Home » Archives by category » ጦማሮች፣ አስተያየቶች እና ሌሎችም… (Page 2)

“ወደ ፈተና አታግባን”

“ወደ ፈተና አታግባን”

ለሌሎችም ያካፍሉ

Google1

በዚህ ሰሞን ራሴን ከራሴ ያጣሁት መሰለኝና መፈለግ ጀመርኩ። በእንቅልፍ ላይ የነበርኩም መሰለኝ። ሰውነቴን ለመቀስቀስ ጎተጎትኩት፤ ከሰመመኔ ለመላቀቅ እየታገልኩ ተንጠራራሁ። ራሴንም ወዘወዝኩ። ሙሉ በሙሉ ሳልነቃ በመንፈሴ እኔነቴን ታቅፌ ወደ ተወለድኩባት መንደር፤ ፊደል ወደ ቆጠርኩባት ደብር፤ በየደረጃው ለመማር የዞርኩባቸውን ታላላቅ የጉባዔ መካናትንና መምህራንን ቃኝሁ።…

የጨነገፉ የአፍሪካ መንግስታት የሞራል ዝቅጠት (ፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም)

የጨነገፉ የአፍሪካ መንግስታት የሞራል ዝቅጠት (ፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም)

ለሌሎችም ያካፍሉ

Google1

የጨነገፉ (ዉድቀት የገጠማቸው) መንግስታትን አስመልክቶ በቅርቡ በወጣ መረጃ መሰረት ከአስሩ የመጀመሪያዎቹ ቁንጮ አገሮች ስድስቱ እና ከ25ቱ የመጀመሪያዎቹ ቁንጮ አገሮች 18ቱ በአፍሪካ የሚገኙ አገሮች ናቸው፡፡ የዚህ ትችት ዓላማ የጨነገፉ የአፍሪካ አገሮችን ሬሳ መደብደብ አይደለም፣ ወይም ደግሞ በብዙ የአፍሪካ አገሮች የአፍሪካን የመንግስት አስተዳደር ውድቀት ትረካ ለማውሳት አይደለም፣ እንደዚሁም ለህዝቦቻቸው መሰረታዊ…

በአንዳርጋቸው አፈና ማግስት የበዓሉ ግርማ ዝክር ግጥምጥሞሽ ወይስ… አለ ነገር ዘንድሮ አለነገር?

በአንዳርጋቸው አፈና ማግስት የበዓሉ ግርማ ዝክር ግጥምጥሞሽ ወይስ… አለ ነገር ዘንድሮ አለነገር?

ለሌሎችም ያካፍሉ

Google1

ይህን ጽሁፍ ጀምሬ ሳልጨርስ “ማተቤ ተሰማ” የሚባሉ ጸሃፊ (ከኖርዌይ) እኔ ልገልጸው ከምችለው በላይ የአበራ ለማን “ጽሁፍ |ወቅታዊ ፋይዳ” ብጥር አድርገው አቅርበውት አነበብኩና ረካሁ። ለካስ እኛን መስለው “ጸሃፊ” “ደራሲ” “ባለቅኔ” .....የሚል ውስጥን የማያሳይ የወል ካባ ተላብሰው መርዛቸውን ሊረጩ ያደቡ ወስላቶችን ሳይቀር በንቃት የሚጠባበቁ በርካታ ብዕሮች አሉን ብዬ ተመካሁ። ማተቤ ተሰማን ካንገቴ…

መለስ ሰርቶ ያልጨረሰው አሻንጉሊት

መለስ ሰርቶ ያልጨረሰው አሻንጉሊት

ለሌሎችም ያካፍሉ

Google1

እርስዎ እግዜር ሲፈጥርዎ የሞኛ ሞኝ ገጽታ የየዋህ ሰው ቆዳ ይዘው የመገለባበጥ ችሎታው ሳይኖርዎት እንደልብ የሚዘግኑት የቃላት ቀረጢት ሳይዙ ጋዜጠኛ ፊት ቀርበው በማትረባ ጥያቄ ላብ ላብ ሲሎት ማየት እንዴት አሳዛኝ እንደሆነ ቢያውቁ ደግ ነበር። …

ለታጋዮቻችን ዋስትና እንስጥ፣ “የአንዳርጋቸውን ፋክተር” ወደ ህዝባዊ ማዕበልነት የማሸጋገሪያ አማራጭ ስትራቴጂ

ለታጋዮቻችን ዋስትና እንስጥ፣ “የአንዳርጋቸውን ፋክተር” ወደ ህዝባዊ ማዕበልነት የማሸጋገሪያ አማራጭ ስትራቴጂ

ለሌሎችም ያካፍሉ

Google1

ይህ አረመኔያዊ የማሰቃየት ድርጊትም ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በስፋትና በጥልቀት ከመቀጠሉ በላይም የድንበር ተሻጋሪነት ባህርይ ተላብሶ ብቅ ብሏል:: የዚህም ፋሽስታዊ ባህርይ መገለጫውም እንደሱ አምባገነን ከሆኑ የጎረቤት ሃገሮች የስለላ መረቦች ጋር በመተባበር በስደት ላይ ሆነው ሥርዓቱን የሚታገሉና የሚያታግሉ የፖለቲካ መሪዎችንና አባላቶችን አፍኖ ወደሃገር በመመለስ የማሰር፣ የመግረፍ(torture) ፣ የማሰቀየትና፣ በሃሰት ሽብርተኛነት ክስ ወህኒ…