ESAT Ethiopian News April 06, 2012

Ethiopian News in Amharic: ESAT is the first independent Ethiopian Satellite Television service and Radio Station who broadcast to Ethiopia and the rest of the world.

One Response to “ESAT Ethiopian News April 06, 2012”

  1. እናንተ የትግራይ ነጻ አውጪ ግንባር አሽከሮችና ተላላኪዎች በሙሉ !

    ዛሬ ከአፍ እስከ አፍንጫ በሆነ ጠባብ አስተሳሰባችሁ ወይም ለኢትዮጵያ ባላችሁ ከፍተኛ ጥላቻና ንቀት በአዲስ አበባ፣ በአዋሳ፣ በጋምቤላ፣ በአርሲ፣ በበደኖ፣ በአርብጉጉ፣ በወተር፣ በጎንደር፣ በወለጋ፣ በጅጅጋና በሌሎችም ቦታዎች ለፈጸማችሁት ግድያና የጦርነት ወንጀል ለፍርድ የምትቀርቡበት ጊዜ እሩቅ እንዳይመስላችሁ። የኢትዮጵያን ሕዝብ ስትረግጡና ስትጨቁኑ ከኋላ ሆነው የሚያበረታቷችሁ ምዕራባውያን ነገ በአንገታችሁ ሸምቀቆ አስገብተው በአደባባይ እንደሚያንጠለጥሏቸሁ አትጠራጠሩ።