Home » Author Archives: ecadforum

Author Archives: ecadforum

የመለስ እርኩስ መንፈስ (ኃይሉ ማሞ)

meles zenawi's gift

የመለስ ዜናዊ እርኩስ መንፈስ ጎልቶ የሚገለጽበት አንዱ ነገር ይዞት ከመጣው ስርዓት ጋር የተከለው የዘረኝነት መርዝ ነው። ኢትዮጵያ በገዛ ህገ-መንግስቷ የሀገርነት እውቅና ያላገኘች የዓለማችን ሀገር ናት። እንደሀገር ጠንካራ መሰረት ያላት ሳትሆን የጥርቅሞሽ ምድር ተደርጋ የተገለጸችው በመለስ ዜናዊ ዘመን በተጻፈ ህገ መንግስት ተብዬ ነው።

Read More »

“S.Res.168” እና “ H. Res 128” ን አስመልክቶ ከአማራ ማህበር በአሜሪካ እና ከአምባ የአማራ ባለሞያዎች ማህበር የተሰጠ የጋራ መግለጫ

ECADF Amharic News and Views social media graphic image

የአማራ ማህበር በአሜሪካ እና አምባ የአማራ ባለሞያዎች ማህበር በዚህ ዘመቻ ውስጥ ተሳትፎ ለማድረግ ለሚፈልጉ ሁሉ የተሟላ መረጃ ለመስጠት ዝግጁ መሆናችንን ስንገልጽ ለምታደርጉት የነቃ ተሳትፎ ከወዲሁ የከበረ ምስጋና በማቅረብ ነው።

Read More »

ብሔር የሰፈረበት የሀገራችን የቀበሌ መታወቂያ ወረቀትና መዘዙ (በያሬድ አውግቸው)

ECADF Ethiopian News in Amharic social media graphic

ዘረኛው የህወሐት ቡድን በበኩሉ የማእከላዊውን የመንግስት ስልጣን ከተቆጣጠረ ጀምሮ  ከተገበራቸው እኩይ እቅዶች መካከል  ተመሳሳይ ጦስ ይዞ ሊመጣ የሚችለውን ብሄርን በመታወቂያ ላይ በግዴታ ማስፈር ይገኝበታል። ላለፉት 26 ዓመታት እጅግ ብዙ ቁጥር ያላቸው ዜጎች አስፈላጊነቱ ወይም ጥቅሙ እንዲገለጽላቸው በተደጋጋሚ  የጠየቁ ቢሆንም መልስ ሰጪ ግን አላገኙም።

Read More »

ግዜ እየጠበቀ የሚፈነዳው የመለስ ቦንብ (ይገረም አለሙ)

ye meles zskren

የሚያሳዝነው የሚያስተዛዝበውና ቀን ሲወጣ የሚያፈራርደው ይህን እኩይ ተግባር የፈጸመን ሰው ታላቅ ተግባር የከወነ ኢትዮጵያዊ መሪ እያሉ የሚያሞካሹ ለጋሲውን እናስቀጥላልን እያሉ እሱ ቆላልፎት የሄደውን የሴራ መንገድ በማያቁበትና በማይችሉት መንገድና ሁኔታ አናስኬዳለን እያሉ ሀገር እያወደሙ ህዝብ እየጫረሱ ያሉት ሰዎች ናቸው፡፡

Read More »

አጽማቸውን የፈለሰው መላከ ብርሃን አድማሱ ከአምስቱ ዘመን ተጋድሎ በኋላ (ክፍል አንድ)

ECADF Ethiopian News in Amharic social media graphic

ከዚህ በፊት በተከታታይ በወጡት ጦማሮች ተዋጊ ፋኖዎች በእነ በላይ ዘለቀ፣ መንገሻ ጀንበሬ፣ ራስ ሀይሉ በለው፣ በበዛብህ ነጋሽና ሌሎችም የየጦር መሪነት፤ አርበኞች ካህናት በእነ ሊቀጠበብት አድማሱ ጀንበሬ፣ መላከ ሰላም አለማየሁ ሻሾና ሌሎችም ካህናት...

