ስርአት አልባው የወያኔ ጋዜጠኛ ከብቸኛው ተቃዋሚ የፓርላማ አባል ጋር

February 25, 2013

ስርአት አልባው የወያኔ ጋዜጠኛ ከብቸኛው ተቃዋሚ የፓርላማ አባል ጋር ያደረገውን ቃለ-ምልልስ ያዳምጡ።

37 Responses to ስርአት አልባው የወያኔ ጋዜጠኛ ከብቸኛው ተቃዋሚ የፓርላማ አባል ጋር

 1. Petros Reply

  June 10, 2014 at 11:05 pm

  a typical ignorant cadre

 2. yohannes Reply

  March 8, 2013 at 11:30 pm

  are you a free jornalist? It is really shameful what u are doing
  We only lough at you. son of a bitch!!!

 3. nati Reply

  March 4, 2013 at 4:12 pm

  yegazetegna sinemigbar yegodelew begid asasito le maswengel yemitir asnewari hodam sew new yigermal yidenkal .

 4. Menethio Reply

  March 3, 2013 at 10:05 pm

  ይህ የምሰማዉ የጋዜጠኛ ባህልና ትምህርት ያለዉ ሳይሆን ጋጠወጥ የወነድ ጋለሞታ ካለሆነ ለሆዱ የተከፈለዉ ጅል ነገር ነዉ ፣ ተጤያቂዉን ሰዉየ በቃሉ ሊደበድበዉ የቃታዉ ነዉ ፣፣

  የሰፈሩ ወጣቶች ምሁራኖች፣ የሃይማኖት ኣባቶች ፍ’ፁም ሰላማዊ ሰዎች ለአገራቸዉ ባላቸዉ ቀና አስተሳሰባቸዉ ጨልሞ ሲነጋ በሽብረተኝነት ስም የገቡበት ሲጠፋ ይህንን ትቃወማላችሁ ብሎ አፉን ከፍቶ ይደነፋል፣

  እዉነተኛ ጋዜጠኛ በሃገሪቱ አነድ የተቃዋሚ ወንበር ይዞ የህዝብ ድምጽ ለማሰማት የሚሞክረው ሰዉ ላይ አፍ ከመክፈት በዘር የተሳሰረዉን የወንበዴ ቡድን እነዴት ነዉ ነገሩ ማለት በበጀህ ነበር በጥቂት ወራት የከፈተኛ ሰልጣን ወንበር የሃገሪቱን ሃበት በመዝረፍ በየጎረቤት ሃገራት በሚሊዮን የሚቆጠር ካምፓኒዎችን የከፈቱትን እነዴት ነዉ ነገሩ ማለት በበጀህ ነበር፣ በወታደር ደሞዝ የትላልቅ ፎቆች ባለቤት ሲኮን እነዴት ነዉ ነገሩ ማለት በበጀህ ነበር፣ የሃገሪቱ የኣራሾች መሬት ባለቤት እንደሌለዉ ሲሸነሸንና መሳቂያና መተረቻ ሲኮን እረ እነዴት ነዉ ነገሩ ማለት በበጀህ ነበር,,,፣፣

  ለጋዜጠኝነት ሙያ ክብር በአለም ላይ ብዙ መሰዋዕትነት የከፈሉ መኖራቸዉን ለማወቅ ጎለጉለን መጎልጎል ብቻ በቂ ነዉ በቅርቡ ዕንኩዋን የእኛዉን ብርቅየ ልጅ ጋዜጠኛ አበበ ገላዉን ተግባር ለሙያዉ መዳበር መጠቀም ይበጃል ፣፣

 5. solyana Reply

  March 2, 2013 at 6:07 pm

  This unethical,uncultured,guy from Dedebit is insane and idiot like his predecessors Meles Zenawi and Sebhat Nega of today.All have the same level of understanding about themselves and the rest of Ethiopians.The only way is to fight them and change our country for the better.
  Dedeb Dedeb Dedeb!!!!!!!!

 6. kebede Reply

  March 2, 2013 at 2:35 am

  guys at least getting a chance to talk in ethiopia at fana when all other media is blocked is a good thing! “and lenatu” opposition representative H.E GIRMA logically tried to convince the “journalist” if he can understand! however he should have stated that most of the bombings i n ethiopia is orchesterated by tplf as revealed in wikileaks. moreover the change on education is almost only number. it doesnt have the power to shoulder the industrialization/transformation as claimed by the “journalist”.

