Home » Archives by category » ጦማሮች፣ አስተያየቶች እና ሌሎችም... » AlMariam Amharic

የፍርሃትና ስም ማጥፋት ፖለቲካ በኢትዮጵያ

የፍርሃትና  ስም  ማጥፋት ፖለቲካ  በኢትዮጵያ

ለሌሎችም ያካፍሉ

ባልፈው ኣመት: አሁንም በስላጣን ላይ ያለው ገዢ ኣስተዳደር ኢትዮጵያን በሽብርተኞች ማነቆ ውስጥ ተወጥራ እንዳለች ሃገር አድርጎ ለማቅረብ ባወጣው የልመናና የገንዘብ መቧገቻ እቅዱ ባለሶስት ክፍል የፕሮፓጋንዳ የቅጥፈት ታሪክ ‹‹አኬልዳማ›› በማለት (ወይም የደም መሬት በማለት ከአክትስ 1፡19 በመዋስ፤ የአስቆሮቱ ይሁዳ ክርስቶስን ክዶ በመሸጥ ባገኘው ገንዘብ የተገዛ መሬት) ከልብ ወለድ የማይሪቅ ትርኢት ለሕዝብ…

ኢትዮጵያ፡ ከዚህ በኋላ ቀጣዩ ጉዟችን (ወይም መቆሚያችን) ወዴት ነው?

ኢትዮጵያ፡ ከዚህ በኋላ ቀጣዩ ጉዟችን (ወይም መቆሚያችን) ወዴት ነው?

ለሌሎችም ያካፍሉ

በጁን 2012 ‹‹ኢትዮጵያ፡ በሕገመንግስታዊ ዴሞክራሲ ጎዳና ላይ›› የሚል ጦማር አቅርቤ ነበር፡፡ ‹‹በርካታማ ሕበረሰቦች ከጭቆና ወደ ዴሞክራሲ ሽግግርን ሲያስቡና ሲንቀሳቀሱ፤ እንቅስቃሴያቸውን የሚገቱ በርካታ ፈተናዎች›› እንደገጠሟቸው በማስረጃ የተደገፉ ታሪካዊ እውነታዎችን ጠቅሼ ነበር:-…

የኢትዮጵያ አምባገነኖች ጉም ይጨብጣሉ አውሎ ነፋስን ይዎርሳሉ! (ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም)

የኢትዮጵያ አምባገነኖች ጉም ይጨብጣሉ አውሎ ነፋስን ይዎርሳሉ! (ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም)

ለሌሎችም ያካፍሉ

እንደማንኛቸውም የአፍሪካ ግፈኛ ገዢዎች በቅርቡ ያለፈው መለስ ዜናዊም፤ እራሱን ከሕይወት ባሻገር አድርጎ በማግዘፍ አስቀምጦ ነበር፡፡ የኢትዮጵያ መዳኛ (መድሃኔ ዓለም) ብቻ ሳይሆን የአፍሪካም ጭምር ነኝ እያለ ያስፎከር ነበር፡፡ እራሱን ‹‹ሕልመኛ መሪ፤ የአፍሪካ መኩሪያ አፈ ጉባኤ፤ እና የአብዮታዊ ዴሞክራሲ ከፍተኛው ተግባሪ›› አድርጎ አስቀምጦም ነበር፡፡ ባለፈው በጋ ወቅት ህልፈቱን ተከትሎ መነዛት…

ኢትዮጵያ፡- ሃለፊነታቸውን የዘነጉት ግድ የለሽ ምሁራን

ኢትዮጵያ፡- ሃለፊነታቸውን የዘነጉት ግድ የለሽ ምሁራን

ለሌሎችም ያካፍሉ

‹‹ኖአም ቾምስኪ፡ የተሳካላቸው ሃላፊነት››፤ በሚል ለአልጄዚራ በሰጡትው ቃለ መጠይቅ፤ ቾምስኪ የአሜሪካንን ምሁራን ስልጣናቸውን መከታ በማድረግ የዜጎችን ስልጣን ለመግፈፍና ግራ በማጋባት ወደ ግዑዝነት በመለወጥ፤ተለማማጭ በማድረግና መከታ በማሳጣት ረገድ ማሕበራዊ ሃላፊነት ማጣት፤ንፉግነት፤ዘራፊነታቸውን አስመልክቶ ተችቷል፡፡…

ኢትዮጵያ፤ የመዳኛ ወቅትና፤ የዕረቀሰላም ጊዜ

ኢትዮጵያ፤ የመዳኛ ወቅትና፤ የዕረቀሰላም ጊዜ

ለሌሎችም ያካፍሉ

ነገሩን የበለጠ ሳጤነው አምአሮ የሚነካና የሚአስቀፍፍ ሆኖ አገኘሁት፡፡ እራሴንም ጠየቅሁ፡፡ ምናልባትስ ይህ የጎሳ ክብር የሚነካ ጽሁፍ በሌሎች የአ አ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የተፈጠረ ቢሆንስ? ይህን የመሰለው ዝቃጭ፤ወኔቢስ፤ባለጌ ተግባር ስለነዚህ ተማሪዎች ምን ይላል? ስለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችስ? ስለአጠቃላዮቹ የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችስ? ስለ መላው የኢትዮጵያ ወጣቶችስ?…

Page 1 of 9123Next ›Last »