ከልሳነ ግፉዓንና ጠለምት የዓማራ ማንነት ጊዜያዊ ድጋፍ ኮሚቴ

Welkait Tsegede

እራሱ ወያኔ ባወጣው ሕገ መንግሥት ተጠቅመው የአማራ ማንነታቸዉንና የሚደርስባቸዉን ኢሰብዓዊ ተግባራት ለመቃወም ህጋዊ በሆነ መንገድ ተደራጅተው በመንቀሳቀሳቸውና ይህም የአማራ ማንነት ጥያቄ ጀግናው የጎንደር ክ/ሃገር ሕዝብና በመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ከፍተኛ ድጋፍ ማግኘቱን የተገነዘበው ዘረኛ የወያኔ ቡድን በሁሉም ዘርፉ የሽብር ስራዉን አጠናክሮ ከመቀጠሉም በላይ የዚህ ሰላማዊ የማንነት ጥያቄ መሪዎችን በሀሰት በመወንጀል ከሶ ዛሬ በእሥር ቤት እያሰቃያቸው ይገኛል።

Read More »

ሙስናን ወቅት ጠብቆ በሚደረግ ዘመቻ ማስወገድ ይቻላል? (ሀ. ህሩይ – ከቶሮንቶ)

Corruption and public protests in Ethiopia

መንግሥት ሙስናን እዋጋለሁ እከላከላለሁ ብሎ ለኮሚሽኑ ሥራ ማስኬጃ በምሚልየኖች የሚቆጠር የየሀገር ሀብት ያፍስስ እንጂ ሙስናን በመታግል የሚታወቀው ትራንስፓረንሲ ኢንተር ናሽናል የተባለ መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት በየአመቱ ከሚየወጣው ሪፖርት ቀረብ ያሉትን ዓመታት በናሙናነት ብንመለከት በጥናቱ ከተካተቱት 177 ሀገሮች ውስጥ ሀገራችን እ.ኤ. በ2013, 111ኛ፣ 2014, 110ኛ፣ በ2015, 103ኛ በ2016 108ኛ ላይ እንደምትገኝ ጥናቱ ያሳያል።

Read More »

ዝምታ ሁሉ እንደማስማማት አለመቆጠሩን ለመግለጽ ስል ብቻ… (ነፃነት ዘለቀ)

Strike in the Oromia region of Ethiopia

ይህን አጭር ማስታወሻ የምጽፈው በርዕሴ ለመጠቆም እንደሞከርኩት አንድን የተነገረ ወይ የተጻፈ ነገር በዝምታ ብቻ ታዝቦ ማለፍ ስምምነትን እንደመግለጽ የሚቆጠር እንዳልሆነ ለማስገንዘብ ስል ብቻ ነው፡፡ እንጂ ሰዎች ባበዱና በሰከሩ ቁጥር ብዕር እናንሳ ብንል በቀን ውስጥ ያለው 24ቱ ሰዓትም  በጭራሽ አይበቃንም፡፡

Read More »

እንኳንስ ሲሸጡን ሲዋዋሉብን እናውቃለን፣ የመልስ መልስ ለአቶ አብርሃ ደስታ (ከጎሹ ገብሩ)

Abraha Desat, Ethiopian polititian

ለተከበሩ አቶ አብርሃ ደስታ በመጀመሪያ የከበረ ሰላምታየን አቀርባለሁ በአካል ባንተዋወቅም በተጋድሎ ሃርነት ትግራይ ተብየዋ ተዕዛዝ ዘብጥያ በወረዱበት ወቅት የሚያውቅዎትም ሆነ የማያውቅዎት አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ በሙሉ በተሰነዘረብዎት ጥቃት ዘርና አካባባኢ ባልለየ መልኩ ከጎኖ እንደተሰለፈ ይዘነጉታል ብዬ አልገምትም እኔም እንደሌላው ሁሉ ነፃ የሚወጡበት ቀን ስመኝልዎት የነበርኩ ስሆን ህልሙ እውን ሆኖ ይህን ልብ የሚሰብር አጭር ትረካ ለመፃፍ እንኳን አበቃዎት እላለሁ።

Read More »

