ ነው ነገ ሳይሆን ዛሬን ብቻ ነው መጠቀም ያለብን ምክንያቱም አንድ ቀን ጨምረን ለጠላቶቻችን ከሰጠን የእራሳችንን የመቀበሪያ ጉድጏድ ነው እየማስን መሆኑን መገንዘብ አለብን። ከተደራጀን በኋላ አንዱ አካባቢ ከሌላው ጋር በተቀናጀ መልክ ለመስራት የእርስ በእርስ የተባበረ ኃይል በአንድ ላይ አድርጎ ጠላትን ለመመከት የመገናኛ ወይም የመጠራሪያ ዘዴዎችን አስቀድሞ ማዘጋጀት ለምሳሌ አሸባሪዎች አካባቢያችን ላይ የመታየት ሁኔታና አዝማሚያ ካለ ከመጠናከሩ በፊት በጩኸት፣ በፊሽካ፣ ጥሩንባ ወይም በሌላ ከአንድ አካባቢ ወደሌላው በሚያገናኝ የድምፅ መሣሪያ በመጠራራትና በመናበብ ከየተለያየ አቅጣጫ በቅፅበት ተሞ በመውጣት ሊያሸብር የመጣውን ኃይል መሸሻ መንገድ በማሳጣት እንደአመጣጡ ተመጣጣኝ እርምጃ በመውሰድ በቁጥጥር ስል ማዋል ይቻላል። የድምፅ መገናኛ መንገዱን በየአካባቢው ላይ ያሉ የአካባቢው መሪዎች በሳምንትም ሆነ ወይም ለስብሰባ ለመገናኘት በወሰኑት ግዜ እየተሰባሰቡ የድምፁን አይነቶች በየግዜው መለዋወጥና የተለወጠውን መጠቀሚያ ድምፅ ሁሉም ለየተወከሉበት የህብረተሰብ አካባቢ መለወጡን ወዲያውኑ ማሳወቅ። በስብሰባቸው ወቅት ሌሎችም ጠቃሚ መረጃዎችን መለዋወጥና መሻሻል የሚገባቸውን ተነግሮ ማሻሻል። ይህን አይነት አሰራር እንደምሣሌ በመውድ አዲስ አበባ ሊሆን ይችላል። በከተማዋ የሚገኙት የተለያዩ ሰፈሮች የየራሳቸውን አካባቢ ሕዝብ በማደራጀት መሪና ተወካያቸውን መርጠው ለአጠቃላይ የከተማዋን መከላከል ኮሚቴ በጋራ በመመስረት በአንድ አደረጃጀት ስር በመሆን ለማንኛውም በከተማዋ ውስጥ በሚፈጠር ችግር ላይ ተናቦ ለመስራት ዝግጁ መሆን። የየአካባቢው የሕዝብ ስብስብ መሪዎች የመላ የከተማዋ ኮሚቴ አባል ስለሆኑ በየትኛውም አቅጣጫ በከተማዋ ውስጥ አሸባሪ መንጋዎች ምንም አይነት እንቅስቃሴና ጉዳት ከማድረሣቸው አስቀድሞ የኮሚቴው አባሎች የየአካባቢያቸውን ሕዝብ ጥሪ በማድረግ በአስቸኳይ ያስወጣሉ ይህ አይነት አደረጃጀት ብቻ ነው በጠላቶቻችን ላይ የበላይነት እንዲኖረን የሚያደርገን። ይህ የአደረጃጀት ስልት በመላው ኢትዮዽያ ትላልቅም ሆነ ትናንሽ ከተማና ገጠር ቦታዎች ላይ መተግበር አለብን። ይህን ስናደርግ ብቻ ነው በቀላሉ በአምላክ በተፈጥሮ የተሰጠንን ነፃነታችንን አስመልሰን ጥቁር ሰይጣን አብይ አህመድና የሱ ፅንፈኛ ኦሮሞ፣ አክራሪ የኦሮሞ እስላም ድርጅትና ቆሻሻ ጭንቅላት የተሸከሙ መሪዎቻቸውን እንዲሁም ፋሽስቶች የባንዳ ልጆች የሆኑትን የትሕነግ መሪዎች ቡችላዎቻቸውንና ድርጅታቸውን እንዲሁም የተከሉብንን ሰይጣናዊ የብሄር ብሄረሰብ የጎሳ ፖለቲካ ጠራርገን ከጭንቅላታችን ላይ አውርደን ለአንዴና ለመጨረሻ ግዜ ወደመቃብራቸው ለመክተት እንነሳ ግዜ ሳይቀድመን አሁኑኑ በተግባር ለመፈፀም ያለማወላወል እንነሳ። ከዛ በኋላ ሁላችንም እንደሰው እያሰብን በእኩል ተፈጥሮአዊ ነፃነታችን በአንድነት ተፋቅረን በእኩልነት የምንኖርባት ኢትዮዽያ ሀገራችንን በጋራ እናበለፅጋለን።

  አምላክ የኢትዮዽያን ሕዝብና ኢትዮዽያን ይባርክ!!!

 4. እውነት ብለሀል ወዳጀ! የሀገሬ ሰው “ማር ሲበዛ…….” ይላል! እንደ እንስሳ ሰው ሚታረድበትን ግዜ ደረስን። እያውም የሀይማኖት ሀገር በምትባል ኢትዮጵያ! ኢትዬጲያ ከእንስሳ አስተሳሰብ ያነሱ ግለሰቦችን እና ሰወችን በቃቹህ ብላ ወደ ገደል መክተት ካልቻለች እና መንግስት አሁን በያዘው መንገድ ህዝብን በአሸባሪዎች እያስጨረሱ መቀጠል በቅርቡ ወደለየለት መተላለቅ ሚሰደን ይመስለኛል! ፅንሱ አንዴ ከጨነገፈ እና የመንገዱ መሪ አንዴ ከዞረ መመለሻው ይቸግራል! እኔ ሲገባኝ መንግስት የሰፊው ህዝብ ጠባቂ እና ተቆርቋሪ እንጂ! ለግለሰቦች እና የነሱን ወንጀል ለመሸፈን የሚሰራ መንግስት ለኔ መንግስት ነው አልለውም! እያዳሉ ሀገር ማስተዳደር አይቻልም! አካፋ አካፋ ነው መባል ከራሱ ከምንግስት መጀመር አለበት! የንፁሀን ደም እያፈሰሱ መንደላቀቅ አይገባኝም! ያቃተው መሪ እኮ ለህዝብ አቅቶኛል ህዝብ ተነስ እራስህን ጠብቅ ማለት ወግ ነው! በደም ከመጨማለቅ! እያውም በእናቶች እና በህፃናት ምንም በማያውቁ! ከእንስሳ አስተሳሰብ ያነሱ ሰዎች ይዘህ ዲሞክራሲ ማውራት ለኔ ፌዝ ነው! ወይም ተግባራቹህ ጥሩ ነው ቀጥሉበት እንደማለት ነው! ደሞ መንግስት ነኝ ከሚል አካል! ከዘመኑ መንግስት ዘበኛ ይሻላል! ቢያንስ አቤት፣ወዴት፣ ለምን፣ ወዘተ ብሎ ይጠይቃል ብሎም ስራውን ይሰራል! የኢትዮጵያ ህዝብ እልቅሶ መጨረሻው መቸ ይሆን????💀💀💀???

Comments — What do you think?