Added on: February 17th, 2013
Recent Posts
"Gzew Derswalena Ateferu" By Yemechereshaw Teweled. 5/22/13
May 23rd, 2013
Published by: dinbush
Category: ECADF
Amazing Ethiopian Kid Presenting Poetry
May 23rd, 2013
Published by: Shibire
Category: News and Documentary



By: meretework
eseya yenen konjowch takaralachu!!!!!!!!!!!!!!!!!hooooooooo
By: tezebet
The all Ethiopian people all over the world are proud of you!
Tamagne!! Thank you!
God bless you!!
Long live Ethiopia!!!!!
By: Sergute Selassie
ቅንነትና ቀጥተኝነት ካለበት ቦታ የሚጠበቅ ነበር። እጅግ ድንቅ ነው። ጀርመን እኮ የዛሬ ብቻ ሳይሆን የትናንትም የአውሮፓ የጸረ ወያኔ ትግል ዓውራና ዓናት ነው። የጀርመን ልጆች አንዱ ደከም ሲል ሌላው ጠንክሮ እዬወጣ ያልተቋረጠ ተከታታይ ብቁ ተግባር የሚከውንበት ቦታ ነው። ዛሬም እንደ ትናንቱ በተግባር ጸንታችሁ ትውልዳዊ ድርሻችሁን ለምትወጡ እጅግ ለማክብራችሁና ለምሳሳላችሁ እንዲሁም ለምትናፍቁኝ ወንድምና እህቶቼ ሁሉ ምስጋናዬ፤ ደስታዬን፤ የተሰማኝ የውስጥ ኩራት ይደረሳችሁ። ታኮራላችሁ። አንድ ሰው ግን ጠፍቶብኝ ሳፈላልግ፤ ያው ህሊናዬ ነገረኝ እዬባተለ እንደሆነ … የእሱ ቦታ የምርት ማሳ ስለሆነ የተግባሩ ገበሬ ዓውድማ ላይ መሆኑን አበሰረኝ … መንፈሴ! እግዚአብሄር ይስጣችሁ።
ሙንሽን ላይ እንዲህ ቅልጥ ያለ ህዝባዊ ስበሰባ ሲደረግ እንጃ የመጀመሪያው ይመስለኛል። ሌላው ትልቁ ነገር የሴቶች መበራከት ግሩም ነው። የእስልምና እምነት ተከታይ እህቶቻችን እንዲህ ትግሉን በፍቅር መቀላቀላቸው በራሱ ሰማያዊ ታምር ነው። እኔ የማውቃት አንዲት ብቻ ነበረች አሁን ግን … ዋዋ! ዕጹብ ድንቅ ነው።
By: heimy
wow!”Tamagne” we’re proud of u
By: ሥርጉተ ሥላሴ
ኣናቱ ጀርመን! ሰራው! የድንቅ ድንቅ ነው! ታኮራላችሁ!