Home » Archives by category » ጦማሮች፣ አስተያየቶች እና ሌሎችም... » AlMariam Amharic (Page 5)

ሰብአዊ መብትና: መንግሥታዊ ግፊት በኢትዮጵያ (2012)

ሰብአዊ መብትና: መንግሥታዊ ግፊት በኢትዮጵያ (2012)

ለሌሎችም ያካፍሉ

Google1

2008 የ2007፤2006፤2005፤2004 ቅጂ ነበር… በየቀኑ ኢትዮጵያዊያን ሲነቁ ልክ እንደተሰበረ የሙዚቃ ሸክላ ባለፈው የሕይወት ስቃያቸው ድግግሞሽ መከራ ውስጥ በመዳከር ነበር የሚገኙት፡፡ እያንዳንዱ አዲስ ቀን ካለፈው የወረሰውን ይዞ ነበር የሚመጣው፡፡ ጫና፤ ማስፈራራት፤ ንቅዘት፤እስራት፤ ማጭበርበር… ጭካኔና የሰብአዊ መብት ገፈፋ… ከዚህ ክፉ ከሆነው የስቃይ፤ የጣረሞት ግርዶሽ፤ አዙሪት፤ የተስፋ እጦት፤ ውጣ ውረድ መከራ እንዴት እንደሚገላገሉ…

አሜሪካ ከጀግኖች አፍሪካውያን ጎን ትቆማለች ? ከፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም

አሜሪካ ከጀግኖች አፍሪካውያን ጎን ትቆማለች ? ከፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም

ለሌሎችም ያካፍሉ

Google1

ፕሬዜዳንት ኦባማ አክራ፤ ጋናን በ2009 ሲጎበኙ ሁለት አስቸኳይና አስፈላጊ መልዕክቶችን አስተላልፈው ነበር፡፡ ‹‹ታሪክ ከጀግኖች አፍሪካውያን ጋር ወግኗል›› ሲሉ: ለአፍሪካ መሪዎችና ገዢዎች ደግሞ ጠበቅ ያለ መልክት ኣስተላፈው ነበር፡፡…

ሱዛንራይስና የአፍሪካ ሰለስተ እርኩሳን*

ሱዛንራይስና የአፍሪካ ሰለስተ እርኩሳን*

ለሌሎችም ያካፍሉ

Google1

ሱዛን ራይስ፤የወቅቱ በተባበሩት መንግስታት የዩ ኤስ አሜሪካ አምባሳደር ከአፍሪካ አታላይ፤ጮሌ፤ስግብግብ ራስ ወዳድ ዲክታተሮች ጋር ላለፉት አሰርት ዓመታት ስታሽቃብጥና አሸሸ ገዳሜ ስትል ነበር፡፡ ከዚህ ያለፈ ውግዘታዊ አስተያየት በተቺዎችች ተሰንዝሮባታል::…

አስታውሳለሁ! እንዴት እረሳለሁ!! ከፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም

አስታውሳለሁ! እንዴት እረሳለሁ!! ከፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም

ለሌሎችም ያካፍሉ

Google1

በ ሰኔ 6-8 እና በ ህዳር 1-4 2005 (እንዳሮፓ አቆጣጠር) በ በግንቦት 2005 የተካሄደውን ምርጫ ተከትሎ ኢህአዴግ ያወጣውን ሕገ መንግሥት በማመን ባዶ እጃቸውን ወደ አደባባይ የወጡ ንጹሃን ወንዶች፤ሴቶች፤ሕጻናት ኢትዮጵያዊያን በቅርቡ ሕይወታቸው ባለፈው በመለስ ዜናዊ ቀጥተኛ ትእዛዝና ቁጥጥር ሕይወታቸው በአሰቃቂ ሁኔታ በጥይት ተደብድበው ተገድለዋል። በአቶ መለስ ዜናዊና በፓርላማው ሕጋዊ ሆኖ የተዋቀረው…

ፕሬዜዳንት ኦባማ በሁለተኛውን ዙር ምርጫ ምን ይጠበቅባቸዋል

ፕሬዜዳንት ኦባማ በሁለተኛውን ዙር ምርጫ ምን ይጠበቅባቸዋል

ለሌሎችም ያካፍሉ

Google1

ፕሬዜዳንት ኦባማ ሁለተኛውን ዙር የፕሬዜዳንትነት ምርጫ በማሸነፋቸው እንኳን ደስ ያለዎት ማለቱ አግባብ ነው፡፡ የአሜሪካንን መራጮች አብላጫ ድምጽ አግኝቶ ለማሸነፍ ብቃት ባለው አካሄድ ለድል በቅተዋል፡፡ ሚት ሮምኒም ለማይናቀው የምርጫ ግብግባቸው ሊመሰገኑ ተገቢ ነው፡፡ በማጠቃለያው የመለያያ ንግግራቸው ላይ ሚት ሩምኒ ግሩም የሆነ መልእክት አስተላልፈዋል፡፡ ‹‹በእንደዚህ አይነቱ ወቅት የደጋፊዎቻችንን ስሜታዊ ጫጫታ ማዳመጥ፤የፖለቲካ አካኪ…