Home » Ethiopian News » Ethiopian Music: Teddy Afro “Tikur Sew” Video Clip

Ethiopian Music: Teddy Afro “Tikur Sew” Video Clip

The most popular Ethiopian artist Tewodros Kassahun, a.k.a. Teddy Afro’s new album “Tikur Sew” official video.

Tewodros Kassahun, a.k.a. Teddy Afro

2 Responses to Ethiopian Music: Teddy Afro “Tikur Sew” Video Clip

  1. Abiy Ethiopiawe

    June 14, 2012 at 5:27 am

    በውኑ ኢትዮጵያዊ መልኩን ወይስ ነብር ዝንጕርጕርነትን ይለውጥ ዘንድ ይችላልን?ትንቢተ ኤርምያስ: ምፅራፍ፲’፫ ቁጥር ፳፫::

    በአምስቱ አመታት ኢትዮጵያ በባንዳ ጉጅሌዎች የተጀመረባትን የመከራ መጀመሪያ የፍዳ ዘመናት የሚያስገነዝበውን የአዲስ ዓመት ምኞት እና ተስፋ መግለጫ የትግል ሀሁ…የሥጦታ “ካርዴን”አስታውሶኛል፤ቴዎድሮስ ካሳሁን(ቴዲ አፍሮ)፦ተባረክ።
    ይህ የአዲስ አመት መልካም ምኞት “ካርድ”በዓለም-አቀፍ ደረጃ በብዙ አገሮች ተሽጧል፤በተጨማሪም የኢትዮጵያን ሰንደቅ-ዓላማ በየትኛውም አይነት መልክና ቅርፅ ማለትም በልብስ፣በዘንግ፣በኮፍያ፣በመጫሚያ፣በሌሎች መልክ በአደባባይ ይዘው የተገኙ ሁሉ በነፃ የመልካም ምኞት “ካርዱ”ን አግኝተዋል።ያ የክፉ ዓመታት ወቅት የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማም ሆነ ሥም እንዳይነሳ በተደረገበት የፈተና ጊዜ ነበር።በግል ከደረሰብኝ የግድያ ማስፈራሪያ ጀምሮ የነበረብኝ ስቃይ ቀላል አልነበረም።ማተሚያ ቤቶች እንኳ ሲከለከሉኝ በቤቴ ውስጥ ከልጆቼ ጋር እንሰራው ስለነበረ ባዶውን መሆኑ አታሚዎች እንኳ ተመራምረው ሊደርሱበት አልቻሉትም።በመጨረሻም ሲደረስበት እኔም የለሁም ሥራው ግን ያለማቆም እንደተፈለገ ተለያይተናል፤የዛሬው የቴዲ አፍሮ”ጥቁር ሰው”ሥራ ኢትዮጵያዊነትን በአፄ ምንሊክ አፅም ነፍስ ዘርቶበታል።በርታልን!!!

  2. king

    June 7, 2012 at 10:17 pm

    it is really a great work for the  greatest song!!