የትግሬ አፓርታይድ – ከቴድሮስ ሐይሌ

September 15, 2012

Click here for PDF

ከቴድሮስ ሐይሌ

‘’ The term apartheid means segregation. As far as it relates to a political system, its precedent is the racial apartheid which was based on racial discrimination and segregation.’’

ቀን የሰጠው ቅል ድንጋይ ይሰብራል ይላሉ አበውእናም ዛሬ የሰውን ደም ሲጠጣና ስጋውን ሲበላ ለ21 ዓመታት የቆየው የትግሬው ነጻ አውጪ ቡድን መሪ ታላቁ ጭራቅ መለስ ዜናዊ በሰራው ግፍ ያለግዜው ተቀስፎ በሃሰት የታሪክ ቡልኮ ተጀቡኖ ባሏለበት የመልካም ስራ ምግባር ተሞካሽቶና ጫማቸውን ሲልስላቸው በነበሩ ምዕራባዊያን ጭምር ተወድሶ ወግ ነውና መቀበሩን ተመልክተናል።

መለስ ዜናዊ የስራውን አግኝቶ ሄዷል ነገር ግን የዘራው እሾክ አሜኬላ አረምና ግሳንግስ አድጎና ቆጥቁጦ መልካሙን ዘር ጭምር ስለዋጠው ይመስላል አፍቃሪዎቹ የትግራይ ተወላጆች ትላንት አያቶቻቸው ኢትዮጵያን በሃይል ለመውረር የመጣውን የጣሊያንን ሠራዊት በባንዳነትና በጭን ገረድነት እያገለገሉ ከተማሩት የሃገራችን መልካም ባህል ጭምር እስከወዲያኛው ተበላሽቶ እንዲኖር ካመጡብን የሴተኛ አዳሪነትና እርኩስ ባህል በላይ ይህው ከፋሽስት ጣሊያን በተወረሰ የብልግና ቃላት ጋጠወጥ ልጆቻቸው ወርሰው ሃሰባቸውን ለመግለጽ ተቃውሞአቸውን ለማሰማት በወጡ ውድ ኢትዮጵያውያን ላይ የማይገባና ስድ አደግ የጣትና የቃል ስድባቸውን ከማሰማት ጀምሮ ሃገርህ አትገባም እያሉ እስከማስፈራራት የደረሱበትን አሳፋሪና አሳዛኝ ድራማ ለመመልከት የተገደድንበት የሽንፈት ሁሉ ሽንፈት የሆነ መዋረዳችንን ለመመልከት ተገደናል።ይህን ቬዲዮ ይመልከቱና ሃገሮ የነማን እንደሆነች በቀላሉ ይረዳሉ።

ባለፈው ሳምንት ኢትዮጵያ የማን ናት በሚል እርዕስ የተሰማኝንና አለ ያልኩትን እውነት ለማንጸባረቅ ሞክሬያለሁ በጣም የሚያሳዝነው ላቀረብኩት ሰላማዊ የውይይት ሃሳብ ከብዙ የትግራይ ተወላጆች ከደረሰኝ የኢሜይል መልዕክት ስድብ ዛቻና ማጓራቱን ወደጎን ትተን በእርግጠኝነት ግን ለመረዳት የቻልኩት የማወዳት ሃገሬ ታላቋ ኢትዮጵያ ትግሬ በተባለው አናሳ ጎሳ የምትረገጥ ሌላው ዜጋ የአይኑ ቀለም እንኳ ከላማራቸው ወደ እስር ሊጋዝ ሊደበደብ ሊታሰርና ሊገደል የማይችልበት ምንም አይነት ሰብዐዊና ሕጋዊ መከላከያ የሌለው ባልታወጀ የአፓርታይድ የጠባብ ትግሬዎች አገዛዝ የጭቆና ቀንበር ስር መሆኑን ነው።

