ኢህአዴግ/ህወሃት ከግንቦት 7 ጋር ለመደራደር ጥያቄ አቀረበ

December 2, 2013

Update

ሰበር ዜና፣ ግንቦት 7 ወያኔ ላቀረበው “እንደራደር” ጥያቄ መልስ ሰጠ

የወያኔ አገዛዝ በመልዕክተኞቹ በኩል ላቀረበው የ“እንደራደር” ጥያቄ ከግንቦት 7 የፍትህ፣ የነፃነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄ የተሰጠ ምላሽ

——————————————–

እንደ ኢሳት (የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን) ዘገባ ከሆነ ኢህአዴግ መራሹ የኢትዮጵያ መንግስት ከግንቦት ሰባት ለፍትህና ዲሞክራሲ ንቅናቄ ጋር ለመደራደር ጥያቄ አቀረቧል።

የኢሳት ዜና አገልግሎት በአጭር ሰበር ዜና ዘገባው እንዳለው ማምሻውን የግንቦት ሰባትን አመራሮች መልስ ይዞ ብቅ ይላል።

ይህ በዚህ እንዳለ የኢሳትን ሰበር ዜናን ተከትሎ በማህበራዊ መገናኛ መረቦች ኢትዮጵያውያን አስተያየቶችን በመስጠት ላይ ይገኛሉ…

Ginbot 7 logo

5 Responses to ኢህአዴግ/ህወሃት ከግንቦት 7 ጋር ለመደራደር ጥያቄ አቀረበ

 1. kassa Desta Reply

  December 9, 2013 at 3:08 pm

  THE TIME IS COMING TO OVER THROW woyane. THE ONLY WAY IS MILATARY STRUGLE BECAUSE woyane DOES NOT KNOW THE CONCEPT OF PEACEFUL STRUGLE. THOSE WHO ARE ABUSING OUR PEOPLE AND COUNTRY ARE GOING TO GET JUSTICE FOR WHAT YOU HAVE DONE. TO DO THIS IN A RIGHT WAY WE ALL HAVE TO HAVE EVIDENCES AGAINST THESE EVILS.

 2. motbaynor Reply

  December 3, 2013 at 3:11 pm

  kezenb mar aytebkem
  ke weyane menem atetebek wuschtun new

 3. Belete Reply

  December 3, 2013 at 3:09 pm

  One can learn from previous mistakes. Recalling what they have done to OLF, say no way except the one we are on!!!!!!!!!!!

 4. ህሊና Reply

  December 3, 2013 at 4:50 am

  ጉድ አኮ ነው !

  ከወሮ በላ ጋር መደራደር ብሎ ነገር የለም ! ደግሞ የሚዋጋው ግ/7 ብቻ አይደለም …የኢትዬጵያ ህዝብ ነው ! አዚያ አያሰሩ የሚገርፉት ፤ የሚያሰቃዩት ፤ የሚያሰድዱት ፤ የሚገሉት ! ከዚህች አመት በፍጹም አታልፉም ! አይደለም ህዝቡ ማሪያም አልቅሳለች በወያኔ ግፍ !
  የጠላሽ ይጠላ ብድሩ ይድረሰው !

 5. በለው! Reply

  December 3, 2013 at 12:57 am

  “ኢህአዴግ ከስሕተቱ ይማራል?ሲባል ፲፯ዓመት ሆነ!አሁንም ቀኑ አልመሸም ሽምቅ፣ አድር-ባይነት፣ ሆድ -አደር በተወገደበት ነፃ የውይይት መድረክ የሕይወት ዋስትና ሰጥተው ከሆነ መልካም ነው። አሁን ኢህአዴግ ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያ አደገኛ የጥፋት መጨረሻው ሰዓት ላይ ናት!ይህንን ኢህአዴግ ከተረዳ እጅግ የሚመሰገን ነው በለው!እንግዲህ ጭፍን ደጋፊና ተደጋፊ++++ጭፍን ተቃዋሚና ተቋቋሚዎች = ስለሃይማኖት+ ስለሰንደቅ+ ስለሉዓላዊ ሀገርና ሕዝብ =ስትሉ ገለል በሉ።

  *ሕዝባችን በብሔር ብሔረሰብ በቡድን ማኒፌስቶ ተዋርዷል።በኅብረት አመራር(በደቦ) ታጋይ ከኋላ እየገረፈ የሥልታን ባለቤቱ ተለይቶ ሳይታወቅ… ተረስትን፣ ተጨቁነን፣ ማንነታችን ተረስቶ፣ ያሉም የገዛ የክልል ልጆቻቸውን ከመሸጥ፣ ከድንቁርና፣ ከስደት፣ አላዳኑትም፣በባዕድ አስቀጠቀጡት፣ ይልቁንም በስሙ እየነገዱ የህወአት/ሻቢያ የሙስና ሻንጣ ተሸካሚ ሆነው ከውስጥም ከውጭም የጠላት ቁጥር ጨምሯል ወጣቱ ፀጥታን ስለሰነቀ፣ሠላምን ስላነገበ፣ ፍራቻ አይምሰላችሁ።ዝምታ ወርቅ ብቻ አደለም!።
  ህዝብን ለአመፅና ለበቀል የሚገፋፋው ንቀት፣ ችልተኝነት፣ ምን አባቱ ያመጣል፣የካድሬ ትቢት ዝም በል! እያሉ የግዞት ዘመንን መቁጠርና ማስቆጠር ነው። ወገን ተዋርዶ ጭፈራና ውሸት ያብቃ!ዜግነት በሌለበት ራዕይ ሟርት ነው በለው! ሀገርን ለማዳን ፍጠኑ!ምሁራን መሳይ አማሳዮችም ከሁሉም ጎራ እራሳችሁን አጋልጡ ተናገሩ ውጡ ! ኢትዮጵያውያን ለብሔር ሳይሆን፣ ለግል ጥቅም፣ ለሥልጣን ለንግድ ሳይሆን ለሠላም! ለፍቅር !አብሮ ሠርቶ አብሮ ለማደግ! ቅን አሳቢ ልጆች ትውለድ፤ ዳግም እንዳትዋረድ!! አሜን በለው! በቸር ይግጠመን

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

You may use these HTML tags and attributes: <a href="" title=""> <abbr title=""> <acronym title=""> <b> <blockquote cite=""> <cite> <code> <del datetime=""> <em> <i> <q cite=""> <strike> <strong>