Home » Archives by category » ጦማሮች፣ አስተያየቶች እና ሌሎችም… (Page 2)

ልቅ የሆነ የሙስና ግንኙነት… (ትንሽ ወግ)

ልቅ የሆነ የሙስና ግንኙነት… (ትንሽ ወግ)

ለሌሎችም ያካፍሉ

ምን ነካዎ አቶ መላኩ፤ መንግስት በሚያውቀው በሽታዎ ነውኮ ዘብጥያ የወረዱት፤ እርግጥ ነው ይህንን በሽታ ከየትም አላመጡትም፤ ከመንግስትዎ ጋር ባደረጉት ጥንቃቄ የጎደለው እና ልቅ የሆነ የሙስና ግንኙነት እንደሆነ ይታወቃል፡፡ እርግጥ ነው መንግስታችን ራሱም የዚህ በሽታ ተጠቂ መሆኑ እሙን ነው፡፡ እርግጥ ነው በማራዘሚያ ብዛት እንጂ ሁሉም ባለስልጣኖቸች የዚህ ህመም ሰለባ መሆናቸውም ግልጽ…

ሚያዝያ 27-የኢትዮጵያ ትንሳኤ!

ሚያዝያ 27-የኢትዮጵያ ትንሳኤ!

ለሌሎችም ያካፍሉ

ዘንድሮ (ማለትም 2005 ዓ.ም) የትንሳኤ በዓልና የሚያዝያ 27ቱ የድል በዓል ተገጣጠሙ፡፡ ባሕረ ሃሳብ እንደሚያሳየው ከሆነ የትንሳኤ በዓልና የሚያዝያ 27 ቀኑ የድል በዓል በ1994 ዓ.ም ተገጣጥመው ነበር፡፡ ወደፊትም በ2016 ዓ.ም፣ በ2089 ዓ.ም፣ በ2100 ዓ.ም፣ በ2184 ዓ.ም፣ እና በ2263 ዓመተ ምህረትም ይገጣጠማሉ፡፡ ሁለቱ በዓላት ከመገጣጠማቸውም በተጨማሪ የሚያመሳስላቸው አንድ ቁብ አለ፡፡ ያለ ፍርድና…

ወያኔ እያዘናጋን ነው እየተዘናጋ? ህዝባዊ ጥያቄ መመለስ መፍትሄ ነው!

ወያኔ እያዘናጋን ነው እየተዘናጋ? ህዝባዊ ጥያቄ መመለስ መፍትሄ ነው!

ለሌሎችም ያካፍሉ

ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ህዝባዊ ጥያቄዎች እየበረቱበት የመጣው ወያኔ መላወሻ በማጣቱ የሚያደርገውን እስካለማወቅ ደርሷል:: ከእነዚህም ድንብርብሮች አንዱ ከአባቱ ሻእቢያ እንደወረሰው የፈጠራ ወሬ በአለም አቀፍ ደረጃ ማሰራጨት ነው:: እንዲሁም የህብረተሰቡን ጥያቄዎች ያስረሱልኛል ጭንቅላት ይሰርቃሉ የሚል እደምታ ያለውን ፈጣን ዘገባ ማሰራጨት ስራዬ ብሎ ይዞታል::…

ግንቦት 7 – ታሪካዊ ቀን

ግንቦት 7 – ታሪካዊ ቀን

ለሌሎችም ያካፍሉ

ለ1997 ምርጫ መንግሥትና የመንግሥት ደጋፊዎች ብቻ ሕዝቡን ለምርጫ እንዲሳተፍ ቢጠይቁት ኖሮ ጆሮ ዳባ ልበስ ብሎ ጥሪያቸውን ባልተቀበለ ነበር፡፡ ይሁንና ጥሪውን ከተቃዋሚዎችም አንደበት በመስማቱ ተመዘገበ፤ ለማንኛውም ካርዱን ልያዝ የሚሆነውን አያለሁ አለ፡፡ ወደኋላ ላይ እንደምናየው የምርጫ ውድድሩ መልክ እየያዘና እውነተኛ ፉክክር እየታየበት ሲሄድ ካርድ ያላወጡ ብዙ ሰዎች ለማውጣት ወሰኑ፡፡…

ዱላ መመከት ያቃተው አማራ

ዱላ መመከት ያቃተው አማራ

ለሌሎችም ያካፍሉ

ሕወሃት ሀገራችንን በገልበቱ መግዛት ከጀመረበት ግንቦት 1983 ዓ/ም ጀምሮ ለቁጥር የሚያታክቱ ለመስማት የሚያስጨንቁ ብዙ ቁም ስቅሎችን ፈጽሟል። የራሱን የሕወሃትን ፓርላማ አንቀጽ 39ን በመመርኮዝ ራስን የመቻል ጥያቄ አቅርባችሗል ወይም ልታቀርቡ አስባችሗል በሚል ሰበብ ሰፊው የኦሮሞ ሕዝብ የስቃይ ዘመናትን አሳልፏል። ከእኛ ጋር አልተባበራችሁም ሁሌ ትወጉናላችሁ እየተባሉ ያለቁት የኦጋዴን ህዝቦች የትየለሌ ናቸው። በጥቅሉ…