 7. dilemo Reply

  March 2, 2013 at 12:10 am

  All EPRDF members are the same when exposed to a similar situation.They sing what their one’s sang earlier.Thanks to son of Ethiopia . EPRDF got zero zero zero!!

 8. ባሳምን እንደገና Reply

  March 1, 2013 at 12:04 am

  ጋዜጠኝነትን አፈር ድሜ በማስጋጥ፤ የወሮ በላ ማን አለብኝ ትምክህተኝነትን መርህ በመከተል አጋዚ (ጋዜጠኛ?) ወራዳነቱንና መሃይምነቱን ከማስመስከር በስተቀር ምን ሊባል ይቻላል?

 9. Wedeshet Reply

  February 28, 2013 at 1:04 am

  His Excellency Ato Girma was not to give interview when this arrogant Cadre

 10. kristian Reply

  February 27, 2013 at 12:11 pm

  ከላሸቀ ሥርዓት የተገኘ ስርዓት አልባ ጋዜጠኛ – ማፈሪያ

 11. samuel Reply

  February 27, 2013 at 9:49 am

  ይሄ ጋዜጠኛ ነው ወይስ ኢትዮጵያዊያኖች ላይ ጥላቻ ያለው የወያኔ ደንቆሮ ካድሬ ነው ? እኔ በተከበሩ ግርማ ሰይፉ ፋንታ ብሆን ኖሮ ለእንደዚህ አይነቱ ደረጃውን ላልጠበቀ የወያኔ ካድሬ ጋዜጠኛ ንትርክ ሳይሆን ያሉትን ጥያቈዎች እንዲጠይቅና መልሱን እኔ እንድመልስ ቅድመ ሁኔታውን አስቀምጥ ነበር ።ከዚያም አድማጭ ፍርዱን ይሰጣል ። አለበለዚያ ከእንደዚህ አይነቱ የወያኔ ደንቆሮ ካድሬ ጋር ንትርክ ገብቶ ሃሳቤን እገልጻለሁ ማለት “ውሃ ቅዳ ፦ውሃ መልስ” ማለት ነው ።