Read More »

የቅማንት ካርድ (መሳይ መኮንን)

ዛሬ የሰሜን ጎንደር ሰማይ ያረገዘው ዳመና ምን ሊያዘንብ እንደሚችል አይታወቅም። ህዝብ አማራ፡ቅማንት የሚል ልዩነት ሳይገድበው ግልብጥ ብሎ ወጥቶ ድምጹን እየሰጠ ነው። አንድን ሰው ለሁለት እንደመክፈል የተቆጠረው፡ ስጋና አጥንትን የመለያየት ያህል የተወሰደው ህዝበ ውሳኔ ህወሀት ስለፈለገው ብቻ እየተካሄደ ነው።

Read More »

ይድረስ የኢትዮጵያን አገራዊ ሏአላዊነት እና ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ነፃነት ለምታስቡ የፖለቲካ እና የማህበራዊ ድርጅቶች በሙሉ

ye gondar hibret

የጎንደር ሕብረት ለኢትዮጵያ አንድነት ዝቅ ብሎ በጎንደር ከፍ ብሎ በኢትዮጵያ ሕዝብ እየደረሰ ያለውን የአገራዊ አንድነት እና የሕዝባዊ ነፃእት በደል በተከታታይ የሚሰማውን አገራዊ እና ሕዝባዊ ኃላፊነት ለመወጣት ከሚታገላቸው ድርጅታዊ ኃላፊነቶች ባሻገር ወጥቶ ከሌሎች በተለያየ መልኩ ለሕዝባቸው እና ለአገራቸው አስበው ከተደራጁ መሰል ድርጅቶች ጋር በተጓዳኝ ለመሥራት ያለውን ፍላጎት ሲገልጽ መቆየቱ በተደጋጋሚ ካወጣናቸው መግላጫወች እና መልክቶቻችን መረዳት ይቻላል።

Read More »

በወቅቱ የአገራችን ሁኔታ ላይ የአርበኞች ግንቦት 7 መግለጫ

Patriotic Ginbot 7

አገራችን ኢትዮጵያ የምትገኝበት ወቅታዊ ሁኔታ እጅግ በጣም አሳሳቢ ነው። ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) በኢትዮጵያዊያን ላይ በተለያዩ ግንባሮች ጦርነት ከፍቷል።

Read More »

በኢትዮጵያ ላይ ያንዣበበውን የውጭ ኃይሎች ጫናና ሴራ እንዴት ለመቋቋም ይቻላል? (ዶ/ር – አክሎግ ቢራራ)

Author, Dr. Aklog Birara

ህወሓት/ኢህአዴግ በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ የጫነው በቋንቋና በብሄር ልዩነቶች ላይ የተመሰረተው የክልል ሕገ መንግሥትና የፌደራል አስተዳደር፤ የአገራችንን ረዥም ታሪክ “ሰው ሰራሽ” ነው በሚል ብሂል ተነስቶ ለሃገራችን ዘላቂነት፤ ግዛታዊ አንድነት፤ ነጻነት፤ ደህንነትና ሉዐላዊነት ጠንቅ ሆኗል።

Read More »

ፋሽስት ሆይ! ጠገዴ አንድ ቤተሰብ፣ ድንበሩም ተከዜ ነው! (ልሳነ ግፉዓንና የጠለምት አማራ ማንነት ጥምረት ኮሚቴ)

Welkait Tsegede

ፋሽስቱ የትግራይ ህዝብ ነፃ አውጭ ግንባርና ተላላኪው ብአዴን በአዲሱ አመት ዋዜማ ለመላው የጎንደር ህዝብ የሰጡት ስጦታ ቢኖር ሰላምና አንድነትን ሳይሆን አካሉ የሆነውን የጠገዴን ማህበረሰብ ለሁለት እንደ ቅርጫ መቀራምትን ነው።

Read More »

ከወልቃይት ጠገዴና ጠለምት የአማራ ብሄር የማንነት ጉዳይ አስተባባሪ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ

