Home » Archives by category » ዜናዎች…

ጥንቃቄ!!

ጥንቃቄ!!

ለሌሎችም ያካፍሉ

ሰማየዊ ፓርቲ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከፍተኛ የሆነ ትኩረትን ሽፋንን በተለያዩ ሚዲያዎች አግኝቱዋል ፡፡ እነዚህን ሽፋኖች ያገኘበትን ምክንያትን ግን አንዳንድ ግለሰቦች ወይም ቡድኖች “ድርጅቱ የአፍሪካ ህብረትን ስብሰባ ተጥቅሞ በጠራው ሰልፍና እንደማይፈቀድላቸው እያወቁ ለሚዲያ ፍጆታ በማዋላቸው ነው” የሚል እንድምታ በመያዝ የሰልፉን ቀን መራዘምና መተላለፍ እንደ ፖለቲካ ክስረት ቆጥረውታል፡፡ ይህንን ለማስረዳት ፓርቲው ባለፉት…

ከኢትዮጵያ ድንበር ጉዳይ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ

ከኢትዮጵያ ድንበር ጉዳይ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ

ለሌሎችም ያካፍሉ

የኢትዮጵያ ድንበር ጉዳይ ኮሚቴ ከተመሠረተ 2007 እ.አ.አ ጀምሮ ኢትዮጵያ ከሱዳን ጋር የሚያዋስናትን የምዕራቡ ድንበራችን እርዝማኔው 1600 ኪ/ሜትር የጎን ስፋቱ ከ30 እስከ 60 ኪ/ሜትር የሚሆነውን ከፍተኛ የተፈጥሮ ሃብትና ልዩ ልዩ ብርቅየ የዱር አራዊትና አውዋፍ የሚገኙበት አንጡራ ለም የድንበር መሬታችንን ፀረ-ኢትዮጵያው ወያኔ የገዥ ቡድን ለሱዳን አሳልፎ ለመስጠት በምስጢር መደራደሩን ፤ ከዚያም በኋላ…

ሰበር ዜና፣ የሰማያዊ ፓርቲ የግንቦት 17ቱን ሰልፍ ወደ ግንቦት 25 አስተላለፈ

ሰበር ዜና፣ የሰማያዊ ፓርቲ የግንቦት 17ቱን ሰልፍ ወደ ግንቦት 25 አስተላለፈ

ለሌሎችም ያካፍሉ

የአዲስ አበባ አስተዳደር የሰላማዊ ሰልፍና ማሳወቂያ ቅጽ ላይ በሰፈረው መረጃ መሰረት የተላለፈው የሰላማዊ ሰልፍ እሁድ ግንቦት 25፣ 2005 ከጠዋቱ 4 ሰዓት መነሻውን ግንፊሌ ከሚገኘው የሰማያዊ ፓርቲ ጽ/ቤት አድርጎ አራት ኪሎ፣ ፒያሳ እና ቸርቸር ጎዳናን ይዞ መድረሻውን ኢትዮ-ኩባ አደባባይ ያደርጋል።…

ሰበር ዜና፣ ሰማያዊ ፓርቲ የጠራው ሰልፍ እውቅና ተሰጠው!

ሰበር ዜና፣ ሰማያዊ ፓርቲ የጠራው ሰልፍ እውቅና ተሰጠው!

ለሌሎችም ያካፍሉ

ሰበር ዜና፣ ሰማያዊ ፓርቲ የጠራው ሰልፍ እውቅና ተሰጠው! ፓርቲው “በመንግስት ምላሽ የተነፈጓቸው ጥያቄዎቻችን የዓለም ዓቀፍ ማሕበረሰብን ትኩረት የሚያገኙበትን መንገድ ለመፈለግ…” በሚል ባስተላለፈው የሰላማዊ ሰልፍ ጥሪ “ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ከግንቦት 17 ቀን 2005 ዓ.ም ጀምሮ በአዲስ አበባ የሚከበረውን የአፍሪካ ሕብረት 50ኛ ዓመት የወርቅ ኢዮቤልዩ በዓል ምክንያት በማድረግ የተለያዩ ሐገራትና የዓለም አቀፍ ድርጅቶች…

የቶሮንቶ ኢትዮጵያዊያን የዜጎችን መፈናቀል አወገዙ

የቶሮንቶ ኢትዮጵያዊያን የዜጎችን መፈናቀል አወገዙ

ለሌሎችም ያካፍሉ

በቶሮንቶና አካባቢዋ የሚገኙ በመቶዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያን፤ በኢትዮጵያ በተለያየ ስፍራ የሚደረገውን ብሄርን መሰረት ያደረገ መፈናቀልና ሀይማኖትን የዘመረኮዘ የሰብአዊ መብት ገፈፋ በጽኑእ አወገዙ።…

Page 1 of 171123Next ›Last »