“አሸንዳ” ባህል የማን ነው? (በነጋ አባተ)

ashenda in amhara region

“አሞራው” በተሰኘው ሙዚቃዊ ድራማ ውስጥ  ከተካተቱት ዜማዎችና ውዝዋዜዎች መካከል አንዱ አሸንዳ ነበር። “አሞራው”  የሚለው ስያሜም የጀግናው ራስ ውብነህ ተሰማ የአርበኝነት ስም ነው። ውብነህ በጎንደር ክ/ሃገር በወገራ አውራጃ ቆላ መረባ በ1884 ተወልደው በአካባቢው ባህልና እምነት መሰረት ተኮትኩተው ያደጉና በኢትዮጵያዊነት ተጠምቀው ለኢትዮጵያውያን የኖሩ ስመ-ጥር ጀግና ናቸው።

Read More »

ይህ ስርዓት በፍጹም አይድንም! (መስቀሉ አየለ)

በጌታቸው አሰፋ እና በሳሞራ የኑስ መካከል ያለው ፍጥጫ ከድጡ ወደ ማጡ ሆኗል። በሁለቱ አሽቃባጮች ማለትም በኃይሌ ገብራስላሴና በፕሮፌሰር ይሳሃቅ ኤፍሬም በኩል ተጀምሮ የነበረው የማስታረቅ ጥረት ሚስጥሩ በኢሳት በኩል ሾልኮ ከውቀጣ በኋላ ተቋርጦ የነበረ ቢሆንም አሁን እንደገና በሁለቱም በኩል የተሻለ ተሰሚነት ሊኖራቸው ይችላል ተብለው በሚገመቱ ሙሉ ለሙሉ ከትግራይ በሆኑ የስርአቱ ሰዎች ሌላ የሽምግልና ጥረት እንደቀጠለ ነው።

Read More »

አርቲስት ጥላሁን ጉግሳ ምን ነካው? (ክንፉ አሰፋ)

Comedy Betoch Drama Actor Tilahun Gugsa

ከአጭር ግዜ እረፍት በኋላ፣ EBC ላይ ብቅ ያለው "ቤቶች" በተሰኘው ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ በክፍል 185 እጅግ አስደምሞናል። ተመልካቹ ህዝብ በማህበራዊ ድረ-ገጾች ጥለሁን ጉግሳ ላይ እየወረደበት ያለው "አሽቃባጭ፣ የወያኔ አቃጣሪ..." ወዘተ ውግዘቶችና ስድቦችን ባልጋራም፣ ይህ አንጋፋ አርቲስት ጥበብን የፖለቲካ መደለያ ስለማድረጉ ግን ምስክር አያሻም።  በአንድ ወቅት እጅግ ተወዳጅ የነበረ ይህ ድራማ በመጠነኛ የህወሃት ልማታዊ ቅኝት እየተቃኘ መጥቶ አሁን ላይ ወገን የለየ ይመስላል።   ዶፍ ሲጥል ገሚሱ ይበሰብሳል፤ ሌላው ተጠልሎ ይመለከታል፣ ጥቂቱ  ደግሞ ይቀልዳል። ቀልደው ሞተዋል!

Read More »

መለኛው ምኒልክና የዘመናዊ ወፍጮ አገባብ

መለኛው ምኒልክና የዘመናዊ ወፍጮ አገባብ

በኋለኛው ግዜ የማንኛውንም ውግዘትም ሆነ ተቃውሞ አሸንፈው ወፍጮን ያቋቋሙት ምኒልክ ናቸው። በአድዋ ዘመቻ ጊዜ ጓዙን ያበዛው የፈጪና የወፍጮ ጭነት መሆኑን ያወቁት አጼ ምኒልክ ለግላቸው ብዙ እህል የሚፈጭ ወፍጮ እንዲያስመጣላቸው እስቲቬኒን አዘዙት። ወፍጮውም መጥቶ በ1893 ተተከለ። ወፍጮው የሚፈጨው በሰይጣን ሳይሆን በሰው መሆኑን ለማሳየት ምኒልክ ራሳቸው ወፍጮ ቤት እየሄዱ በአስፈጪነት ተካፋይ ሆኑ።

Read More »

ዘረኝነት የወያኔ መጠባበቂያ ካርድ (ይገረም አለሙ)

Ethiopia, TPLF officials

ወያኔ አንድም ተረጋግቶ ኢትዮጵውያንን መግዛትና  የሀገሪቱንም ሀብት ለመዝረፍ  ሁለትም ጸሀይ ጠልቃበት ሥልጣኑን ቢያጣ ኢትዮጵያ አንደ ሀገር መቀጠል አንዳትችል ለማድርግ የሚያስችለው የዘር ፖለቲካን ማስፋትና ማስፋፋት ሲችል መሆኑን አምኖ አቅዶና ተዘጋጅቶ ተግባራዊ ሲያደርግ ብዙዎች በዝምታ፣ ከፊሎች ከጳጳሱ ቄሱ ሆነው ይህንን መንገድ በመከተል ወያኔ የዘራው ዘረኝነት ተመችቶች እንዲበቅል አብቦም አንዲጎመራ ተባብረናል፡፡

