Home » Entries posted by Mitmita

ሁሉም ቢተባበር እንዲህ አንሆንም ነበር (ሙልጌታ ዘውዴ)

ሁሉም ቢተባበር እንዲህ አንሆንም ነበር (ሙልጌታ ዘውዴ)

ለሌሎችም ያካፍሉ

Google1

ይህን ፅሁፍ ለመፃፍ ያነሳሳኝ ዋናው ነገር ዘወትር እረፍት የሚነሳኝ ሀገሬ ያለችበት ወቅታዊ ሁኔታ ነው: በእርግጥ እኔ አትሌት እንጂ የስነፅሁፍ ሰው ባለመሆኔ በውስጤ የሚመላለሱትን ሀሳቦች እና የተግባር ክንውኖች ወደቃል መንዝሮ ወረቀት ላይ ለማስፈር እንደ ሩጫ ውድድር እንኳዋን ፈታኝ ባይሆንም ቀላል የማይባል ፈተና ገጥሞኝ ነበር : ዓላማዬ በውስጤ የሚንቀለቀለውን ቁጭት እና እያደረኩት…

ምጽዓት (ፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም )

ምጽዓት (ፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም )

ለሌሎችም ያካፍሉ

Google1

በግዞትም ቤት አደባባይ ታስሮ ሳለ የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ሲል ወደኤርምያስ መጣ፡– ሂድ ለኢትዮጵያዊውም ለአቤሜሌክ እንዲህ በለው፤ — የእሥራኤል አምላክ የሠራዊት ጌታ ፣ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤- እነሆ ለበጎነት ሳይሆን ለክፋት ቃሌን በዚህች ከተማ ላይ አመጣለሁ፤ በዚያም ቀን በፊትህ ይፈጸማል፤ በዚያ ቀን አድንሃለሁ፤ ይላል እግዚአብሔር፤ በምትፈራቸው ሰዎች እጅ አልሰጥህም፤ ፈጽሜ አድንሃለሁ፤ ነፍስህም…

የማለዳ ወግ … ከሊባኖስ እስከ ሳውዲ ፣ ሌላ የደም እንባ እንዳናነባ ! የተዘጋው የአረብ ሀገር ጉዞ ይጀመር ይሆን? (ነብዩ ሲራክ )

የማለዳ ወግ … ከሊባኖስ እስከ ሳውዲ ፣ ሌላ የደም እንባ እንዳናነባ !  የተዘጋው የአረብ ሀገር ጉዞ ይጀመር ይሆን? (ነብዩ ሲራክ )

ለሌሎችም ያካፍሉ

Google1

እለተ አርብ ጥቅምት 14 ቀን 2007 ይላል የቀን መቁጠሪያው ። በጠዋቱ ተነስቸ መብተክተክ ይዣለሁ ፣ መነሻየ ከሳምንት በፊት በሃገረ ሊባኖስ መዲና ቤሩት ስሟን ለደህነንነት ስል የማልገልጻት ኢትዮጵያዊቷ የቤት ሰራተኛ በግድያ ወንጀል ተጠርጥራ ባለችበት ሁኔታ በነፍሰ ገዳይነት ውንጀላ መክሻሸፍ አስመልክቶ አዳዲስ መረጃን ለወዳጆቸ ለእናንተ ለማቀበል ነው ። ብዙም ሳልቆይ ቤሩት የመረጃ…

እኔና አማሪካ (ሄኖክ የሺጥላ)

እኔና አማሪካ (ሄኖክ የሺጥላ)

ለሌሎችም ያካፍሉ

Google1

ስለ አማሪካ ሳስብ ብዙ ትዝ የሚሉኝ ነገሮች አሉ። አንዳንዶቹ የሚያበሳጩ ፤ አንዳንዶቹ የሚያስቁ ፤ አብዛኛዎቹ ግን የሚያያስቆጩ ። አማሪካ እኔን በተንዥረገገው ውቂያኖሱዋ፤ በመለሎ ህንጻዎቹዋ ፤ እንደ ክልዮ ፓትራ አፍንጫ ቀጥ ባለውና እና እንደ እናት አንጀት በሚመቸው መንገዶቿ ፤ እንደ ህጻን ልጅ አንገት በለሰለሱ ሰው ሰራሽ መናፈሻዎቹዋ ፤ ናይኪ ፤ ጆርዳን…

የማኅበረ ቅዱሳን አጋርነት መረሐ ግብር ቀጠሮ ተሰርዟል ! ( እኔም ለእምነቴ )

የማኅበረ ቅዱሳን አጋርነት መረሐ ግብር ቀጠሮ ተሰርዟል ! ( እኔም ለእምነቴ )

ለሌሎችም ያካፍሉ

Google1

የፊታችን እሁድ በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ቤተክርስቲያን ማኅበረ ቅዱሳንን በመደገፍ ታላቅ እና ደማቅ የአጋርነት ንቅናቄ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ለማከናውን ታቅዶ ነበር፡፡ ይህም እቅድ ተግባራዊ እንዲሆን አስፈላጊው ሁሉ ዝግጅት ተጠናቆ ነበር፡፡ …

Page 1 of 88123Next ›Last »