ህዝቡ “እንደ ኦጋዴን ዓይነት በቀል ይፈጸማል” የሚል ስጋት ውስጥ ገብቷል
በጋምቤላ ማንነታቸው ያልታወቀ ታጣቂዎች የሳዑዲ ስታርን ሜካናይዝድ እርሻ ቢሮ፣ የሰራተኞች መኖሪያና ማደሪያ ካምፕ በመግባት ጥቃት መፈጸማቸው ታወቀ። በጥቃቱ አራት የፓኪስታን ተወላጆችን ጨምሮ አስር ሰዎች ሲገደሉ ከአስራ አንድ በላይ ቆስለዋል። የክልሉ ነዋሪዎች የህወሃት/ኢህአዴግ አገዛዝ በኦጋዴን ንጹህ ዜጎች ላይ የፈጸመውን ዓይነት የበቀል ርምጃ ይወሰድብናል በሚል ስጋት ላይ መውደቃቸውን ተናግረዋል። ይቀጥላል…
[google-maps]
© 2012, ↑ Ethiopian News in Amharic
Log in- Posts - Add New - Powered by WordPress - Designed by Gabfire Themes