የሰው ልጆች መብት በህግ በተረጋገጠበት ምንም ሃሳቡን ያለገደብ በፈለገው መንገድ መግለጽ በሚችልበት በዲሞክራሲው ደሴት በምድረ አሜሪካ እንደሌላው ዜጋ በሃገሩ የመኖር የመስራትና የማደግ እድል አጥቶ የተሰደደው (ያውም አሳይለምና ኤርትራዊ በሚል መታለያ የመጣ የሚበዛበት)የትግራይ ተወላጅ ኢትዮጵያውያን በግፍ ሲገደሉ ህፃናት አግዓዚ በተባለው ጉግማንጉግ አራዊት የትግራይ ነጻ አውጪ ልዩ ጦር በየአደባባዩ ሲገደሉ ወገን ተርቦ ከውሻ ጋር ተሻምቶ ከቆሻሻ ላይ ሲመገብ እህቶቻችን በየአረብ ሃገራቱ መከራ ፀንቶባቸው በግድ እየተደፈሩ ከስቃይ ብዛት ራሳቸውን የማጥፋታቸው ዜና በየቀኑ በሚሰማበት በሃገር ውስጥ ያለው ዜጋ መብቱ ተረግጦ አንደበቱ ታፍኖ ፍትህ አጥቶና ነፃነቱ ተገፎ በሚቃትትበት ባለፉት 21 የመከራ አመታት ውስጥ ‘’አበው በቆማጣ ቤት አንድ ጣት ብርቅ ነው’’ እንዲሉ ሰው በላው መለስ ዜናዊን ከመከተል በላይ በዘረኝነት የታወረው የትግራይ ተወላጅ እንደ ጣዖት መለስን ማምለክ ውስጥ በመዘፈቁ የቆመበትን ወሠረት የለሽ የፖለቲካ ማማ ይዞት ገደል እንደሚገባ ባለመረዳቱ ወገንን በሚያሳዝን ሰብዐዊነትን በሚደፈጥጥ አሳፋሪ የጎጥ ሸለቆ ውስጥ ተቀርቅሮዐል።

በተለይ በምዕራቡ ዓለም ያለው የትግራይ ተወላጅ ውስጥ በጣት ከሚቆጠሩ ከምናውቃቸው ጥቂት ወንድሞች ውጪ ብዙሃኑ የትግራይ ተወላጅ ለወገኑና ለሃገሩ ጉዳይ ደጋፊ ከመሆን ይልቅ ተቃዋሚ በመሆን በወገን ላይ ችግርና መከራ እንዲጸና ሞት እስርና እንግልት እንዲነግስ ሰው በላውን የትግራይ ነጻ አውጪ ግንባርን ሲረዳ የኖረው አንሶት በገዳማትና በመስኪዶቸ ላይ ጭምር ሠራዊተ በማዝመት የመነኮሳትንና የሼኪዎችን ጢም በመጎተት ለሰማይና ለምድር መገናኛ የሆኑትን መንፈሳዊ ተቋማት በመዳፈሩ መቅሰፍት የታዘዘበትን ጭራቁን መለስ ዜናዊን ለማወደስና ለማምለክ በዲሲው የወያኔ ኤንባሲ የተሰበሰበው ከአንድ ጎጥ የመጣ ጋጠወጥ የአናሳ መንጋ ዘረኞች ያሳዩት ሁኔታ ጨዋነት እንደ ጎደላቸው ብቻ ሳይሆን እኛ ኢትዮጵያውያን የሃገራችን ባለቤቶች አለመሆናችንን ጭምር ሊያሳዩን ሞክረዋል።

