ESAT Ethioian News, Weekly April 22, 2012

One Response to “ESAT Ethioian News, Weekly April 22, 2012”

  1. ኢሳት ሆይ! የኢትዮጵያህዝብ በነፃነት ያልመረጥው መሪነኝ ባይ የወያኔው መሪ መልስ ባለፈው ኤርትራጋ ለመታረቅ ጥረት አያደረግነ ነው እያለ ሲናገር የኢሳያስን መሪነትም ሆነ ስሙንም ላለመጥራት የስራዓቱ ገዥ እያለ ነበር ገለፃ ሚያደርገው። እንግዲህ መለስ የኢሳያስን ስም መጥራት ካልፈለገ እና የኤርትራው ፕሬዝዳንት ብሎ ለመጥራት ከቀፈፈው፤ ታዲያ ለምን እናንተ ባንድ የዜና ዘገባ አሁንም አሁንም የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር ጠቅልሚንስተር መለስ እያላችሁ ልባችን ታቆስሉታላችሁ። ለ21ዓመት በስልጣን ኮረቻ ተፈናጦ እንደሻው አገር እየሸጠ እየገነጠለ እና ህዝብ እያሰረና እየገደለ እያሳደደ የአገሪቱን እምነት እና ታሪክ እያጠፋ ያለ አምባገነን ግለሰብ በተከበረች ሃገር ደግሜ እለዋለሁ በተከበረች ሃገር ስም የሚፈራርሳትንትን እና የሚቆስልትን ጠላት የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስቴር ተብሎ በናንተ አፍ ሲጠራ በጣም ያሳዝናል።አልቻለ ሁኖ ነው እንጂ እሱ እኮ አገራችን ካፈራረሳት እና ከበታተናት ቆይቷል የህዝቡ ትዕግስት እና በዋነኛነት ደግም በእግዚያብሄር ጥበቃ ነው አገራችን በስሟ እስካሁን የቆየችው።እሱ እራሱ ኢሳያስን ለመግለጽ የተጠቀመበት ቃላት የስርዓቱ ገዥ በሚል ነው።ታዲያ እናንተ ለምን እንዲህ አስርጊዜ ለጠላት ማዕረግ በመስጠት ታቃጥሉናላችሁ?እስቲ ልጠይቃችሁ የኢትዮጵያህዝብ መርጦት ነው 21 አመት በስልጣን የቆየው? መልሱን ለናንተ ትቸዋለሁ ኢሳቶች።.