Read More »

አልገብርም ሲል እንደመንግስት አላውቅህም ነው (ዳዊት ዳባ)

Small business owners strike in Ethiopia

አላማው ግልፅ ባይሆንመ አንዳንዶች ህዘብ የጀመረውን ትግል  ቆሟል ብሎ ለማወጅ ዳር ዳር ሲሉ ሁሉ ይታያል። እውነታው ትግሉ በተጠናከረ መንገድ ቀጥሏል። ይህን እየፃፍኩ ደንቢዶሎና ጊነቢ ላይ ህዝብ ለአራተኛ ቀን ከተማውን ዘግቷል። ይህን አይነት ትግል ካደባባይ ተቃውሞዎች በላይ ያገዛዙን ፍፃሜ ከመስራት አኳያ ጉልበታም ነው።

Read More »

የመለስ አስከሬን… (አትክልት አሰፋ – ከቫንኩቨር)

ye meles zskren

መለስ የሞተ ሰሞን አንድ ወዳጄ ኢትዮጵያ ሄዶ ነበር። ለቀብር ሽር ጉድ በሚባልበት ጊዜ መሆኑ ነው። ያኔ ስለዚያ ሰሞን ሁኔታ ስናወራ አንድ የቆዳ ሃኪም የሆነ ዘመዱ የመለስ አስከሬን አዲስ አበባ ገባ በተባለበት ወቅት ቤተ መንግስት ተጠርቶ ሙያዊ እገዛ ተጠይቆ ነበር።

Read More »

ዶ/ር ፍቅሩ ማሩ ሆስፒታል በነበሩበት ወቅት በተነሳ የእስር ቤት ቃጠሎ ምስክር ተሰማባቸው

Dr. Fikru Maru

ዶ/ር ፍቅሩ ማሩ ሊፈቱ በተቃረቡበት ወቅት የእሳት ቃጠሎው ተከሰተ። በወቅቱ ታመው ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ገብተው ነበር። ሳንባቸው ተጎድቶ በመሳርያ ተደግፈው ነበር የሚተነፍሱት። ባልነበሩበት ከተከሰሱ በሁዋላ ምስክሮች ቀርበውባቸዋል።

Read More »

ጎንደር ኮስተር በል! ይድረስ ለጎንደር ሕዝብ! (ጎንደር ህብረት)

ye gondar hibret

ወያኔ በኢትዮጵያ ላይ በተለይ ደግሞ የታሪክ ራስ የሆነችዋን መሰረት ለመናድ በጎንደር ሕዝብ እና በታሪካዊ ቅርሶቿ ላይ ጦርነት ካወጀ፤ የዘር ማፅዳት እርኩስ ዘመቻውን የክተት አዋጅ ካወጀ እነሆ ከአርባ ዓመት በላይ እያስቆጠረ ይገኛል።

Read More »

ከያኒ አብዲ ኪያር እግዚአብሄር ይይልህ (ዳዊት ዳባ)

ECADF Ethiopian News in Amharic social media graphic

በመጀመሪያ ሰው ነበርንና፡ መጀመርያ ከሚለው ከተነሳን እንቁላል ነበርን  ብልስ። እንቁላል ከመሆናችን በፊትስ ብሎ ጠይቆ ደግሞ ጎመን ወይ ቁርጥ ስጋ ብሎ መመለስ እና እየቀጠሉ መሄድ ይቻላል እኮ። አልያም እንደ እምነታችን አፈር፤ ውሀ፤ እስትንፋስ እያልን መድከም ነው።

Read More »

አጽማቸው የፈለሰው መላከ ብርሃን አድማሱ ጀንበሬ ማናቸው? (ቀሲስ አስተርአየ)

Melake Berhan Admasu Jembere

የመላከ ብርሃን አድማሱ ጀንበሬ ስም ከሸበል በረንታ እስከ ብቸና ቅዱስ ጊርጊስ ደብር ባሉት መንደሮች የሚነሳው ከእነ በላይ ዘለቀና ሌሎችም አርበኞች ሥሞች ጋር ተሳስሮ ነው፡፡ ስለ መላከ ብርሃን የአምስቱ ዘመን የአርበኝነት ተጋድሎና ቤተክርስቲያናችንን ተወራሪዎችና ተመጤ ሃይማኖቶች ለመጠበቅ ዛሬ በህይወት ሳይኖሩ እንኳን የሚያደርጉትን የሰማእትነት ተጋድሎ ጨልፌ ተማቅረቤ በፊት ሥለ እኒህ ታላቅ ሊቅ ምንነት በትንሹ እንድናገር ፍቀዱልኝ፡፡

