Home » Archives by category » ዜናዎች…

ዒድ አልፊጥርን አስመልክቶ በእስር ከሚገኙት የመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴዎች የተላከ ወቅታዊ መግለጫ

ዒድ አልፊጥርን አስመልክቶ በእስር ከሚገኙት የመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴዎች የተላከ ወቅታዊ መግለጫ

ለሌሎችም ያካፍሉ

Google1

ይህን መልዕክት ስናስተላልፍ ሰላማዊ የመብት ጥያቄ አንስተን ነጭ ሶፍት በማውለብለባችን ዱላ በመምዘዝና ጥይት በማርከፍከፍ ደማችንን ያፈሰሱና ያስፈሰሱ፣ ያሰሩና ያሳሰሩ፣ የደበደቡና ያስደበደቡ፣ የሃይማኖታችንን እና የእህቶቻችንን ክብር የነኩና ያስነኩ የመንግስትና የህገ ወጡ መጅሊስ አካላት ‹‹እንኳን አደረሳችሁ!›› በማለት የሚያስተላልፉት የስላቅ መልዕክት የሚፈጥርባችሁን ህመም በመጋራት ነው።…

ፖሊቲካና የግለሰብ ጠባይ (ፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም)

ፖሊቲካና የግለሰብ ጠባይ (ፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም)

ለሌሎችም ያካፍሉ

Google1

ለእኔ ፖሊቲካና የግለሰብ ጠባይ እንደውሃና ዘይት የማይደባለቁ ነገሮች ይመስሉኛል፤ አጼ ምኒልክ ‹‹አመልህን በጉያህ›› ያሉት ለዚህ ሳይሆን አይቀርም፤ ዘይትና ውሀ በባሕርያቸው የሚለዩትን ያህል ፖሊቲካና ግለሰብም የባሕርይ ልዩነት አላቸው ማለት ነው፤ የወያኔ መሪዎች ምንም ነገር የማይሰምርላቸው፣ ከመጀመሪያውኑ እነዚህን ሁለት የማይደባለቁ ባሕርዮች አደባልቀው በመንሣታቸው ነው፤ ፖሊቲካ ለማኅበረሰቡ መቆርቆር ነው፤ ለሕዝቡ መቆርቆር ነው፤ ለአገር…

ኦሮሞ እና እስልምና በ“ሕዳሴ አብዮት” መስመር (ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ)

ኦሮሞ እና እስልምና በ“ሕዳሴ አብዮት” መስመር (ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ)

ለሌሎችም ያካፍሉ

Google1

በኢትዮጵያችን ከሚገኙ በርካታ ብሔሮች መካከል አብላጫውን ቁጥር የሚይዘው ኦሮምኛ ተናጋሪው ቢሆንም፣ ለዘመናት ይደርሱበት ከነበሩ ሥርዓታዊ በደሎች እና የባሕል ጭፍለቃዎች ዛሬም በምልአት ነፃ እንዳልወጣ በቂ ማሳያዎች አሉ፡፡ በ1960ዎቹ አጋማሽ የአገሪቷ አደባባዮች የዘመኑን መንፈስ በተረዱ ቁጡ ወጣቶች መጥለቅለቁን ተከትሎ፣ ‹በንጉሣዊው አገዛዝ ግብዓተ-መሬት ላይ የመጨረሻዋን ድንጋይ ለማስቀመጥ› በሚል ሰበብ ቤተ-መንግስቱን መቆጣጠር የቻለው ወታደራዊው…

የመንግስት የሽብር ዕቅድ እንዲሳካ አንፈቅድም! የዒድ ተቃውሞ ተሰርዟል! (ድምፃችን ይስማ)

የመንግስት የሽብር ዕቅድ እንዲሳካ አንፈቅድም! የዒድ ተቃውሞ ተሰርዟል! (ድምፃችን ይስማ)

ለሌሎችም ያካፍሉ

Google1

በሃምሌ 11 ‹‹የጥቁር ሽብር›› ቀን የሙስሊሙ ማህበረሰብ ትግል ፍጹም ሰላማዊነት ሰላም የነሳው መንግስት አሳፋሪና ታሪክ የማይረሳው የሃይል እርምጃ ወስዷል፡፡ ይህንኑ እብሪቱን በመቀጠል አሁንም በተመሳሳይ መልኩ የኢድ ቀን ተቃውሞ ላይ ከፍተኛ ብጥብጥና ሽብር አስነስቶ የሰው ህይወት በማጥፋት እንቅስቃሴያችንን ለማጠልሽት በከፍተኛ ዝግጅት ላይ መሆኑ ታውቋል፡፡ በመሆኑም በአሁኑ ዒድ በሀገር አቀፍ ደረጃ እንዲኖር…

ወያኔን የሚሸነቁጥ ሕዝባዊ አመጽ

ወያኔን የሚሸነቁጥ ሕዝባዊ አመጽ

ለሌሎችም ያካፍሉ

Google1

ምናልባትም ከሙስሊም ወገኖች ጋር ለማበርና ድጋፍም ለመስጠት እነሱ የወሰዱትን የእምቢተኛነት መንገድ በመደገፍ የስልክ ተጠቃሚነቱን ለአንድ ቀን ማቋረጥ የትግሉን መጠናከር ማሳያ መንገድም ይሆናል። ለበረቱት ጉልበት በመስጠት ሌላውም እንዲበረታታ ያደርጋል። የክርስትና ሀይማኖት ተከታዮችም የሚደርስባቸው በደል የለየለት ነውና በዚህ ከሙስሊም ወገኖች ጋር የጋራ ትብብር ወይም ድጋፋቸውን ቢገልጹ የሕዝባችንን አንድነት ማሳያ ይሆናል። በሌሎች ተቋማትም…

Page 1 of 289123Next ›Last »