ጎበዝ እውነት መነጋገር መጀመር አለብን በዚህ ሁኔታ ከተቀጠለ ለማንመ አይበጅም በሩዋንዳና በብሩንዲ ላይ የተካሄደው አይነት ጅምላ ጭፍጨፋ በኢትዮጵያችን ችንዳይደገም መጠንቀቅ ይኖርብናል። በዲሲው የወያኔ ኤንባሲ ፊት ለፊት የነበረው የስሜት ውጥረት ሃገሩ አሜሪካ ሕጉም ጠንካራ የፖሊስ ሃይሉም የማይበገር ሆነና ነው እንጂ ሠው የሚተላለቅበት የጦር አውድማ ነበር የሚሆነው በተለይ የመለስ ደጋፊ የትግራይ ተወላጆች ጎረምሶችና ባልቴቶች ያሳዩት የነበረው የቁጭራ ተግባር የሚያወርዱት የብልግና የስድብ ቃላት ዶፍ ደግነቱ አሜሪካውያን ፖሊሶች አይሰሙትም እንጂ ቢያውቁት እነሱንም የሚያስቆጣ ነበር የሚሆነው።

ለመሆኑ የትግራይ ተወላጆች እንዲህ ለሰውበላው መለስና ለወያኔ ሲሆን የሚያንጨረጭራቸው ምን የተለየ ነገር አለ ስደት ቀረላቸው ከሚዘረፈው የኢትዮጵያውያን ሃብት ተካፋዮች ናቸው ወይስ ትግራይ ውስጥ በሚፈልቅ ሃብት ኢትዮጵያ አለፈላት ነው በእውነቱ በዘረኝነት ካንሰር መለከፍ ከመሆኑ ውጪ ከየትኛውም የሉበትም።የትግራይ ተወላጆች ሊያውቁት የሚገባው ሃቅ ቢኖር ፀባያቸውን ማሳመር ከብዙሃኑ ሕዝብ ጋር ተስማምቶ መኖር ብቻ ነው የሚያዋጣቸው አለያ በዚህ ሁኔታቸው ሁሉም አልፈልግም ካለ የሚከተለውን መግለጽ ከባደ ነው የሚሆነው ወደድንም ጠላንም ትግራይ ያለ ኢትዮጵያ ምንም ሕልውና የሌላት ሲሆን ኢትዮጵያ ግን ትግራይ ባትኖርም የሚጎልባት እንዳልሆነ ኤርትራም ሄዳ ኢትዮጵያ ይህው አለች ይህን በጨለማ ጠባብ ትግራዊነት ለምታስቡ ደቂቀ መለሶች ታውቁት ዘንድ የግድ መንገር ይኖርብናል።

የትግራይ ተወላጆች ሌላው ሊያውቁት የሚገባው የሚደግፉት ቡድን በምድርም በሰማይ የተጠላ የተሰለቸና የተወገዘ መሆኑን በአንድ ሳምንት የቤተመንግስቱና የቤተክህነቱን በግፍ ሲያምሱ በቆዩት ሁለቱ ሕገ አራዊቶች አባ ገብረመድህንና ብጻይ መለስ ላይ ብቻ መቅሰፍቱ እንደማይቆም በቅድስት ሃገር ኢትዮጵያና በሕግ ልዕልና ላይ በተቃራኒ የቆመ ከግፈኞች ጋር የቆመ ሁሉ ገና እሳት እንደሚዘንብበት አምላክ እድሜ ከሰጠን እናያለን ሞሶሎኒና ሲያድባሬ ላይ የደረሰውን ብትመለከቱ ብቻ እንኳ ከግፈኞች ጋር ሰልፋችሁ ባልሆነ ነበር።

ኢትዮጵያ ለዘለዐለም በክብር ትኑር!
ኢትዮጵያ ታበፅህ እደዊሃ ሀበ እግዚአብሄር

One Response to የትግሬ አፓርታይድ – ከቴድሮስ ሐይሌ

  1. daniel Ambachew Reply

    September 15, 2012 at 12:45 pm

    i really understood what you said ,they are always spoiling ethiopia.
    i strongly suport ur idea.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

You may use these HTML tags and attributes: <a href="" title=""> <abbr title=""> <acronym title=""> <b> <blockquote cite=""> <cite> <code> <del datetime=""> <em> <i> <q cite=""> <s> <strike> <strong>