 12. andnet berhane Reply

  February 26, 2013 at 11:25 pm

  የወያነ ፋነ ሬዲዮ አፈቀላጤ ለተከበሩ አቶ ግርማ ሠይፉ ያደረገው ቃለመጠየቅ በመጀመርያ ባህሪው የጋዘጠኛን ሞያና ተግባር የሚአጎድፍ ከመሆኑም ስነምግባር የጎደለው በመሆኑ ይታረም ቢሆን መልካም ነው፤ ነገርግን ከጅምሩ የጎበጠ ለማቅናት አስቸጋሪና ውጠቱም መሰበር ካልሆነ አማራጭ እለውም።
  ጋዜጠኛ ማለት ልዝብተኛ ካለው ከአካባውብያይይሉትን የታረሙና ያልታረሙ እውነትና እውሸትን በመለየት የሕዝብን የሃገር ጉዳዮችን በግልጽ ያለአድሎ የሚያበራ የብእርና የወረቀት ጦረኛ ነው።
  እርግጥ ለኑሮው በገንዘብ ቢሰራም ሰራው ግን ድብቁን በመቦርቦር ለሕዝብ ጆሮ የሚያደርስ እውነተኛ ምንጭ በመሆን የገባበትን ግዴታና የማ ለበትን ሞያ ማስከበርና በሕዝብም እንዲከበር የሚያደርገው ፡ ነገር ግን ያለውን የከፋና የተበላሸ ስራአት በሚሰጠው ጥቅማጥቅም እውነትን አድበስብሶ በተግባር የሚታየውን ለመሸፈን የሚሟገት ሞያውን ከማበላሸት እሡነቱን ከማጉደፍ በግልጽ አድርባይ ነኝ የብእር የወረቀት ጦራኛ አይደለሁም ብሎ ራሱን ማግለል አዋቂነት በመሆኑ የፋና ተወካዮች ሞያችሁን ተግባራችሁን ፈትሹ እውነት አይደበቅም መጋለጡና ለነገም የሚያሳፍራችሁና የሚያጋልጣችሁ በመሆኑ ወደ ሕሊናችሁ ተመ ለሱ ፡ ኢትዮጵያ የሁሉም በመሆንዋ እንደግል ቤታችሁና ንብረታችሁ ለማድረግ አትሞክሩ፡
  አንድ የዚህ ሞያ ባለልምድ የሚያደርጋቸው ቃለመጠየቅ በመጀመርያ አድማጮቹን ለመሳብ ተጋባዡን የሚሰጠውን መልስ ጠያቂው አድማጭ ሆኖ ሲቀርብ እንጂ የመላሹን ኃሳብ ማደናቀፍ ሞያውን ተራ ያደርጋዋል፡
  ጋዜጠኛ ጠያቂ እንጂ የስርዓት ተከራካሪ ሆኖ መቅረብ ሞያውን ያጎድፋል፡
  በጥናትና በጭብጥ የተደገፈ ማሳመኛ ያለው እንጂ የገዥውን ፓርቲ ጠበቃ በመሆን ለዲሞክራሲና ለፍትህ የቆሙትን ኃይሎች ማንኳሰስና የትግላቸው ለማደናቀፍ የመብትና የሃገር እኩል ተጋሪነታቸውን ለመንጠቅ የሚደረገውን በብቃት መልስ የሰቱትን የተከበሩ ቅቶ ግርማ ሰይፉን ሳላመስግን አላልፍም፤
  ባለፉት ጊዚያት በወገኖቻችን ላይ አሸባሪዎች አሉ በማለት የቡሽን መንግስት ለማሳመንና አጋር ለመሆን ባገራችን ተደርጎ በማያውቅ የወያነ የተንኮል በነፍሰገዳይ ቅጥረኖቹ የሕዝቡን ለማስጨነቅ ቦምብ በማጥመድ ያደረጉት ባሜሪካንኛ በሌሎች የስብዓዊ መብት ጠባቂዎች የተደመጠ ጉዳይ ለመሸፈን አስረጅ የሌለው ከስራአትና ከእውቀት በወጣ መንገድ በመሆኑ፡ አሽባሪ ራሱ በስልጣን ያለው መንግስት ተብየው በመሆኑ የተቃዋሚ ኃይሎችን በዚህ መመደብና እውነቱን ላማድበስበስ መሞከር የተሳሳተና እንዳንድ መርማሪ ይሄን አልክ ብሎ ያልሆነ እንድምታ ለማሳሳት መሞከር አለማወቅና የሌላውን ለማስመሰል መሞከር ተገቢነት የለውም ፡
  በምጣኔ ሃብት መመዘኛና የእድገትና የውድቀት አመጣጥ የሚያሥሉት የሞያው ተክህኖ ያላቸው እንጂ የጋዜተኛ ሞያ ከሞያው ባለቤቶች የሚሰጠውን በመጋራት ለአድማጭ ማድረስ እንጂ እንደ ባለሞያ መከራከር አይጣጣምም
  የፋና አፈቀላጤዎች ከዚህ እንድምትማሩ ራስችሁን እንድምትገቱ ሞክሩ

 13. Wube Reply

  February 26, 2013 at 7:13 pm

  I don’t understand why people expect professional ethics from Radio Fana cadres? The station is a propaganda organ of TPLF.

 14. wogayehu Reply

  February 26, 2013 at 4:40 pm

  Ere Yekadrem lik alewu Yih eko Yabede wusha yemesel Yilkefekefal YEthiopiawinet dem blo negr yelelewu Cadre newu Yaseferal serawun awardoal.

 15. wogayehu Reply

  February 26, 2013 at 4:28 pm

  Betam Asafari Gazetegna newu Yefelegwu Endinager Endisadeb Yetelake Cadre newu Asafri Sera newu yemiserawu Yih ?Yewoyane baleseltan newu enji Gazetegna aydelem. Woyane yafenedawu bonb Eyaweqe manen newu miyatalelewu.Asafari Gazetegna newu. Madamet yemaychel denkoro yewoyane Cadre newu.Yasferal Yetewarede Gazetegna newu.

 16. Manager Reply

  February 26, 2013 at 2:59 pm

  Wey Gud, ahunema Timbachewin Talu Woyanewoch. Ene endemimeslegn tinish muqet ke donor mengistoch dersowachew free speach ale lemalet ye miyadergut drama new.

