Home » Archives by category » ጦማሮች፣ አስተያየቶች እና ሌሎችም... » AlMariam Amharic (Page 3)

ኢትዮጵያ ከዓለም ለምን ሁለተኛዋ ደሀ አገር ሆነች? (ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም)

ኢትዮጵያ ከዓለም ለምን ሁለተኛዋ ደሀ አገር ሆነች? (ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም)

ለሌሎችም ያካፍሉ

Google1

መቀመጫውን በኢትዮጵያ ያደረገ አንድ ታዋቂ የአሜሪካ የዜና አውታር በቅርቡ ኮካኮላ በኢትዮጵያ እንዳይጠጣ በሚል ያሰራጨሁትን ጽሁፍ በማስመልከት የተሰማውን ቅሬታ አስመልክቶ አንድ የኢሜይል መልዕክት ላከልኝ፡፡ እንዲህ የሚል ጽሁፍ ጻፈ፣ “በድፍረት ልናገርና ሆኖም ግን ኮካኮላ እንዳይጠጣ ለማሳሰብ ስለተጻፈው ጽሁፍ ገቢራዊነት እምነት የለኝም፣ ይህንንም ጽሁፍ በማዘጋጀት በኢትዮጵያ በስልጣን ላይ ባለው ‘ሰይጣናዊ’ ገዥ አካል እና…

በኢትዮጵያ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ላይ የሚፈፀመው ኢሰብአዊ ወንጀል

በኢትዮጵያ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ላይ የሚፈፀመው ኢሰብአዊ ወንጀል

ለሌሎችም ያካፍሉ

Google1

ሂዩማን ራይትስ ዎች/HRW የተባለው ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅት “በአምቦ፣ በነቀምት፣ በጅማ እና በሌሎች ከተሞች በሰላማዊ መንገድ ተቃውሟቸውን ባሰሙት ንጹሀን ዜጎች ላይ እየተፈጸመ ያለው ግድያ እና ድብደባ ይቁም“ የሚል መግለጫ በማውጣት እኩይ ድርጊቱን አውግዟል፡፡ እንደ ሂዩማን ራይትስ ዎች ዘገባ “በኦሮሚያ የሚገኙ ከ15 በላይ የሚሆኑ ህብረተሰብ አቀፍ ገጠራማ እና ከተማ…

የአሜሪካ የሸፍጥ ዲፕሎማሲ “አስቂኝ የመድረክ ትወና”

የአሜሪካ የሸፍጥ ዲፕሎማሲ “አስቂኝ የመድረክ ትወና”

ለሌሎችም ያካፍሉ

Google1

እ.ኤ.አ ሜይ 2010 በኢትዮጵያ በተካሄደው ፓርላሜንታዊ ምርጫ በቅርቡ ያረፉት አቶ መለስ ዜናዊ 99.6 በመቶ ድምጽ በማግኘት አሸንፊያለሁ ብለው ሲያውጁ ዩናይትድ ስቴትስ ሁኔታው “የሚያሳስበን እና በጉዳዩም ላይ ያለንን ጥልቅ ስጋት እንገልጻለን” በማለት የተለመዱ እና አሰልች የግዴታ አይነት የቃላት መግለጫዎችን ከመስጠት በዘለለ ስለምርጫ ዘረፋው ህገወጥነት በተጨባጭ በመሬት ላይ የሚታይ ያደረጉት አንድም ድርጊት…

ምስክሮችን ከአደጋ ለመጠበቅ የቀረበ የሀሳብ መርሀ ግብር፣

ምስክሮችን  ከአደጋ ለመጠበቅ የቀረበ የሀሳብ መርሀ ግብር፣

ለሌሎችም ያካፍሉ

Google1

እንግዲህ የጆን ጎቲ እና የኡሁሩ ኬንያታ ጉዳዮች የሚገጣጠሙት ሁኔታ እዚህ ላይ ነው፡፡ የዩናይትድ ስቴትስ አሜሪካ መንግስት ጎቲን ለመክሰስ ችሎ ነበር (ሶስት ቀዳሚ ዋና ውድቀቶች ቢኖሩም) ምክንያቱም ሳሚ (“እብሪተኛው”) የጎቲ የበታች የስራ ኃላፊ የሆነው ግራቫኖ በጎቲ ላይ የምስክርነት ቃል ሰጥተዋል፡፡ በዓረፍተ ነገሩ ማጠር እና የምስክሮች ደህንነት መከላከያ መርሀ ግብር መኖር ምክንያት…

ኢትዮጵያን ከቅርጫ ለማትረፍ

ኢትዮጵያን  ከቅርጫ  ለማትረፍ

ለሌሎችም ያካፍሉ

Google1

እ.ኤ.አ በ2008 አቶ መለስ ዜናዊ ከሱዳን ጋር የተደረገውን “ስምምነት” አስመልክቶ በውሸት ባህር ውስጥ እየተንቦጫረቁ የጭቃ ጅራፋቸውን ማጮህ ጀመሩ፡፡ በዚያው ዓመት በግንቦት ወር ላይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መስሪያ ቤታቸው ሙልጭ አድርጎ በመካድ ለመጀመሪያ ጊዜ አንድም ጋት የሚሆን የኢትዮጵያን መሬት ለሱዳን አሳልፎ ለመስጠት የተደረገ ሰምምነት የለም የሚል መግለጫ ሰጠ፡፡ ያ መግለጫ በውጭ…