Map of Gondar, Ethiopia

ጉዳዩ አማራውን ብቻ የሚመለከት እስካልሆነ ድረስ ሌላውም ከእንቅልፉ ይነቃ ዘንድ አጥብቀን እንጠይቃለን። በተለይም በግልጽ ማስቀመጥና ማስገንዘብ የምንወደው የአማራው ሕዝብ፤ ባጠቃላይ የኢትዮጵያ ሕዝብ ታሪካዊ ጠላቶች የትግራይ አምባገነን ገዥዎች ወያኔ (ህወሃት) እና ግብረአበሮቻቸው እንደሆኑ ብቻ ነው።

Read More »

ህልውናውን በህዝቦች ቅራኔ ላይ የገነባ ዘረኛ ቡድን (በያሬድ አውግቸው)

Ethiopia, TPLF officials

በአሁኑ ወቅት የህወሃት  ዋነኛ  ስራ  በህዝቦች መካከል ቅራኔዎችን መፍጠር የሚመስልበት ደረጃ ላይ ደርሰናል። እንደ ጥሩ ምግባር ለቅራኔዎችም እቅድ ተዘጋጅቶና በጀት ተመድቦ  የህዝቦች ደም ሲፈስ ይታያል። ለዚህም የወቅቱ የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ልዩ ሃይልና የአጎራባች የኦሮሚያ ወረዳዎች ነዋሪዎች መካከል ያለው ጦርነት መሰል ግጭት አንዱ ማሳያ ነው።

Read More »

የአርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነትና ለዴሞክራሲ ንቅናቄ፣ አንደኛ መደበኛ ጉባኤን በሚመለከት የወጣ መግለጫ

Patriotic Ginbot 7

የአርበኞች  ግንቦት 7፣ ለአንድነትና ለዴሞክራሲ ንቅናቄ፣ ከጳጉሜ 1 ቀን 2009 ዓ.ም ጀምሮ እስከ መስከረም 1 ቀን 2010 ዓ.ም ድረስ ባደረገው የመጀመሪያው ጉባኤ፣ የሀገራችንን ወቅታዊ የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚ፣የማህበራዊ ሁኔታዎችንና በአሁኑ ሰዓት የሚትገኝበትን የደህንነት ስጋት በስፋትና በጥልቀት ፈትሿል።

Read More »

ያለ መግደርደር ኢትዮጵያዊ ነኝ (የሳዲቅ አህመድ ንግግር – ኦክላንድ ካሊፎርኒያ)

Sadik Ahmed's speech in Oakland Califoria

ኢትዮጵያዊነትን ሌሎች ብቻ ሳይሆኑ የማይረዱትና የማያዉቁት በእኛም በኢትዮጵያዉያኑ ዘንድ እራስን በራስ የመረዳት ችግር አለ። ኢትዮጵያዊነት የሚለካዉ አገርን በገዙ፣ አገርን በመሩ ባሉና በነበሩ ሐይላት ሳይሆን፤ ህዝቡ በሰነቀዉ ልዩ የፍቅር ስንቅ ነዉ። ህዝባችን እንደ ህዝብ በፍቅር ኖረ እንጂ ከጥላቻ ጋር አለተቆራኘም። ህዝባችን በባህሉ፣ በሐይማኖቱ ተከባብሮና ተዋዶ የወል እሴቶችን ገንብቶ እስካለንበት ትዉልድ ድረስ ያለችዉን ኢትዮጵያን አቆይቷል። ስለዚህ የማንነት ቀዉስን ፈጥሮ በኢትዮጵያዊነት መግደርደሩ 'ሆድ ሲያዉቅ ዶሮ' ማታ ነዉ።

Read More »

የብጹእ ወቅዱስ አቡነ መርቆርዮስ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ የአዲስ አመት ቃለ ምእዳን

His Holiness Patriarch Abune Merkorios

በሀገራችን በኢትዮጵያና በመላው ዓለም የምትገኙ ብፁዐን ሊቃነ ጳጳሳት ፥ ማኅበረ ካህናት ፥ ምእመናንና ኢትዮጵያውያን ሁሉ ! እግዚአብሔር በቸርነቱ እንኳን ከዘመነ ማቴዎስ ወደ ዘመነ ማርቆስ ፪ሺህ፲ ዓመተ ምሕረት አደረሳችሁ።

Read More »

የሰብ አዊመብቶች ጉባዔ፣ ጋዜጣዊ መግለጫ (ጳግሜ 04 ቀን 2009 ዓ.ም.)