 17. haha Reply

  February 26, 2013 at 1:41 pm

  ########## chekichaka gazetegna!!!!! ################

 18. aba Boku Reply

  February 26, 2013 at 1:25 pm

  ይህ ጋዘጠኛ ነው? ወየስ ባለሰልጣን?መናለበት የሆነ ኮርሰ ነገር ሰጥተወት ወጣ በሎ የለላወን ሃገር ጋዘጥኛ አሰራር በያወቅ? ሰነ-ምግባር በጣም የለውም ሰውን ጠይቆ መልሰ ሲሰጠው አያስጨርሰም የሰውየውን ወይም የተጠያቂወን
  ሃሳብ እንዳይሰባሰብ ያደርጋል የህ ጋዘጠኛ ሳይሆን ተልኮ ያለው አሳሳች ነው የሚመሰለው ያናደዳል ጋዘጠኛ ሰነ-ምግባር ከለለው ሰራው ሁሉ ባዶ ነው እና ወርደት
  እግዚአበሀር ኢትዮጽያን ይጠብቅ

 19. Seif Al-Islam Reply

  February 26, 2013 at 12:25 pm

  ከላሸቀ ሥርዓት የተገኘ ስርዓት አልባ ጋዜጠኛ – ማፈሪያ

 20. kuraze Reply

  February 25, 2013 at 10:58 pm

  This guy is not a professional at all He is just paid cadre of TPLF He is arrogant and cheap may be he is Tegadaly Kiflom. Shame this our country? Arrogant cadres are everywhere to harass.

  Ato Girma shuld not give interview to such unprofessional tera cadre.

 21. tomas Reply

  February 25, 2013 at 10:34 pm

  betam ysazenal gatewate gazeteng naw sireat yelelaw balage

 22. DASSENNECH Reply

  February 25, 2013 at 10:22 pm

  ከነ ስብሃት ነጋ ስድነት፡ ከነ ሳጂን “ዝመድኩን” ይችን ዘመድኩን የምትለዋን ልብ በሉልኘ እብሪት እና ድንቁርና፤ ከዚህም ክፍት አፍ “ጋዜጠኛ” የማዕከላዊ ሰቆቃ ፈጻሚ ብለው ይሻላል! ብልግና የሚያተላልፉት መልዕክትቶች በጣም ግልጽ ናቸው። ጸጥ ለጥ ብለህ ተገዛ!!!፡የትግሬ ነጻ አውጭን የበላይነት ብቻ ሳይሆን መለኮታዊ ችሎታ እያደነቅህ አኗኑረን እኛ እንኑር ነው።፡

  ስለዚህ የኛ መልስ ምንድነው?፡

 23. DASSENNECH Reply

  February 25, 2013 at 10:19 pm

  ከነ ስብሃት ነጋ ስድነት፡ ከነ ሳጂን “ዝመድኩን” ይችን ዘመድኩን የምትለዋን ልብ በሉልኘ፤ ከዚህም ክፍት አፍ “ጋዜጠኛ” የማዕከላዊ ሰቆቃ ፈጻሚ ብለው ይሻላል! የሚያስተላልፉት መልዕክት በጣም ግልጽ ነው። ጸጥ ለጥ ብለህ ተገዛ!!!፡የትግሬ ነጻ አውጭን የበላይነት ብቻ ሳይሆን መለኮታዊ ችሎታ እያደነቅህ አኗኑረን እኛ እንኑር ነው።፡

  ስለዚህ የኛ መልስ ምንድነው?፡

 24. Sergute Selassie Reply

  February 25, 2013 at 6:35 pm

  የከበረው የህዝብ ዕንባ ጠባቂ ሙያ— ማንነት ሌለው ግልብ ሊሸለም አይገባም።

  አሞኛል። ህመሜ የመነጨው ከእርእሱ ነው። ጋዜጠኝነት ማንነት ያለው ሥነ ምግባር ነው። ይህ የከበረ ሙያ ማንነት ለሌለው ግልብ ሊሰጥ ከቶውንም አይገባም። ጋዜጠኝነት እንደ ቀይ መስቀል ሳልባጅ ልብስ ለቀፎ የሚታደልም አይደለም። በፍጹም! ስለሆነም እርእሱ መባል ያለበት … አቶ ግርማ ሰይፉ ከወያኔ ራዲዮ ጋር ያደረጉት ቃለ ምልልስ ነው።

  ጋዜጠኝነት ድንግል፤ ንጹሕ፤ ንዑድ፤ የሆነ ሙያ ነው። እውነት ዓርማው የሆነ፤ ለህዝብ እንባ ጥብቅና የሚቆም፤ ታማኝ፤ የነፃነት አርበኛ ነው። የጋዜጠኛ ሥነ-ምግባር መግቢያ በር አለው። አክብሮት። የጋዜጠኝነት ሙያ ተከታይ አለው እነርሱም ትህትና፤ አክብሮት፤ ማድመጥ፤ ትእግስት።