Read More »

የክፍለሀገር ነፃነት ጥያቄ ኢትዮጵያ (በዶክተር ዳንኤል ተፈራ)

ECADF Ethiopian News in Amharic social media graphic

ስሜ ዳንኤል ተፈራ ይባላል። ተወልጄ ያደግሁት ኢትዮጵያ፤ በሲዳሞ ክፍለሀገር፤ በሲዳማ አውራጃ፤ በይርጋአለም ከተማ ነው፡፡ ሙያዬ አስተማሪነት ሲሆን የምርምር ሥራዬም የሚያተኩረው በኢትዮጵያ የኤኮኖሚ ልማት ላይ ነው።

Read More »

ሙስና… ሙስና… ሙስና! (በኤልያስ ገብሩ)

Flood in Addis Ababa

ይህ ትናንት በአዲስ አበባ በዘነበው ዝናብ የተነሳ የተፈጠረ የጎርፍ ትዕይንት ነበር። ዝናቡ ባልከፋ፣ ነገር ግን ኢብኮ "ሚሊየንና ቢሊየን ብር ወጥቶባቸው ተመረቁ" እያለ በ'ልማታዊ' ዜና የሚደሰኩርልን የተሽከርካሪና እግረኛ መንገዶች ተሽከርካሪዎችንና እግረኞችን እንዲህ በነጻ ሲያስዋኙት ታይተዋል።

Read More »

በቀኝ ገዥነት ላይ ንቀትን የደረበው ህወሀት (በያሬድ አውግቸው)

TPLF ethnic apartheid members

መንግስት ይሁን ነጋዴ ባልለየለት መልኩ ከሀገሪቱ ሀብት በመቀማት የንግድ ድርጅቶችን ማስፋት ሌላው የህወሀት ኢህአዴግ ባህርይ ነው። ሲጀመር በዘረፋ ሲቀጥልም  በብድር ስም ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ገንዘብ እየዘረፈ የገነባቸው እነዚህ ግዙፍ የንግድና ኢንደስትሪ ተቋማት ፍትሀዊ ባልሆነ የንግድ ውድድር ተሰማርተው ስለሚገኙ በጥቂት አመታት ውስጥ ከሚሊየርነት ወደ ቢሊየነት ተሸጋግረዋል።

Read More »

በመርህ ላይ ተመስርተህ መራሩን እውነት ተጋፈጥ (ኤርሚያስ ለገሰ)

Ermias Legesse, author and ESAT TV and Radio contributor

ሰሞኑን ከአዲስ አበባ ወቅታዊ የፓለቲካ ሁኔታ አንፃር በሚነሱት ቁምነገሮች ዙሪያ አስተያየቴን በተደጋጋሚ ሰጥቻለሁ። የደረሱኝ ግብረመልሶች የተለያዩ ናቸው። አንዳንዶቹ አቋሜን አጥላልተው በመተቸት የራሳቸውን አቋሞች ለመከላከል የሚመሩበትን ፅሁፍ አውጥተዋል። አንዳንዶቹ ደግሞ ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው ስድብ ያልተለየው አሉባልታዎች እና የመንደር ወሬዎችን በመለቃቀም ያቀረቡበት ነው። ያም ሆኖ ግን ግለሰቦቹ እየተሳደቡም፣ እያጉረመረሙም በመሰረታዊ ጉዳዬች ላይ ፍላጐታቸውን ግልፅ ለማድረግ የተገደዱበት ስለሆነ አንዳንድ አዎንታዊ ገጽታዎች እንዳሉት ለመታዘብ ችያለሁ።

Read More »

የውስጥ አርበኞች በባህርዳር ህወሃትን እና የብአዴን ተላላኪዎቹን ጭንቅ ውስጥ ከተዋቸዋል

Bahir Dar City

ህወሃት እና የብአዴን ተላላኪዎቹ በበኩላቸው ህዝቡ የውስጥ አርበኞቹን (አስተባባሪዎቹን) መስማቱ እጅግ አስደንግጧቸዋል። ስለሆነም ሃይላቸውን ለማሳየት የእውር ድንብራቸውን ተንቀሳቀሱ።

Read More »
Click here to connect!