Small business owners strike in Ethiopia

በግብር ጭማሪ ላይ ቅሬታና ተቃውሞ ለሚያሰሙ የንግዱ ማህበረሰብ አባላት የሚሰጠው መንግስታዊ ምላሽና የጉዳዩ አያያዝ ሰብአዊና የዜግነት መብቶቻቸውን የጠበቀ ሊሆን ይገባል። በክልሎች መካከል ለግጭት መንስኤ የሆኑ ጉዳዮች በአስቸኳይ እልባት ይሰጣቸው።

Read More »

የጋዜጠኛ አለምነህ ዋሴ ክፍተቶች… (አዜብ ጌታቸው)

ALEMNEH WASSE NEWS

አለምነህ ስለ ኢህአዴግና በውስጡ ስላሉት 4 ድርጅቶች መስተጋብር ያለው መረዳት ምንድነው? 4ቱም ድርጅቶች እውን እኩል መብትና ጉልበት አላቸው ብሎ አስቦ ይሆን ታማኝ ምንጩ የነገረውን የስራ አስፈጻሚውን ውሳኔ እንደ ዋንጫ ጫወታ አጓጊ አድርጎ ለማቅረብ የሞከረው? እውን አንድም ጉዳይ ቢሆን ያለ ህውሃት ይሁኔታ ሊተገበር ይችላል ብሎ ያስባልን? የሚሉ ጥያቄዎችን ላነሳ ተገድጃለሁ።

Read More »

የዝምታየን ግድብ አስጣሰኝ (ታምራት ታረቀኝ)

ECADF Ethiopian News in Amharic social media graphic

ከተደጋጋሚ እስር በኋላ በቅረቡ ከተፈታው ወዳጄ ዳንኤል ሽበሺ ጋር ባለፈው ሳምንት በስልክ ተገናኘን፡፡ግንኑነታችን አንድም ከረዠም አመት በኋላ ሁለትም እሱ ከእስር በተፈታ ማግስት ቢሆንም በእንዴት ነህ አንዴት ነህ መጠያየቅ ብዙ አልቆየንም፡፡

Read More »

“ድንበር ሲፈርስ፤ መሐሉ ዳር ይሆናል” (ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ)

Ethiopian Border Affairs Committee

ለ 25 ዓመት ኢትዮጵያን የገዛው የወያኔ መንግሥት፤ አገሪቱን ከተቆጣጠረበት ቅጽበት ጀምሮ በቅርብ የሚታየው ከሩቅ የሚሰማው መፍረስና መገሰስ ቢሆንም፤ በየዘመኑ ድንበር እየጣሱ ከመጡ ወራሪዎች ጋራ ለዳር ድንበር ስትፋለም የኖረች ጥንታዊት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተውህዶ ቤተ ክርስቲያናችን በዚህ ወቅት ምን ትላለች?

Read More »

ስትሄድ የመታህ ድንጋይ ስትመለስ ከደገመህ ከራስህ ጋር  ስብሰባ መቀመጥ ይገባሀል

ECADF Ethiopian News in Amharic social media graphic

በመጀመሪያ ደረጃ ህወሀት  ከምስረታው ጀምሮ በጠላትነት የሚያሳድደው አመለካከት ፍቅር፣ አንድነት እና ኢትዮጵያ የሚለውን ሀይል አይደለም እንዴ? እስከዚህ ሰዓት ድረስ  የተበዳይና የበዳይ ድርሰት እየደረሰ  በህዝቦች መካከል ቁርሾ የሚዘራው ማነው?

Read More »