  በምንም ሁኔታ የህዝብን ፍላጎት፤ ስሜት፤ ትውፊት፤ ባህል፤ እምንት በመታበይ የረገጠ፤ ያንቋሸሸ፤ በእብሪት ያረሰ ዝልብ ግለሰብ ጋዜጠኛ ሊባል ከቶውንም አይችልም። ቃለ ምልልሱ በሚመለከት ከሙጃ የሚጠበቅ በመሆኑ አይደንቅም። ወያኔ እኮ የላሸቀ ሥርዓት እኮ ነው። ከዬት ይመነጭ? … ከዬት ይምጣ? … ከረግረግ …. ከጨቀጨቅ … ከአረም … ከቆረቆንዳ …

  ለማንኛውም ይህን ተሸክሞ 21 ዓመት የቆዬው 80ሚሊዮን ህዝብ ነው ….የሚያሳዝነው። … ይህን ብትክ … የተበጣጠሰ …. መላ ቅጥ የጠፋዉ ዝብርቅ …. ለማድመጥም ይከብዳል። ወያኔ ያለው ከዬትኛው ዘመን ላይ ነው? ከጎሳ ላይ። በዘመነ የጎሳ ማህበረሰብ የህብረተሰቡ የእድገት ደረጃና አመራሩን በምልሰት ቃኙት ….። ከመንጋ ኑሮ እኮ በብጣቂ ነው የሚሻለው። ደረጃውንም ብቃቱንም፤ ዕሴቱም መለካት ያለባችሁ በዚህ ስሌት ነው ወገኖቼ።

  በተረፈ የሚዲያ ተግባር የአንድ ሀገርን ሆድ ዕቃ የማወቅ ጥልቅ ጥብብ በተሟላ ሥነ -ምግባር የሰከነበት ነው። ይህ ቃለ ምልለስ የወያኔን ሆድ ዕቃ በሚገርም ሁኔታ ያሳያል። አይደንቅም። ማሌሊት ያሸንፋል ብሎ በአይነ ምድሩ ይጽፍ ለነበረ …. ሲበዛ ነው

  በተረፈ የተከበሩ አቶ ግርማ ሰይፉ የሰላማዊ ትግል ብቁ አርበኛ ናቸው። ከአክብሮት ጋር ምስጋናዬ ይድረሳቸው። መቼም የመዋለ ህጻናቱ የእቃቃ ጨዋታ ትርምስና ካኳቴ ጆራቸውን እንደበጠበጠው ስለማውቅ – ትእግስታቸው እንዳስተማረኝም ልገልጽላቸው እወዳለሁ።.
  እግዚአብሄር ይስጥልኝ።

 25. Ambaw Reply

  February 25, 2013 at 3:14 pm

  He is ‘limatawi gazetegna’! lol

 26. Tekle Reply

  February 25, 2013 at 2:58 pm

  Did it take place in Mekelakia by a retard woyane cadre?

 27. Kali Kassahun Reply

  February 25, 2013 at 1:41 pm

  ግርማ በጣም ምርጥ ተቃዋሚ እውነቴን ነው አንበሳ የወያኔ ጋዜጠኛን አርበደበድከው።
  በርታ የወያኔ ጋዜጠኛ ለኢትቪ ብቻ ነው ።
  ጋዜጠኛ ነው ወይስ የወያኔ ካድሬ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

 28. Kali Kassahun Reply

  February 25, 2013 at 1:34 pm

  ምን አይነት ጥያቄ እና መልስ ነው?
  በጣም አሳፋሪ ጋዜጠኛ ነው።

 29. Hagere Reply

  February 25, 2013 at 12:42 pm

  Wey nedo!

  Ay denequrena! Wesha bebelabet yechohal lemibalew ababale tiru mesalie new yeh gazetegna tebeye denqoro.

  Qen ayalefe meselot denefaben. Yemuya beqat yelew, chewanet yelew, eweqet yelew – yemender gulbenet yelemede kentu fetur new.

  Yetekeberut Ato Girma tigestachew yemideneq new.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

You may use these HTML tags and attributes: <a href="" title=""> <abbr title=""> <acronym title=""> <b> <blockquote cite=""> <cite> <code> <del datetime=""> <em> <i> <q cite=""> <s> <strike> <strong>